መቼ ትመጫለሽ ኢትዬ እስትሪንግ ባንድ/ Ethio String Band/mech Timechalesh

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @tehgetelahune821
    @tehgetelahune821 5 місяців тому

    በጣም ጥኡም ነው እግዛአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ የፍቅር ምሳሌዎች ናችሁ እሰኪ ትምህርት ብታስተምረ ደሰ ይለናል

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl Місяць тому

    lovely, Tefera Kassa Music by three violin player. I Wish You Long lives.

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Місяць тому

    "መቼ ትመጪያለሽ?" ሌላው የቀደመው ዘመን የኢትዮጵያ ጠባቂ ወታደር ታላቅ ስራ ……..ጋሽ ተፈራ ካሳ እና ክብር ዘበኛ ….ኢትዮ ስትሪንጎች እናመሰግናለን

  • @dant7306
    @dant7306 5 місяців тому

    Good memories, thank you 🙏

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ❤❤❤

  • @mehh9313
    @mehh9313 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @meserettilahun8839
    @meserettilahun8839 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @wondgebru4021
    @wondgebru4021 Місяць тому

    እጅግ ብርድ ያለበት ከተማ ቶሮንቶ፣ ካናዳ ነው የምኖረው። ጋቢየን ተከናንቤ የናንተን ቫዮሊን፣ የኪቦርዱንና የሳክሱን ዜማችሁን ስሰማ ጭልጥ ብየ ያለ የአውሮፕላን ትኬት አገሬ ታገቡኛላችሁ።
    እባካችሁ አክሉበት .... የዘንባባ ማር ነሽ ...እነማን ነበሩ ...እኔ አለ አንቺ እልኖርም ...ጃፓንዋን ወድጄ... ወዘተ ... አፈር ስሆን።

  • @tehutzena6057
    @tehutzena6057 2 місяці тому

    More more more chmerubet

  • @ermiyasbiru8639
    @ermiyasbiru8639 5 місяців тому

    በጣም የተዋጣለት ስራ