GEBEYA: ልዩ ዲዛይን ያለቸው የሶፋና tvstand ዋጋ
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- On This Video's provided GEBEYA Media PLC
Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
👉 Website; www.chalagelchu...
👉 Twetter; / chgtube
👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
👉Telegram page t.me/chalabusi...
👉 my youtube channel- / chgtube
#ገበያ#Gebeya#የስራአማራጭ#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነስ
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እኔ ቤት ናው መሥራት የምፈልጋው እንዳው የመዳም ኩሽና የምታክል ትንሽዬ ብትሆንም የራሴ ቤት እንዲኖረኝ ፈልጋለሁ እስት ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉኝ ውዶቼ😊😊
እግዚአብሔር ያሳካልሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
ያሳካልሽ ሆዴ💗💗💗💗
አይዞሽ እግዚአብሄር ያሳካልሻል
ይሰከልሸል ውዴ እኔም ድሮ እንዲህ እል ነበር ዘሬ ላይ ተሰክቶልኛል
አላህ ካሰብሽው በላይ ይስጥሽ
ዋው ዛሬ።አደኛነኝ እናመሰግናለን ወድም ለሀገራችን ያብቃ እገዛዋለን ስደት በቃይበለን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርገው እኛንምሰላም ያርገን
ጫልዬ ወንድማችን ተስፋና ጥንካሬ ሠጠኸን ጠክረን ለመሥራት እና ለመግዛት እድናስብና ብዙ የክፍለ ሃገርልጆች እድንገዛና እድናስበዉ ስለአደረከን እጅግ እናመሠግናለን።
በጣም ነው የሚያምረው ዋጋውም አሪፍ ነው ችግሩ ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ የላቸውም ለኛ ደግሞ ከአድስ አበባ ክፍለሀገር እቃ ለመጫን ግደታ ኩንትራት መኪና መያዝ ይጠበቅብናል ለኩትራት ደግሞ በጣምምም ውድ ነው 🤔🤔😒😒🤔🤔🤔🙄
*woow ዋጋው በጣም ሀሪፍ ነበር ደሴ ቅርንጫፍ የላቸውም*
ዴሴ ዛምራ አለልሺ ቁጥር እሰጥሻለሁ
@@tamraabi1751 *okቁጥር*
@@Tgkutabertube ዛምራ ሰርቺ አዲርጊ ይመጣልሻል እህት እኔም እዛ ነው እማሰራው ካልሺም አብረን እናሰራለን
በጣም እናመሰግናለን ጫላችን ለምታቀርብልን መረጃዎች ሁሉ
በሁኔት አንተ, ጃግና ናክ እግዚአብሔር, ይባረክ,
ዛሬ አደኛ ነኝ መልካም ሠው ጫላአመሠግናለሁ በተለይ ቲቪ እስታዱ በጣም ሀሪፍ ነው
Wowwww arif ikaa new
ወድም ጫላ እናመሠግናለን በርታ ምርጥ ወድማችን
በጣም አሪፍ የተመጣጠነ ነው
እናመሰግናለን
እናመስግናለን ጫላዬ🙏👈
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
የሁልግዜ ምኞቴ ከቦታየ ላይ ትንሽየ ቤቴን ሰርቼ እቃዎቼን መግዛት ነው 😻😻😻
ጫአላአዬ ወንድሜ ተባአረክ በጠአም አሪፍ ነው
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ አሪፍ እቃ ነው ከቪዲወ ጥራት ጋ እናመሰግናለን
የኔመልካም እንደው እግዚአቢሔር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን ጫላ ሰላምክ ይብዛ
ሰላም ጫላየ ምርጥ ሰው እስኪ የሻሸመኒውን አልጋ ሶፋቁም ሳጥን ቡፌውን ጠቅላላ እኑሱ የሚልኩ ከሁነ ጠይቅልኝ ራያ ቆቦ ድርስ ወይም ወልድያ ድረስ
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
Wawu betam እናመሰግናለን ብሮ
ያምራሉሁ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
ደሥ ሢል ኢንሻ አሏህ ይሄ የመጣው በላ ያሣልን እንጅ ከትንሽ ወራት በኋል እገዛዋለሁ ወድጀዋለሁ ግን የት ነው ሀይቅ ከወሠዱ
ዋው❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ጫላ
ጫላ በ እግዚአብሔር የቤት ውስጥ በሮች ዋጋ አሳየን
እዚህ ጋ ሲናገሩና ስንሄድ ዋጋቸው ይለያያል እኮ ወንድማችን አንተን እናመሰግናለን ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን
እናመሰግናለን ጫላዩ ግን የክፍለሀገር ልጆች ነን ቡዙወቻችን
Obbolessaa kenyaa Waan gaarii dalagaa jirtaa jabadhuu Halumaa kanaan ittii fuufii
መጀመሪያ ሀገራችን ሰላም ይሁን ሀገሬ ሰላም ሲሄን ነው ሁሉም ነገር
በጣም ያምራል
መሸአለህ
እነመሰግነለን ጫላ
እናመሰግናለን
Wow betam yameral😍😍😍😍
Thanks
በጣም ነው የማደቅህ ከልክ በላይ
ወደ ጎጃም አይደርስም በጣም አሪፍ ነበር ግን በጣም እሯቅነዉ ቦታዉ
Wow.new
ኡፍበጣምያምራል
ሶፋው በጣም ውድ ነው ባለፈው ያሳየከን ባለ ሰላሳ ሽ ብሩ አሪፍ ነው
ዋው.በጣም.ያምራል.ኢትዮ.በጣም.አድጋለች.አላህ.😍😍😍😍😍ሰላምይስጠን
እናመሠግናለን ግን የቤት መዝጊያ ባለ ላሜራ ጠይቅልን ብለንህ ከላቀረብክልንም የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነበር
እኔም እፈልጋለሁ
ብራ በጣም ደስ ይላለል
Wow wow dasilali gine nimemi la masirate ifaligalo
well Came 🌺🍁🌸💐🌷🍀
ጨላ የኔ ወንድም የልብስ ለወዳር ስንት ነው
Betam tiru waga new
ማሸአለህ በጠም አርፍ ነው እነማሰግነለለን ጨለይ ግን ክፍለ ሀገር መውሰድ ትችለለቹ ወይ ?እረሰቹ ከወሰደቹልኝ እንሸአለህ እኔ እገዘቻወለው
Wowo betam naw yem amiro
ok
Wawu
Wowww gerame new yete new betacew??
Yamrar 👌👌👌
Akababeiu yet naw
ቤቴ እሩቅ ነዉ እንጂ ዋጋዉ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ወንድም
Hi
♥️👍👍💕💓
ዋው በጣም ያምራል ቡታጀራ ቅርጫፍ አላቹ
እእንደዉ አላህ ይሥጥህ ወላሂ ሥፈልገዉ ነበር የእኔ ፈጥኖ ደራሺ ሥወዲህ
Sheno shewa yaderesalu brother ke Deberebehan meheja meged ya deresalu?
ጫሉካየየየየየየየነ የእውነት የልብ አድርስ ነህ ማርየ💞💞💞💞💞💞በጣም አሪፍ እቃዎች ናቸው ግን እሩቅ ነው
Wow
Maashaallaah baayee midhagadha ?anii nibitadha ? hanga jimmattii gessuu nidandesuu?
ዋዉ ሀሪፍነዉ ግን ወደ ከሚሴቢሉኩጥሩነበር አልጋም ቁምሳጥንም ሶፋም እገዛቸዉነበር በላኩልኝ
አልጋ ኮመቢሌት ሢንት እንደሆነ ንገረን እናም ዴሴ አከባቢ
Betam enamesegenalen
እንዳው አረ ትንሽየ ቦታ ባገኘው እንጅ ሶፋው በቀረብኝ ቤት ላላችሁ ጥሩ አማራጭ ነው እንዳው ሀይቅና አካባቢዋ ቦታ እስከ ስንት ይሸጥ ይሆን
Yinem teyake new ehit gine iko hikem welahe haref haref ika ale ihet senehed mireten meiegezat inecelalen
እቤት መቅደላ ማሻ ታደርሳላችሁ
waw
Wwwwwo bexami konjo
enamsegenlen
እኔ እኮ ምገርመኝ ጉራችሁ ነው እዚህ ትታወሩና እዛ ይለያያል ደሞ ስልክም አይሰራም
ይሄ የቆየ መረጃ ነው
ዋውው ወይኔ ሲያምር የት ነው ቦታው
የትነዉ አድራሻችሁ??
Yet new botaw?
እኔ እፈልጋለሁ ግን ወልደያ ታደርሳላችሁ ወይስ እዛው አድስ አበባ
እኔምባህርዳርቤትሰርቸ እንሻላህልገዛችላለሁምናልባች ጨኅራየንእያመመኝነው እንጅ ቤተሰብንመርዳት ችግርነው
አዲሥ አበባ አድራሻ አላቸው?
ጫልዬ አገሬ ልግባ መረረኝ ምን ልስራ መላ በለኝ አመሰግናለሁ
𝑬𝒔𝒂𝒅𝒉𝒂?
🙋♀️💌
እእቶቼ ሞያ ልመዱ የቤት ጌጣጌጥ ቀላልነዉ ሚሠራዉ ሚያሥፈልገን ትንሽ ብርነዉ የሠዉ ፊት ይብቃን
በውስጥ አስተምሪኝ
ልክ ብለሻል እህቴ ግን ምን ሞያ የጅ ሞያ ስትይ አልገባኝም
እስቲ አሳውቂኝባክሽ
ክክክክክክ እውነት ነው ለካ እሱም አለ
𝑶𝒌 👌 𝑮𝒂𝒓𝒂𝒂 𝒎𝒖𝒈𝒂𝒓𝒊𝒕𝒕𝒊 𝒊𝒏 𝒈𝒆𝒔𝒖𝒖𝒎𝒆𝒆?
ሳፋዎቹ በጣም ያምራሉ ዋጋውም ቆንጃ ንው:
በየሀገሩ ታደርሳላችሁ ?
እናመሰግንሃለን ወድማችን ዋጋው ተመጣጣኝ ነበረ ግን አድሳባ ብቻ ሆነእጅ
👍👍👍
እስት, ዎንድሜ,, ከቻልክ ዎዴ ሆሳና ካታማ ሄድንና ኦንዳዝ አይናት ሶፊ, ካለ, ፋልጌ አቅርቤን
😘😘😘😘
Waan bay.ee namatii toludhaa anii galaan achuman bitadhaa ittin sii haa ga.uu nan jedhaa mee
የት ነው
ቤጣም የምያምር ሶፋነዉ እናመሴግናሌኒ ወዲማችኒ ቤርታልን
Caala baga nagan dhufte garu maltate yaa obolesa koo
የበታችሁ የዴሤ የምንጣፍ ዋጋ ባለፈው የተለቀቀው ጠፍቶብኝ ነው ሊንኩን ተባበሩኝ
ወንድሜ ደሴ አምራቾቹን ብትገልፅልን ከተቻለ ቦታው ላይ ቅረፃ ብታደርግልን ስለምትለቃቸው መረጃዎቺ ከልብ እናመሰግናለን
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
መሸ አለህ በጠም ውድጀውለው ስመጠ እገዘለው
Chalaye merte leje
ወደ ክፍል አገረ ያደረሱም
ውይአተልጂ
የሚል
እሽ ከየት እስከየት አገር መዉሰድ ትችላላችሁ