አሳምናለው ብላ አምና የወጣችው ፕሮቴስታንት|እየሱስ አስታራቂ ወይስ አማላጅ|ዘማርያም ዘለቀ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #orthodox #ethiopianorthodox​ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ​ #መዝሙር​ #orthodox​ #ተናገር​ #ጴንጤ​ #ኦርቶዶክስ​ #orthodox​ #seifuonebs​ #protestant #ethiopiantiktok #dorkamedia #ድርቃ #ሴፕራ-ቱዩብ #ንሴብሖ-ቱዩብ #Nsiebhotube #zemari_dagmawi_derebe #ORTHODOX #አዛሔል #Azahelmedia #AGAPEZEORTHODOX #Terbinosmedia #zemariamzeleke #ethiopia #habesha #apostolicanswers
    አሳምናለው ብላ አምና የወጣችው ፕሮቴስታንት|እየሱስ አስታራቂ ወይስ አማላጅ|ዘማርያም ዘለቀ|
    አሳምናለው ብላ አምና የወጣችው ፕሮቴስታንት|እየሱስ አስታራቂ ወይስ አማላጅ|ዘማርያም ዘለቀ|
    አሳምናለው ብላ አምና የወጣችው ፕሮቴስታንት|እየሱስ አስታራቂ ወይስ አማላጅ|ዘማርያም ዘለቀ|
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    | gadisa | eyob | sisay | antsh | bini | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian ቅድስት ቤተክርስቲያን kidist betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    ዮሐድ ንጉስ
    ethiopian mezmur orthodox
    ethiopianmezmur new
    best ethiopian orthodox mezmur
    sibket ethiopian orthodox new
    mezmur orthodox ethiopian collection
    amharic sibket orthodox
    ethiopian orthodox mezmur mariam
    ethiopian orthodox church sibket
    emebetachin mariam mezmur
    ethiopian bible explain
    old mezmur orthodox ethiopia
    ethiopian tiktok video
    ethiopian new music2024
    ethiopian new movies2024
    tiktok2024
    protestant song
    protestant mezmur
    #yetbitubeየተንቢ #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ቤተክርስቲያን #christianchurch #live #ebs #ተዋህዶ #ተዋሕዶ #ተዋወቋት #ቲክቶክ #ቲዩብ #ታጠቅሚዲያ #ታጠቅሚድያ #ታጠቅ #ቴሌቪዥን_ትግራይ #80smusic #ቴዲ #ቴሌግራም #ትግራይ_ትግርኛ #ትግራይ_ምትሕግጋዝ #ትዳር #ሀበሻቲክቶክ #ሀድራ #ሀበሻ #ሀይቅ #ሀገር #ሀገሬ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #ሃንኤል #ሃይማኖት #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_zemare_hawaz_tegegne #ሃበሻ #ህወሓት #ሄሉ #ሄኖክ #zemedkun_bekele #quanquayenesh_media #mahtot_tube #christianchurch #eotc #tiktokvideo #ethio360 #ethioforumኢትዮፎረም #donkeytube #dawitdreams #abrelohd #aletube #abelbirhanu #abelbirhanuየወይኗልጅ #mebatube #marakitube #ebstv
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,
    #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #habesha #ethiopiaorthodox #ethiopianorthodoxchurch #duet #ቤተክርስቲያን #live #ቤተክርስቲያን #duet #ethiopiaorthodox #eshetumelese #ertrea #mezmurOrthodoxEthiopia #OrthodoxChristianity
    #faithline​ #ተናገር​ #ዮኒማኛ
    | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv
    channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa,yenetatube,
    #prismlivestudio #ቤተክርስቲያን #ethiopiaorthodox #duet #habesha #live #ተናገር #ertrea #80smusic

КОМЕНТАРІ •

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 6 днів тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጰጋ ይጠብቅልን ዘንደሮ ለነሱ በሜስጥ ትምርት እኛም እንድንማርና እንድናቅ አድርጎናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 дні тому +2

    🔻ኢየሱስ ይመጣል አማላጅ ባሉት ላይም ይፈርዳል

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 6 днів тому +4

    ተባረክ ወንድሜ የጠፉትን ይስብስብልንእህቴ እደለኛነሽ እንደዚህ ጥሩ መምህር አግተሽ ለኛም ተርፎል እና ተጠቀሜበት እባክሽ ወደቀድሞ ቤትሽ ተመለሺ

  • @HelenTeklemariam-y9y
    @HelenTeklemariam-y9y 3 дні тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SentunasAdinas
    @SentunasAdinas 6 днів тому +1

    ዘማሪያም ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ!!! ወንድሜ ያኑርልን

  • @degneshhailemichael2168
    @degneshhailemichael2168 5 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዲያቆን ❤❤ እኛም እየተማርን ነዉ ፕሮቴስታንት በሚጠይቁት ጥያቄ የማናቀዉን እያወቅን ነዉ እንኳን ኖሩልን ለበጎ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 6 днів тому +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamyene
    @mamyene 5 днів тому

    Zemariam enameseginalen!!!
    Thank you

  • @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ
    @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ 6 днів тому +1

    መምህራትንዘማሪያምቃለህወትያሰማልንእግዝአብሔርይጠብቅህ

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 6 днів тому +2

    ዘማርያም ይለያል👏❤👏

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 5 днів тому

    የሚገርም ስራ ተባረክ ወንድሜ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 6 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላንች ማስተዋልን ይስጥልን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 6 днів тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @AlemuMelese-li7qj
    @AlemuMelese-li7qj 4 дні тому +1

    ባንተ የእግዛቢሄርን መንገድ ፍንጭ አየሁ ሁሉም እንዳንተ በትግስትና በፅሞና ቤተክርስቲያናችን ብታስተምር በሄድንበት ተሸናፊ አንሆንም ነበር እናመሰግናለን

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 5 днів тому +1

    ብዙዎቹ መናፍቃን ተዋህዶን አያቁዋትም እኮ እንደመንጋ ተንጋግቶ ሃይማኖት መቀየር

  • @tesfayagame8738
    @tesfayagame8738 2 дні тому

    ማተብ ብታስር ንሮ ከብርሃን ወደ ጨለማ ባልሄደች ነበር።
    እርጋታዋን እና ለማወቅ ያለባት ፍላጎት የሚደነቅ ነው።

  • @TigistTamirat-ml4tu
    @TigistTamirat-ml4tu День тому

    አባክህ ወንድሜ ኮተቤ አሉ ያልካቸውን መምህራን እንዴት ነው የማገኛቸው።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 6 днів тому

    አስሩ ቃላትን ባያከብርም ይድናል አላለችም።ምን ሆነዉ ነዉ ወደ ተጣመመ መንገድ የሄዱት ኸረ እኛንም ጠብቀን የድንግል ልጅ ከእንደዚህ አይነት አዘቅት። ደግሞ ንስሀ ብንገባም ወደ ተፋንበት እንዳንመለስ መሆን አለብን እንጅ ገና ይቅር ይለናል ብለን እያወቅን እዛዉ መደንከር አይጠበቅብንም ይቅር አይለንምም። የሰነበት ተማሪ ማተብ የሌለዉ ጭራሽ????

  • @TazabiMedia
    @TazabiMedia 6 днів тому

    ድምጽ ጥራት ይጎለዋል

  • @EseyasGebreslasie
    @EseyasGebreslasie 5 днів тому

    በሰዉ ፊት ነዉ ንሱ

  • @WendmAdane-u3o
    @WendmAdane-u3o 6 днів тому

    mn aynet mot new bakachu khdet bcha ytemolu protestantoch

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 6 днів тому

    አይ አምታታው በከተማው አንዴ በተከፈልን ደም ሑልጊዜ ያማልዳል በሠማያዊ ቤተመቅደሥ ሑልጊዜ ሊቀ ካህን ነው በሰማያዊ ቤተመቅደስ ሥለዚሕ ሑልጊዜ ኢየሱስ ክርስቶስ ያማልዳል

    • @teferikenahabesha6091
      @teferikenahabesha6091 5 днів тому

      ሎቱ ስብሐት ሁሌ እንዲሞትልህ ትፈልጋለህ ለነገሩ ስንቴ ገድለነዋል አልሞተም እንጂ ሞትን ድል አድርጓ ተነስቷልና

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 5 днів тому

      @teferikenahabesha6091 አታነብም እንዴ አንዴ በተከፈልን ደም ሑልጊዜ ሲያማልድ ይኖራል አንብብ

    • @ermuka2000
      @ermuka2000 2 дні тому

      @@Ewunetin መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ እይደለም።

    • @birhan-lp2vz
      @birhan-lp2vz 18 годин тому

      መስዋእቱ አንድ ጊዜ አቅርቦ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ ነው የሚለው ቃሉን አታጣም

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 17 годин тому

      @@birhan-lp2vz ታድያ አንዴ በተከፈልን ደም ሑልጊዜ ያማልዳል ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 6 днів тому

    ወንድማችን አስታረቀና አማለደ እንደ አገባቡ የሚተረጎም በመሆኑ አማላጅና አስታራቂ ልዩነት አላቸው ለምሳሌ ክርስቶስ በመስቀል ላይ አስታርቆናል አሁን ደግሞ ከአባ ቀኝ ተቀምጦ ስለእኛ ይማልድልናል እና አንድ ጊዜ አስታረቀን ከሞት ከተነሳም በኋላ ስለእኛ አሁንም በአብ ቀኝ ተቀምጦ ይማልድልናል እንዴት ልታስማማው ነው?

    • @birhan-lp2vz
      @birhan-lp2vz 18 годин тому

      መንፈስ ቅዱስስ በፍፁም መቃተት ስለኛ ይማልዳል የሚለውስ እንዴት ልታስማማው ነው መንፈስ ቅዱስ ያማልዳል ስለዚህ ለመንፈስ ቄዱስ ሲሆን ቃሉ የሚተረጎም ለክርስቶስ ሲሆን የማይተረጎም አይደለም ።አሁን ይፈርዳል ነው

  • @ethioytube3782
    @ethioytube3782 6 днів тому

    She is cooked

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 6 днів тому

    ልጅቱ ምንም አታዉቅም::

    • @alemsegedtadesse9536
      @alemsegedtadesse9536 6 днів тому +1

      beleh new ? antes? aredaduwa protestantawi mehonu new enji tiru meredat alat. Fetari yirdat