3 የትክክለኛ ፍቅር መለኪያዎች - መፈቀርሺን የምታውቂበት መንገድ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 42

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  Місяць тому +8

    ቀርሜሎስ አስጎብኚ የፊታችንን የቁስቋም በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ግብፅ ከእኛ ጋር ይጓዙ ይለናል።
    አድራሻ : ከቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ከበፀጋ የእናቶች ሆስፒታል ጋር ሳይደርስ ያገኙናል።
    ለበለጠ መረጃ በ 0947272727 / 0947212121 አሁኑኑ ፈጥነው ይደውሉልን።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Місяць тому +1

    በጣም ግሩም ት/ት እናመሰግናለን🙏🏾

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому +1

    መማምሪን የመስለ ነገር ምን አለ
    እናመስግናለን እኔ ብዙ ትምህርት የሚሆነኝ ነገር አግኘቻለሁኝ
    ❤የስማነውን መተገበር እንድንችል እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበብ ይስጣን

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Місяць тому

    ጌታ ዋለልኝ ስትል ሰማሁ መሰል you're intelligent, calm and confident. I enjoyed listening to you including the way he challenged the querist. You're head of your time. Keep it up bro!

  • @በላይነሽተበጀ
    @በላይነሽተበጀ Місяць тому +8

    ያስተማረው በሙሉ ያልገባኝ እኔን ብቻነው😮😮😮😮

    • @መኖሬለራሴነዉ
      @መኖሬለራሴነዉ Місяць тому +1

      ችግራቸዉ እግሊዘኛ ይቀላቅላሉ😂

    • @Aschelegne
      @Aschelegne Місяць тому

      እኔም አልገባኝም አንዱን ሳይቋጭ ሌላ ሀሳብ ያመጣል ርእሱና ያወሩት ሌትና ቀን ነው

    • @RozaAbabe
      @RozaAbabe Місяць тому +1

      እኮ እግሊዘኛው ጭራሽ አልተግባባንም😂​@@መኖሬለራሴነዉ

    • @RozaAbabe
      @RozaAbabe Місяць тому +4

      እኔ የገባኝ ፀባይ አይቀየርም ግንእንደት ማስኬድ ትችያለሽ ይሄን እወቂ እንጅ ለምሳሌ ተናዳጅ ብትሆኝ.. ደግሞም ንደትሽን ሙሉ ለሙሉ ላጥፋ ብትይ አችይም ግን እሚያናድድ ነገር ሲገጥምሽ እንደት በትግስት እንደምታልፊ ጥበበኛ ሁኝ
      ቅናት ከእምነት መጉደል ነው እሚመጣው
      ፍቅር ያስፈራል
      ፍቅር የተለያየ ፀባይ ካላቸው ጋር ይበልጥ ይሰምራል ለምሳሌ እሱ ትግስተኛ እሷ ችኩል ቢሆኑ ይግባባሉ የሷን ችግር እሱ ስለሞላው
      እውቀትና ተግባር ይለያያል
      ስለ ፍቅር ብዙ አብበሽም ሆነ ተምረሽ ልታውቂ ትችያለሽ
      ያነን ነገር ሰውነትሽ ስላለመደው ፍቅር ስጀምሪ ልትፈሪ ትችያለሽ ለምሳሌ አውሮፕላን አያስፈራም እያሉ ቢነግሩሽ ስትገቢ ሲንቀሳቀስ ግን ሊያስፈራ ይችላል

    • @ZeibaHussan
      @ZeibaHussan Місяць тому

      ባማረኛ ያዋራውን ነው የፃፍሺው ሌላውማ እግሊዘኛ ነው 😏​@@RozaAbabe

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu Місяць тому +1

    የሚገርም ትምህርት እናመሰግናለንቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Diborah-zi2rp
    @Diborah-zi2rp Місяць тому +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ኑው። በሚቀጥለው በናርሲስት ቶፒክ ብትጋብዥልን 😢😢

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Місяць тому

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ግን ሌላ በሳል እና ጎበዝ ለአንድ ወገን የማታደላ የሆነች ኢንተርቪው የምታደርግ ብታቀርቡ ጥሩ ነው

  • @AdiHaile
    @AdiHaile 29 днів тому

    Thank you

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 Місяць тому

    It is really very helpful video, thank you for sharing!! The more awareness you create, the greater the impact you have on society.

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 Місяць тому

    ሀሪፍአርገህ አስረዳሀን wooo🎉

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson1568 Місяць тому

    እውቀት የሞላው ወንድም ነው እኛ እየተማርን ነው እባካችሁ ሰውን አትዝለፉ

  • @afs5efs986
    @afs5efs986 Місяць тому

    Perfect 👌🙏

  • @tatitilahun5287
    @tatitilahun5287 Місяць тому

    ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ!!!❤❤❤

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 Місяць тому +1

    ደምሩኝኝኝ❤❤❤ የእኛ ጀግና መልሕቅዬዬዬ ወዳጆች😢❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @Hdhru4Uduf
    @Hdhru4Uduf Місяць тому +2

    እኔ ግን ተጠራጥሬ እና ልንለያይ ይችላል ብየ ፍቅር ከምጀምር ቢቀር ይሻላል ወይም በደብ አምኝው የሆነው ይሁን የእኔ ሀሳብ ነው👌

    • @RozaAbabe
      @RozaAbabe Місяць тому

      እኔም
      ግን አልችልም እጠራጠራለሁ😢

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Місяць тому

    ebakachhu englizegnawn kensut legna laltemarnewm eyasebachhu😢😢😢😢😢😢😢

  • @fgy6739
    @fgy6739 Місяць тому

    Wowo ❤❤❤❤❤

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Місяць тому

    ጎደኛዬ ፈጣን ችኩል ነው እኔ ዘገያለው ተቃራኒነን ፍቅራችን አይጣልነው❤😂

    • @Aschelegne
      @Aschelegne Місяць тому

      @@fadilaahmad4669 ኧረ አይጣል አትበይ ቢጥልብን ምን አለበት

  • @TgestDesale
    @TgestDesale Місяць тому +3

    የመጀመሪያ❤❤❤❤❤

  • @freze2100
    @freze2100 Місяць тому

    ግን ምናለባማረኛብቻ ብታስርዳን እግሊዘኛ የማናቅ አለን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Місяць тому

    ተንፈላሰፉበት ይህን መከረኛ ህዝብ ለምታወራዉ ነገር ሁሉ ሰብስንታንስ ያለህ አትመስልም

    • @kevinjohnson1568
      @kevinjohnson1568 Місяць тому +1

      እውቀት የሞላው ወንድም ነው እኛ እየተማርን ነው እባካችሁ ሰውን አትዝለፉ

  • @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር

    ❤❤❤❤

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب Місяць тому

    💛❤

  • @betTerefa
    @betTerefa Місяць тому

    Chit malat min malat naw algabagnim

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 Місяць тому

      ከፍቅረኛ ውጪ ወደ ወንድ ወይም ወደሴት መሄድ ማለት ነው

  • @HGugyff
    @HGugyff Місяць тому

    አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ፍቅር ጀምሪያለሁ ልንለያይ እንችላለን እላለሁ እኔ እሱግን አደለም መለያየት ስለሰው መለያየት ሳወራ እነሱ ሌላ እኛ ሌላ ይለኛል በእኔ እርግጠኛ ነው እሱ እኔ ግን ተጠራጣሪ ነኝ አሁላይ በጣም ነው እየከበደኝ ነው

    • @ehitefekade9527
      @ehitefekade9527 Місяць тому +4

      ልክ ነሽ አንቺ ወደሽ አይደለም እንደዚህ የሆንሽው ጊዜው ያመጣብን ተጽዕኖ ነው። እኔም እንዳንችው ነኝ ግን ስለመለያየት ውስጤ ቢሰጋም እንኳን አልነግረውም ጭራሽ በውስጡ የሌለውን ጠርቼበት ነገሬን ማበላሸት አልፈልግም ስለዚህ እንደዚህ አይነት ስሜት ሲሰማኝ ሮጬ እጸልያለሁ። የሚሆነውን ጊዜ ይነግረናል አይዞን እህቴ

    • @HGugyff
      @HGugyff Місяць тому

      @@ehitefekade9527 ከጓደኞቼ ለፍቅር ብለው ቤተሰብ አይሆንሽም ሲሏቸው አፈቅረዋለሁ እያሉ ተጎድተው ሳይ ከእህቶቼ ዋጋ ከፍለው ብዙ መሰዋትነት ከፍለው የሚፈልገውን ካገኘ ብኋላ ሲጣሉ ሳይ የምር ያለኝ ጥላቸ ይበልጥ እየጨመረ መጣ ግን ወንድም አለኝ መፀሀፍ ቅዱስ ደሞ ሳነብ እመለሳለሁ የሁሉም እድል አንዳደለም ይሉኛል ጎደኞቼ መክሪ አፍቅሪ አግቢ ጊዜሽን ተጠቀሚ ሲሉኝ በጣም ውስጤ ፍራቻ አለ እኔም አልናገርም የውስጤን በውስጤ ይዤ ለእግዚአብሔር እነግረዋለሁ የኒ ካልሆነ አርቅልኝ ነው የሚለው የምር በጣም ከባድ ነው እንለያይ ካልኩትም እውስጡ ጥርጣሪ ነው የምፈጥረው ጓደኛዬ ደሞ ፀሎይ ትለኛለች ስልኬን አጥፍቼ ጥፊ ይለኛል አንዳዴ ግን አልችልም

    • @Bigchance25
      @Bigchance25 Місяць тому

      ስለመለያየት ደጋግመሽ ባወራሽው ቁጥር እሱ ባያስበው እንኳን ለመለየት ምክኒያት እንዲፈልግ እያለማመድሽው መሆኑን ታውቂያለሽ ምክኒያቱም ህይወት ማለት በየቀኑ የምናደርገው የልምምድ ውጤት ናት

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r Місяць тому

    እረ ባክህ እንዴ ሸምድደሀው ነው እንዴ የመጣሀው የልጅነት ሽምደዳ ኣረከው እኮ ባክህ ቀስ በል ጸጋየ ምነው ጥሩ ሰው ጋብዝ እንጂ አረአረአረረረረ ባካቹ ያዙት