Lemlem Tafere it’s very common in Dire Dawa... you may not know it if ur not from there... its also well known in India and North African countries.... one of my fondest memories as a young girl is buying and sharing mushebek with my friends... thanks for watching 🙏🏾❤️
ወይ ሙሸበክ እንዲክ ነው እሚሰራው ደስ ሲል በጣም ቀላል ነው ለካ
Wow hasheme uuf agare naafeqeny yimachis ye dire lij
Ameseginalehu ye dire lij ❤️🙏🏽
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። ከቻልሽ የሐለዋ አሰራርም አሳይን።
Gyta yebarekesh betam new yemwedew
አሪፍ ነው የሀላዋንም አሳይን
betamaa ejig betam enamesgnaln yihenmrt mgb siladsyeshn ejish yibarek
አንድ ገጠመኝ ልንገራችሁ ስለ ሙሸበክ ከተነሳ አይቀር የትምህርት ቤት ገጠመኝ ነው አንድ ቀን ትምርህት ቤት ስሄድ በዛው ነው የማልፈው ምስራቅ ጀግኖች ነበር እና ትምህርት ቤቴ ሙሸበክ ገዝቼ አጋጣሚ ሰው አገኘሁ እና ሰላም ለማለት ባጌ ውስጥ ከትቼ እረስቼዋለው ከዛን ለብዙ ሰአት ስለተቀመጠ አቶ ስኳርና ዘይት ቀልጠው የባጌን እቃ ሙሉ በሙሉ መፅሀፍ ነሽ ደብተር ነሽ እዳለ ዜግነቱን ቀይሯል ሆሞርክ ስለነበረን አውጡ ሲባል አቶ ደብተር ላይለያዩ ተያይዘዋል በቃ እርም ብዬ ከዛ ጀምሮ ባቅላባ እንጂ ሙሸበክ ትቻለሁ
ሙስሊም ነኝ እኔ ፈትህያ ሰኢድ እና በሙሸበክ ጨከንሽ በቃ? ሌላ እድል መስጠት አለብሽ 😃😃
Ethio Kitchen ክክክክ አይ መፅሀፍና ደብተር ዝምድናቸውን ላይለያዩ ተቆራኝተው ሳይ አሳዘኑኝ ክክክክ እረ ሼ ግጥም አድርጌ እበላለሁ አሁንማ እድሜ ላንቺ መስራት ለመድኩ አመሰግናለሁ ቆንጂት ለሙሸበኩን ሊጥ እንዴት የፕላስቲክ እቃ ውስጥ አስገባሽው ቀዳዳዋ በጣም ትንሽ ስለሆነች አልገባኝም please tall mi bak
ሙስሊም ነኝ እኔ ፈትህያ ሰኢድ እህቴ የሊጡ እቃ ከላይ የሚከፈት ክዳን አለው። በነገራችን ላይ የምትሰሪ ከሆኑ ቀለሙን ባትጨምሪውም ከለሩ ምንም ልዩነት አያመጣም እሽ። መልካም ቀን ያገሬ ልጅ💐💐። ቤታችን ከምስራቅ ጀግኖች አይርቅም ነበር ብቻ ምስራቅ ጀግኖች ስትይ ሰፈሬን አስታወስሽኝ።
Ethio Kitchen በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ የት ነው ሰፈርሽ ??
ሙስሊም ነኝ እኔ ፈትህያ ሰኢድ አይ ያገሬ ልጆች የድሬ ልጆች አዝናናሽኝ በጣም አስታወሽኝ እነ ሀሺሚን እነ ኡመር ሀላዋ ቤትን አስታወሽኝ አይ ድሬ የምትመች ሀገር ነች እኮ ውድድድድድ ድሬን እና የድሬ ልጆችን ኢያል ድሬ
በጣም ጥሩ ነዉ እባክሽ የፈጢራ አሠራር አሳይን.
wow betam harif new enko belela temer yemisera yemseleng be duket ena sukar ayemselengem
Sosi Tena Ameseginalehu Ehete .... Awon aseraru Betam kelal new❤️🙏🏽
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
በጣም ቀላልና ፈጣን አሪፍ ሆነልኝ ሞክሬ እድሜሽን ያርዝምልኝ ዘመንሽን ይባርክልኝ ውድድድድድ
መኖር ደጉ መኖር ደጉ አሜን በጣም አመሰግናለሁ.... ስለወጣልሽ ደስ ብሎኛል..... በልምምድ ደግሞ የበለጠ ይቀላል....ቸር ሁኝልኝ እህቴ....
ዋውውው በጣም ለማወቅ የመፈልገው ነገር አቦ ተባረኪ ሃጃሽ የመላ ያገሬ ልጀ
Amazing! Thank you for sharing the recipe with a sweet memory! keep it up hun!
አብሽሬ የሀገሬ ልጅ ተመችቶኛል እናመሰግናለን ምግባችን ጣፋጭ እኛ ጣፋጮች አቦ ይመችሽ ቆንጆ
Jay Nata አንችም ምችት ይበልሽ ያገር ልጅ❤️🙏🏽
እሺ የኔ ማር
Thanks what about Halawa
እጅሽ ይባረክ ደስ ይላል በህንዶች ሣያው ሚከብድ ይመሥለኝ ነበር ለካ ሀገሬም ድሬ ለይ አለ
ድሬ ሙሸበክ ምርጥነውልክ እንድ ሀገሬቷ
fatuma yimer ልክ ብለሻል... አመሰግናለሁ እህቴ....❤️
Wayene mushebk aboo astaweshegn mushebekina tekus beqlawa lemeblat abet yeneberegn rucha
ሰለምኩኝ አላህ ፈቅዶልኝ አልሀምዱሊላህ lik nesh ehete enem Betam neber yemiguaguaw mushebek lemeblat.... ye dire tizitaye 🙏🏽❤️
👍🏽well done. I miss dire. Do u know how to make Halewa?
Nani Tamrat No sis I wish I did... there are some recipes on UA-cam.. 🙏🏾❤️
እንዲክ ቀላል ነው እኔ ሲበላ እንጂ ሲሰራ ቀላል አይመስለኝም ነበር thank you so much my sister
Thank you! Can you show us halewa also?
You are welcome.... I will ❤️🙏🏽
konjo lij ejish yibarek
kal Anit amen ehete ameseginalehu anchim tebareki 🙏🏽❤️
በጣም አመሰግናለሁ የናፍቀኝን ሙሽበክ ውው ቆንጆ እጆሽን ይባርክው
thank you
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እጅሽ ይባረክ የኔቆጆ። በጣም ምወደው ምግብ
Nitsuh Mkonne Kebede አሜን እህቴ🙏🏽❤️
እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ እህት
gez snr አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ምግብ ዝግጅት በማርታ/ Meals By Martha አገሬ ትዝ አለኝ
ተባረኪ
امينه Amena አሜን እህቴ..... ቸር ሁኝልኝ...
ምግብ ዝግጅት በማርታ/ Meals By Martha ለሁላችን።
እናመሠግናለን ልዩ
Halima Alabachwo እኔም በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏽
eht marta btam aenamsegnaln gen bemsehaf bitasatmi btam tirunew balshbt selamsh ybeza
Thanks I love it
ye diree lij nesh ende 😇😇
Kaalid Nuraddin awon ur fire lij negne ❤️
ሲገርም ወይኔ እሄነው እዴ ሙሸበክ የሚባለው እኔኮ የሆነ ለየት ያለ የ አትክልት ዘር ነው እሚመስለኝ ክክክክክክክ ጥሩ ነው አይ ሙሸበክ
dire yashim bet
ዋው ምራቄን አሰዋጠኝ ታዳ የትአግኝቸው እሰኪ እሞክራለሁ ግን ለመዳም ቅምሰ አላርጋትም
Zabeba10 6272 እረ ምን ችግራለው ብታቀምሻት
ያምራል እኛ አገር እሚሠራ አይመሥለኝም ነበር
Mdina Seid ድሬዳዋ ይሰራል እህቴ ሌላ አካባቢ አላውቅም.... አመሰግናለሁ
ያገሬን የድሬ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ በጣም ጎበዝ ደሞ እኔም ያንችን እያየው ቆንጆ አርጌ ሰርቼ በልቻለው አመሰግናለው ስላሳየሽን ይመችሽ ያገር ልጅ
Yodit Tilahun በጣም ደስ ይላል እንኳን ሰራሽው የአገር ልጅ። በጣም አመሰግናለሁ❤️🙏🏽
በጣም እናመሰግናለን እውነት ድሬን አስታወሽኝ
እህታችን በጣም እናመሰግናለን
i love alot ..but fresh......now i miss it *Hashime Mushebek* ....😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
enamesegenalen
GhddgAyemanot EetexcgDemesie እኔም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
በሪችይ ጉበዝ ሰንት ሰአት ነው አብክተን መቆየት ያለበት?
ዋው
yne konjo bh sekuwaru fanta bh mar msrath aychilmh?
Note 1122 ይቅርታ በማር ሞክሬው አላውቅም ቢሞከርም ውጤቱን አላውቅም..... ግን ሲሮፑን በስኳር መስራት በጣም ቀላል ነው....)
ማሻ አላህ አረፍ ነው
Wowooo
Noorty Hamzah Thank you very much❤️🙏🏽
እስከሚነፍ መጠበቅ የለብንም ማለት ነው አልገባኝም
ውይ የኔ ቆጆ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነበር የምወደው በፊት አረቤ ትሰራ ነበር ግን ስሰራው አይቻት አላቅም ግን በጣም ነበር የሚጥመኝ ግን አሰራሩን አልችልበትም ግን ማንኛውም ዶቄት ይሆናል
Mኣadaynh Mብadaynh ምንም አይደል እህቴ... አዎን ማንኛውም የዳቦ ዱቄት ይሆናል.... አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
ሀሺሜ የናፈቀው
Meseret Alemu Kidane Alemu 😂😂😂😂እኔ
wow enem
Enabatame nawo yanafakagne 😐
ብርሌውን ለሌላ አገልግሎት ማድረግሽ ድንቅ ነው :) እንደዚህ ነው ከ ኖርማል ወጣ ብሎ ማሰብ. እንጀራ ሁሌ ለምን ክብ ይሆናው ግን :)
251 L A N D በጣም አመሰግናለሁ❤️🙏🏽 የእንጀራ ክብነት እንኳን ያው በብዙ ምክንያት ይመስለኛል። አንደኛ ክብ እንጀራ ለመጋገር ይቀላል። ሁለተኛ መመግቢያ ገበታችን ክብ ነው ( እኛ በባህላችን ተሰብስበን ከበን ሳንራራቅ ተፈቃቅረን መመግብ ሰለምንፈልግ) ይመስለኛል
@@EthioKitchen ጥሩ መልስ በጣም አመሰግናለው. የጠየቅኩት አዳሜን ለማነጋገር ነው, ትንሽ ወጣ ብለን እንድናስብ: ወገን እስካሁን እኮ በ አንድ በሬ ምናርሰው ወጣ ብለን ባለማሰባቺን ነው (ግን በሬው ይሸጥ ትንሽ ትራክተር እንግዛ ሚል የለም). ስለ አብሮ መብላትን ነው ክብነቱ ምያሳየን ስትይ, እሱማ ነው ግን ለምን? አራት ማአዘኑ እንጀራ አይዋጥልንም? ማንም እንጀራ ሲቆራረስ/ጥ ያው እንጀራ ነው. ያጋጠመኝን ልንገርሽ... የሆነ የተሰራን ጨርቅ, አንድ ሜትር የሰፋ, ከበርሜል ውስጥ ያለውን ወደላይ እየጎተተ የሚጠቀልል ማሺን አይቼ... እንዴ ይሄ ነገር እንጀራን አስታወስኝ ብዬ አሰብኩ. ለምን ሊጡን ከላይ መጠቅለያው ፓይፕ ላይ ጠብ ጠብ እየተደረገ በረጅሙ ለምን እንደጨርቁ ትልቅ 1000 ሜትሮች ሚሆን እንጀራ ቢጋገርስ አልኩ. ቱቦው ውስጥ ኤሌክትሪክ እሳት አለው... ማሽኑ እየጋገረ እዛው ሲደርስ ይጠመጥመዋል. Energy ይቀንሳል አያደክምም ሲወጣ ዝምብሎ ቆራርጦ መሸጥ ወዘተ ብዬ ዩኒቨርሲቲዎች ምናምን ብዬ ነበር.... አንዳንድ ስኩሎች 100 ምጣዶች በ 100 ሴቶች ሲጋግሩ አይቻለው.... Imagine ላሰራ ሁሉን ጨርሼ... Factory አግንቼ ኢንቨስተሮቹ መጨረሻ ላይ ክብ ያልሆነ እንጀራ እንዴት ይዋጥልናል ብለው እረፍ! አስቢ የተማሩም አሉበት አለምንም ያዩ ነበሩ.... So እንደገና ልጠይቅሽ: እንጀራ ሁሌም ክብ መሆን አለበት? Lol Happy New Year
አመሰግናለው በሚቀጥለው ባቅላዋ ብታሳይን
سلامያምራል سلام እሽ እህቴ... በክላቫ ሰርቼ እላውቅም ግን ለመስራት እሞክራለሁ... ከወጣልኝበጣም አመሰግንሻለህኑ...
wowwow
يوميات الاميرات ديزني ameseginalehu....
ነይ ላሳይሽ አስራሩን እህት
Thank you so much sis
Meseret Abebe you're welcome sis
ሊጡ ተቦክቶ መቆየት አለበት ወይስ ወዳውኑ መጋገር ይቻላል?በተረፈ ሰላምሽብዝትይበል
des sil tebareki
maŕeta eyob Amen Anchises tebareki ehete ❤️
አመሰግናለሁ ያችን እያየሁ ያለቃየ እየሰራሁ እያበላሁ ነው አሁን በየቀኑ እደዚህአይነት ሥሪ እያለች አሰለቸችኝ
ዊይ የሴት ልጅፈተና አኑሮኛል ቸርነትህ ስራ አበዛሁብሽ እህቴ... በርቺ አይዞሽ ❤️
እስት ልሞክር። thanks
Ziyada mar እሽ እህት ሞክሪው... ቀለም ባትጨምሪም ብዙ ልዩነት አያመጣም..... ሰላም ሁኝ.... አመሰግናለሁ
ውይ ሙሸበክ እና ባቅላቫ ስወድ እኮ
Kiya Trap's queen እኔም ልክ እንዳንች እወዳለሁ❤️
THANK YOU for sharing!!!Had these in Harrah 2017!!! Now I'll try to make some here Brooklyn!!! KKK ;))
auntie Wow thank you for watching and commenting.... I grew up eating this in Ethiopia.... I hope you like it ❤️🙏🏽
thank u.
netsanet graham you're welcome ....
ምግብ ዝግጅት በማርታ/ Meals By Martha የመረለ.ፀበቈ
Wayawo tezeta arere alabeje tezeta mar barece
ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው ::የት ነው ያለሽው ሞያ እፈልጋለው በቅርቡ ስለማገባ ልዘጋጅ
Nura Nesru Nesru እህቴ መልካም ጋብቻ። እኔ እምኖረው ሰሜን አሜሪካ ነው። አመሰግናለሁ❤️🙏🏽
Kuf malet aytbkibtim?
No... Gin tinish biyarf yimeretal dingayama ayhonim letirs
እናመሰግናለን እህት ሞከርኩት መጣም ጥሩ ነው
Samira Assafa አመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏🏽
እህታችን በመጀመሪያ እናመሰግናለን
ግን ዶቄት የምን ዶቄት ነው
የፍርኖ ዶቄት መሆን ይችላል ?
ፍቅርታ፡ ማርያም አዎን እህቴ ይቻላል። በጣም አመሰግናለሁ❤️🙏🏽
Wayena hegrye teza alega dire
እረ ትዝታየን ቀሰቀስሽው አቦ ይመችሽ ድሬ ናፈቀኝ የጁመአ መስጅድ የጫት ተራ ሰፈር ልጅ ነኝ ከቤታችን ጎን የሙሸበክ እና የበቅላባ ቤት አለ እስኪሰለቸኝ በልቼ ነበር እድሜ ለስዴት ተሰደናል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀሊን
ሙስሊም ነኝ እኔ ፈትህያ ሰኢድ ሠላም የድሬ ልጅ እኔም በዛ ሰፈር ሁል ግዜ እመላለስ ነበር ሙሸበክ እና ጃጁር በጣም ነበር የምወደው .... መልካም አዲስ አመት🙏🏽❤️❤️
Ethio Kitchen አይደል በጣም ደስ ይላል ለዛ ነዋ የሙሸበክ ባለ ሙያ የሆንሺው በርቺ ጥሩ ስራ ነው👍😘 🌻
የሙእሚኖች ተከታይ ፈትህያ ሰኢድ ሠሚራ
ዱቀተ የምድነው ማምየ
ሀይሚ የማርያም ልጅ ነኝ የዳቦ ዱቄት ነው እቴ... አመሰግናለሁ🙏🏽
thanqiwhabibti
مستخدم Google you're welcome
ዝብለሽ አታውሬ።ከሌሎቹም ተማሪ ስራሽ ጥሩ ነው
thank you so much
kemba kento You are welcome.... Thank You as well
Ethio Kitchen
Betam ameseginalewu aserarun lemaweq siguwaguwa neber wddddddd new maregish
በጣም ነው ምወድሽ የኔ ማር ድምፅሽ ሲያምር ትህትናሽ ደስ ሲል ከሁሉ በላይ ደሞ ለእያንዳንዳችን መልስ መስጠትሽ ልዩ ያረግሻል አሉ አንዳንድ አንድ ጥያቄ ተጠይቀው እሱን ለመመለስ አንድ ሌላ video ይሰራሉ መመለስ አልሻልኩም በዝቶብን ይላሉ ሲያከብድ እኔ ውለታሽን አረሳም ውዴ ኬክ ሎሚ አስለምደሽዝናል
መኖር ደጉ መኖር ደጉ ኧረ ምንም አይደል እህቴ። ግዜ ወስደሽ ስለፃፍሽልኝ መልካም አስተያየት በጣም አመሰግንሻለሁ። ሎሚ ኬክ ሰርተሽ ግን ብቻሽን በላሽው አይደል 😃😃 ቀልዴን ነው ። ቸር ሁኝልኝ እህቴ ❤️🙏🏽
የኔ እናት አንድ ቀን ሰርቼ አበላሻለው ኢትዩ ከሆንሽ
እናመሰግነለን እውነት
Aster getey እኔም አመሰግናለሁ የአገር ልጅ🙏🏽❤️
Aster getey ሠሚራዋሡ
thanks mar
I don't know what is moshbk and I am Ethiopian.
Lemlem Tafere it’s very common in Dire Dawa... you may not know it if ur not from there... its also well known in India and North African countries.... one of my fondest memories as a young girl is buying and sharing mushebek with my friends... thanks for watching 🙏🏾❤️
Wow konjo taberki das yilale 💖
Mahalet Konjou Amen anchim tebarekiligne konjo ... ameseginalehu 🙏🏽❤️
thanks to tomej sawkir
እናመሰግናለን ማርታ ይከንን የማውቀው የህንድ ፊልም ላይ ሲበሉ ነበር የማየው አሁን ግን እኔም እራሴ ሰርቼ ልበላ ነው ♥♥♥♥
AYHaya Ayhaya kkkkkkkkkhararawacheko yebelalu
AYHaya Ayhaya era remdan laye moltowale
እኔማ ህንድ ሾው ላይ አይቸ ሞክሬ ነበር kkkk ግን ብዙም አልነበረም አሁን ግን ተሠራ በሚገባ
Wowwwwwwwwwwwwwwwwowwwww
Sada Insarmuu Thank You ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አገሪን አስታወሽኝ ታይዋን ስሄድ ሁሌ ነበር ገዝቼ የምበላው ግን እደነሱ አድርገሽ ትሰሪያለሽ እኔ እሞክላለው ካንቼ አይቼ አሁንስ ናፈቀኝ
ሙሸበክና ባቅሏው ነበር ቀለቤ ለ1 ወር ድሬ ቆይቼ ነበር
fatuma seid ታድለሽ❤️
@@EthioKitchen ብለሺ ነው
Uuuufffff yawkuten maswk mlekam new ewnet ejcheshi yberku bengrachen lay ymesrchwn ngroch esrachwaleu gen meshbek anedad Ethpaion ymesfelegu ngroch telo anegchwm enj....
Ani Ani Amen ehete anchim tebarekiligne.... Cher hugniligne🙏🏽❤️
እናመሰግናለን ግን እባክሽ ፆም ሲሆን የምንመገበውን ብታሳይን
Radete Radere የፆም ምግቦች የሰራዋቸው አሉ እህቴ እነሱን ማየት ትችያለሽ...
*
ዉይ የድሬ ትዝታ በአይኔ መጣብኝ
ወይኔ ኩሺን አስታውስኝ
Muhammad ሚሚ ብርሀኑ ሠላም የድሬ ልጅ... ❤️
አሳርረሽው አይደል እንድ ከዚህ ወዳ ክስል አይመስል kkkkkkkk
lubaba lubab Shmelis ኧር እህት ሙሸበክ እኮ ቀላ ሲል ነው አመሰግናለሁ
አሪፍ ነው ግን ትንሽ መቡካት የለበትም አዴ
አንድ እህት ሌጌማት ስትሰራ እርሾ አድርጋ ትንሽ አቡክታዋለች የሊጡ መላላት እደዚሁ ነው ለምን እርሾ አልተጠቀምሽም አንቺበተረፈ አሪፍ ነው በርቺ
ቤቴል እናኒ ልጌማት ሲሰራ እርሾ ይጨምራል ግን ሙሸበክ አላውቅም ገና ዛሬ ሰማሁ እሱ ኩፍ ማለት አለበት
Ye dera ledge nger yekezra astawshege
Ethiopia Woldemheden የድሬ ልጅ ከዚራ የቱጋ? ባቡር ጣቢያው አካባቢ?
ምግብ ዝግጅት በማርታ/ Meals By Martha wow betame enamsgnal ene ye DERA Leji nigi tezta 😍
Don't use all ways food Clare not good ok u well be sick canser
Thanks mar
ዋው