መለስ በራሱ አንደበት: Meles In His Own Words

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 вер 2024
  • መለስ በራሱ አንደበት: Meles In His Own Words

КОМЕНТАРІ • 905

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Місяць тому +3

    ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር መለስ ነብስህ በሠላም ትረፍ።ከብዙ ቀውሶች በኋላ በጥልቀትና በእርጋታ ማሰብ ስጀምር በህይወቴ ያየሁጥ ምርጥ ምሁር መሪ አንተ እንደነበርክ ተረድቻለሁ።
    ከብዙ ፀፀት ጋር!

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Рік тому +20

    እኔሥ አይቆጨኝም ከመጀመሪያውም በጣም አድናቂው ነበርኩ።እንዳውም እሱ ንግግር ባደረገ ቁጥር ለማዳመጥ ቴሌቭዥን ሥር ተጥጄ ነበር የምቀረው።ነገር ግን እሱ ችግሩ ፈጣሪ ባለምጡቅ አእምሮ አድርጎት ሣለ አልፎ አልፎ አይምሮውን ለተንኮል ሥለሚጠቀምበት የሠራውን መልሶ ያበላሸዋል እንጂ።ለነገሩ በመነጠቀ አይምሮ የሚሠራ ተንኮል የሚያመጣው አደጋ ከፍተኛ ውስብስብ ከመሆኑም በላይ ለመፍታት አሥቸጋሪ ነው።የዛሬውንም የሀገራችንን ችግር አወዛጋቢና ውስብስብ ያደረገውም ለእዚህ ነው።በምጡቅ አይምሮ የተሠራን ተንኮል ለማፍረሥ ,አሁንም የምጡቅ አይምሮ ባለቤት መሆንን ይጠይቃል። አ/ቶ መለሥ በልማቱ አባይን የደፈረ,በፖለቲካውም አለምን ያንቀጠቀጠ ነው ብል ያለማገነን ነው።ምክንያቱም ከጭንቅላቱ ፍጥነት የተነሣ የሀገሩን ሣይጨርስ የአደጉ ሀገሮች ለአፍሪካ የአየር ብክለት ካሣ መክፈል አለባቸው ብሉ የአለም መሪዎችን ኢኮኖሚ የሚያንቀጠቅጥ ጉዳይ አምጥቶባቸው እንቅልፍ ነሥቷቸው ነበር።በእዚህም የተነሣ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ እንደሚባለው ይሄ ሰውዬ ከየት መጣብን ነገ አፍሪካን ከእጃችን ሊነጥቀን ነው ብለው ሥለፈሩ, ፎቶ አንሺ ጋዜጠኛ ተመሥለው ካሜራ በሚመሥል የጨረር መምቻ መሣሪያ ጭንቅላቱን በመምታት አንጎሉን በቁስል አበስብሰው ሞቱን አፋጠኑት።እሱን በሴራ ከገደሉ በኋላ አሁን ሥለአየር ብክለታቸው የሚጠይቅ ሌላ የአፍሪካ መሪ አልተገኘም። ታሥታውሱ ከሆነ ከመለሥ ጀርባ ተቀምጦ የነበረው ሌላኛው የአፍሪካ መሪም እሱ በሞተበት ወራት ተከታትሎ ነው የሞተው። ሢመሥለኝ ጨረሩ አሱንም በጨረፍታ የጎበኘው ይመሥለኛል።እና የመለስ ነገር ከጓደኞቿ በላይ ከፍ ብላ ልታይ ያለች ማሽላ አንድም ለወፍ አሊያም ለወንጭፍ ትዳረጋለች እንደተባለው ነው። የሀገሩን የቤት ሥራ ሣይጨርስ, አሀጉራዊ ጉዳይ ይዞ ወደሌላው አለም እሄዳለሁ ሢል ድምጽ በሌለው መሣሪያ እድሜውን አሣጠሩለት።ለማንኛውም የአይምሮ ጀግናውን አ/ቶ መለስ ዜናዊን ለሀገሩ የአበረከተውን አሥተዋጾ አልረዳ ላላችሁት ሰዎች ሲል ፈጣሪ የቀብሩ ዕለት ትልቅ ዝናብ በድንገት ከሠማይ ዘርግፎ ለቀብር የወጣውን ሰው አርጥቧል።እሱ ለሀገሪቷ አልፎ አልፎ ከሠራቸው ምክንያታዊ ተንኮሎች በሥተቀር, ክፉ እንዳልነበረ የቀብሩ ቀን ምድሪቷን ባረጠበው ዝናብ ምክንያት ምልክት ከፈጣሪ ተደርጎለታል።ሰው ሲያገባ ወይም ሲወልድ እና ሞቶ ሢቀበር ዝናብ ከዘነበለት ሁኔታው ጥሩ ተቀባይነት የሚያገኝ ወይም ያገኘ ሥለመሆኑ የሚገልጽ ምልክት እንደሆነ, የድሮ ደጋግና ትላልቅ ከፈጣሪያቸው ጋር በጸሎት የሚመላለሱ ሰዎች ይናገራሉ።እኔም ይሄን የተረዳሁት ከእነእሱ ነው።ሥለእዚህ አ/ቶ መለሥ የሚቀበሩ ቀን የዘነበው ዝና እሳቸው ለሀገሪቷ አብዛኛው ህዝቡ በሚያሥበው ልክ መጥፎ እንዳልነበሩ ለማሣየት የዘነበ የዝናብ ምልክት እንደሆነ አድርጌ ነው የአየሁት። ለማንኛውም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።በማወቅና ባለማወቅ የሠሩትንም ሀጽያት ይቅር ይበልልን።🔔🛎👍

    • @fitsumbrhan206
      @fitsumbrhan206 Рік тому

      መለስ በሰልጣን ዘመኑ ሃገራችን እንድትተራመስ ከየሰትራተጂ ጠላቶቿ ጋር ሆነው ይሰሩ የነበሩ ሰዎች የገቡበት ገብቶ በህግ ሲፋረዳቸው ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው ኢትዮጵያዊ መለስ ሲኮንን ነበር በአሁን ሰዓት እነዚያ ሰዎች በትልልቅ የስልጣን እርከንና በሚኒስቴር ደረጃ ሃገሪቷን እያስተዳደሩ ይገኛሉና በቀላሉ ማነፃፀርነው መለስ ልክ ነበረ እነዚህ ሰዎች አገር ሻጮች ነበሩ ግን ምንዋጋ አለው

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Рік тому +1

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 Рік тому

      ተረት ተረት በክረምት ሙቶ ዝናም ዘነበ

    • @aexum1597
      @aexum1597 5 місяців тому +1

      Medre komata ahyoch tgrawayoch jegna yejegna lige newe ahyoch geta defte yatfachu Amen Amen Amen 👎👎👎🐴🐴🐴🐴​@@FarceDrama-dv2co

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 4 місяці тому

      ቅዠታምና ካላነበበ ሰነፍ አእምሮ የተሰጠ ኮሜንት ከራስህ ጋር አወዳድረኸው ነው።

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Рік тому +12

    አረ ነብሱን ይማረው ,መመለስ ቢቻል እንዴት ግሩም ነበር ,እግዚያብሄር ይቅር ብሎ ከመጡብን አራዊት ነፃ ያውጣን🙏🙏🙏

    • @asas-rb1ln
      @asas-rb1ln Рік тому +1

      አንተ ያሞትክ ሙት አመለክ ለብስህን አይመረው ከፈለክ ተከተለው ስዖል ይጠብቀሃል

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Рік тому

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @amarebiad3424
    @amarebiad3424 7 днів тому +1

    This speech best of best in ethioppia.greet

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq Рік тому +8

    የኢትዮጵያ ህዝ ይቅር በለን እያልን ቀን በቀን እያለቀስነው ያለነው እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር🎉

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 Рік тому +8

    መልዬ ለአንዴ ቀና ብለህ ኢትዮጵያን ባየሀት እኔ በፊትም እወድሀለው ሀገራችንን ፈራናት መኖር አልቻልንም 😭😭😭😭💔

  • @Hkim185
    @Hkim185 Рік тому +4

    እንኳን ሟትክ እነዝህን ምሰጋነቢሶች የእጃቸዉን የመርዛማ ምላሳቸዉን አዝመራ እያጨዱ ለማየት አበቃኝ ። አሜን ገና ብዙ ያሳየናል

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Рік тому

      ende ANBETA 1 mill Tegaru regefu......aye tegab....

    • @yonasdawit3965
      @yonasdawit3965 7 місяців тому

      Grasshopper did Jhon the baptist and honey ate so what did King Ezana people ate grasshopper with MITMITA ?? still halal. but I never new they ate grasshoper though but TIHILO GENFO BESO etc.
      U are troll though what u eat donkey dung?? @@yonassolomon7711

  • @patrick6222
    @patrick6222 2 роки тому +22

    ጀግና መሪ ነህ ሁሌም በእዉነተኛ ኢትዮጵያን ልብ ለዘላለም ትኖራለህ ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑር ታላቅ እና ታሪካዊ መሪ ነህ ምን ታረገወለህ ብቻል የኔን ሕይወት ብትኖር ያንተን ሞት እኔ ብሞት ደስተኛ ነበርኩኝ መለስ ጀግናችን የኢትዮጵያ

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 Рік тому

      በትክክል አሁንማ አብይ እየተጫወተብን ነዉ አንተ የስራሃትንሀገር እያፈረሳት ነዉ የኔ ጀግና በአፀደ ገነት ያኑርክ😢

    • @tiyubista9685
      @tiyubista9685 Рік тому

      አብይእኮኦ፡የመለስእ፡የነህዋትእ፡የግዲእህልእጅእነዉእ፡የነሱንእ፡ክፋት፡ተኮልእ፡እየትጋተያደገ፡ዲቃላአ፡የህዋትእ፡ቆሻሻአዉ፡የሆድእቃነዉእ፡እነሱኡ፡የጠነሰሱትንእ፡ጥንእስእስ፡እየበጠበጠነዉእ፡እሚያጠጣንእ፡የነገሩኡ፡የብሔርትኝእነትእ፡ጠሳሽእ፡ህዋትእ፡ነዉ።

    • @solomondawit3306
      @solomondawit3306 Рік тому

      በ ኢኮኖሚ ስራ ላይ ጎበዝ ነበር ግን በዘር ጭፍጨፋ አይታማም የሞተባቸው ስወች ናቸው በደንብ የሚያውቁት እሱን

    • @yonasdawit3965
      @yonasdawit3965 7 місяців тому

      ''irasu bedilo irasu alekese balubalta feres ager aderesse''-.
      UA-cam proved Meles used to have too many ethiopian lovers admires and vote of democratical comments in ethiopia beside outside of ethiopia. Everyone pays him respect despite what despite KATANGA mindes@@solomondawit3306

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 Рік тому +17

    መለስ 😢ምርጥ አይምሮ ነበረው

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Рік тому +1

      😂😂😂ለዛነው የጭንቅላት እጢ ያመመው የሞተ፠፠ሴረኛ ተንኮለኛ 100%በዚህ በሽታ የሚጠቁ መሆናቸውን ሣይንስ ያረጋገጠው ነው😂😂የስራውን ውጤት ፉሬውን ደግሞ አሁን፠እያየን ነው፠፠😂😂የምታራውን እወቅ፠፠ የዚህ ሁሉ ፠የሀገር ዝቀጠት የሡስራ ውጤት ነው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому

      ​ግፈኛ😂

  • @chaltuabebe4233
    @chaltuabebe4233 Рік тому +7

    ገራሚ ድንቅ ሰው።አልተረዳንህም ነበር!!

  • @abdurohmanelisssakhoury6402
    @abdurohmanelisssakhoury6402 Рік тому +15

    እንዴት አድርገን እንመልስህ አባታችን ተጫወቱብን እኮ

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Рік тому

      ወዴት ትመለሰው ያው እሡ እራሡ ለክቶ ሠፉሮ የሠጠህ ሜዳላይ ነህ እኮ😂😂😂አመቻችቶ ላቸው ነው የሄደው😂😂ምን እያወራህ ነው😂😂😂😂እሡ አለመኖሩ እንጅ ያው የሡ ስራ ውጤቱ ፉሬውን የእየበላህ ነው ከፈለግኸው ማንን ነው የምታማርረው ነው ስሌላሠው ነው የምታወራው😂😂

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому

      ​@@gisheba7022..
      አንተ አሁንም ትንሽ አትማርም....?!

  • @Halimetendrs
    @Halimetendrs Рік тому +3

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድረየግልን ለሀገሩና ለወገን የሚቆርቆር መንግሰት ይሰጠን

  • @dontworry3403
    @dontworry3403 Рік тому +63

    😭 የፈለጉ ብያጠፉ እኛ ድህች ሰርተን እንገባ ነበር

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +14

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @smoothingrelaxation8407
      @smoothingrelaxation8407 Рік тому +1

      @@mordecai4675 don't copy paste every where what the heck

    • @alemudesta5793
      @alemudesta5793 Рік тому +1

      አንተ ባንዳ ነህ እንዴ?

    • @ስሚር-ሐ5ኘ
      @ስሚር-ሐ5ኘ Рік тому

      😭😭😭😭😭

    • @rosagiorgiprim6746
      @rosagiorgiprim6746 Рік тому +1

      እነምንይጠበስ ፡በሰላም ወተን እደንገባ አስመሰዮች /በጥላቻ የተለከፉት መርዝ እየራጩ ሰላም ነሱን።

  • @abebeberhanu7713
    @abebeberhanu7713 Рік тому +2

    every time i listen to Meles i see a person full of knowledge and himself. oh how I wish if i had a different version .... but not really!

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Рік тому

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 Рік тому +33

    መለስ ሁሌም በውስጤ ትኖራለህ ባንተ ዘመን እንደፈለኩ ሀገር ቤት ሔጄ ደካማ እናቴን እጠይቅ ነበር …

  • @mekuanente5962
    @mekuanente5962 2 місяці тому

    መለስ በአፉ እንጁ ልቡ መርዝ ነው ምክንያቱንም ለ20 ዓመታት የአሰብን ወደብ ተጠቀም ተብሎ እንኳን ለእኔ ባህር አያስፈልገኝም ያለ ምርጥ ሙህር ነው ማለት አያስደፍርም ምክንያትም የዛሬዋን ትንሿን ትግራይ የነገዋን Great tigray ለመመስረት ነበረ ዓላማው ።

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 20 днів тому

      😂 እስካሁን አልነቃህም

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 місяців тому +3

    ክብር መለስ ዜናዊ ! ጀግና መሪ ! አንበሳ መሪ !
    እድለኛ ነኝ እንደርስዎ አይነት መሪ በማየቴ !
    ሁሌም በልቤ ውስጥ ይኖራሉ !

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Рік тому +2

    ሁሉም ይህን ግን አተን በደንብም ባላቅህም እምነት አልነካኽም ነብስህ ይማር አሁን ምላሰቂቤ ያዘን ምንታረገው እምነትይከበር

  • @NagoosHabsh
    @NagoosHabsh 8 місяців тому +4

    የድሃዉ አባት በየት በመለስነህ😢

  • @brhanemelake7560
    @brhanemelake7560 3 роки тому +33

    ኢትዮጵያዬ አሁን ንሰሀ እንግባአ እንጠመቅ እንስገድ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ወደሆላ አንመለስ ኢትዮጵያ እምትሮረው በእግዚአብሔር ቃልኪዳን ብቻ ነው አለምም እግዚአብሔር ቸርነቱን እዲያበዛልን እንለምነው ቅድስት ድንግል ማርያም እመ አምላክ ሀገር ኢትዮጵያ ትቀበልልን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 3 роки тому

      ይህን የሚያደርግ የለም ሁሉም ጥዋት አቁሟል የቛንቛ ጣወት

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Рік тому

      አሜን

    • @salimhashim5060
      @salimhashim5060 Рік тому

      ትልቁ ችግር ኢትዮጵያ ላይ እንደ አንት የራሱ "ኢትዮጵያ" አለው. እግዛብሄር ከምትል ፈጣሪ ብትል ይሻላል ። ግማሹ ሙስሊም ነው

    • @hamudi_Hubi
      @hamudi_Hubi Рік тому

      የድድብና ጥግ ስላለህ ራስህን አትችልም 'ይልቁንስ የማይወለደውን የማይወልደውን አንተንና እኔን ከገማ ስፐርም የፈጠረንን አምላካችንን አላህ በብቸኝነት እንገዛው ያኔ ነብስያችን(ህይወታችን) ሰላም ትሆናለች' የምታመልከውን ስእል አቁም እሳት ቢያስነኩት እንኴን አንተን ራሱን አያድንም!

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Рік тому

      Tigre leboch

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 Рік тому +12

    መለስዬ መአር ከማካ ሀቂ አቦ አበይ ይርከብ "ቅሰን አብ ገነት!!!

  • @wesenyel
    @wesenyel 2 роки тому +2

    ዛሬ ላይ ሆነ ወደዋላ ስናይ ብዙ የክእደት የአደርባይነት ራስወዳድነት የለየለት የድንቁርና አይነቶችን እና አዳዲስ የትርክት የማምረትና የማስመሰያ ተግባራቶችን የመተግበር የተቀናጁ ዘመቻወችን ለማየትና ለመስማት የቻልንበት ኢደት ነው ያሳለፍነው አሆ እውነት እውነት ነው ከቶ ሊቀበር እና በሴራ ሊደመሰስአ
    አይችልም ባይሆን ወደተሻለ እውነት እና የብልፅግናን ፀጋን በነበረው ላይ በተሻለ መላበስ እንጂ ። ስለዚህ ደስ የሚል ነው አቅ ነው በርካታ ለበሽታችን እና ለወረርሽናችን ፍትሆን መዳኒት የሚሆኑ የታላቁ መሪ ንግግሩች አሉ ። ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን።

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Рік тому

      His idea was evil , divide and rule was his tactic, today 1,000,000 tegaru died as a result.

  • @danet9327
    @danet9327 Рік тому +13

    When this smart man dies, Ethiopia cracked down,
    Respect to Meles Zenawi ❤
    Rest In Peace my Hero

    • @alemudesta5793
      @alemudesta5793 Рік тому +1

      From your presipective

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Рік тому

      IF YOU BUILD YOUR HOUSE ON THE SAND , THAT IS THE RESULT.
      TPLF CREATE EVIL SYSTEM AND PP
      GOV. WALK ON THAT SAME PATH.

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 Рік тому

      One's treasure is another's garbage. To mention one, he brought ethnic federalism to divide and rule.

    • @hareghaile1889
      @hareghaile1889 Рік тому

      ❤❤❤

  • @aynubelay859
    @aynubelay859 5 місяців тому +1

    Yena jegena atene yemesle yete yegejale

  • @fatumatubu3052
    @fatumatubu3052 Рік тому +7

    አይ ማሌ ለት ዛማን ነፊቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @hayu9681
    @hayu9681 Рік тому +1

    ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን !መለስ ምርጥ መሪ ነበር !አላህ ይቅር ይበለን!

  • @BereketAz65
    @BereketAz65 Рік тому +4

    ስልጣን ለማይገባው ሰው ስልጣን አይሰጠም ።አይ የሰሜን ህዝብ ይለያል እኮ😢😢😢

    • @ZyinoEto
      @ZyinoEto 8 місяців тому

      አወ፡ሰሜኖችለንጉስምሖነ፡ለቀቅሌይሚኒስተርምርጥናቸው፡ሰሜኖችየለያሉ፡መሌያኔ፡ስልጥ፡ለ፡፡ነብርጭቆነውብሏል፡መሌ፡ነብስሐንይማርሕ፡

  • @davidDavid-kn2dq
    @davidDavid-kn2dq Рік тому +6

    Meles was a unique leader from Eritrea

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem Рік тому +26

    አሁን ገና ገባኝ 😢😢

  • @amanakkkk5251
    @amanakkkk5251 Рік тому +4

    ባተ ጊዜ ቀረ ያገር ፍቅር ለዜጎችህ የምትሳሳ የማታፍር ጀግና ነበርክ አሁንማ አህያ መቶ ማሠብ የማይችል ተጫወተብን 😢😢😢😢😢😢

    • @marek5323
      @marek5323 Рік тому

      ከብት ሁለቱም አንድ ናቸው!

    • @tesfaygebru6712
      @tesfaygebru6712 Рік тому

      የሚገርመው ከብት 'ከብት' ብሎ ሲሳደብ መስማት ነው ።

    • @borumaeda5810
      @borumaeda5810 Рік тому

      ሁሉም የቀበሮ ባህታዊ ናቸው። ለምን ዝምብሎ በክፍለ ሐገር እንድንቀጥል አልሆነም ስኮላር ሽፕ በሙሉ ለትግራይ ወንድሞቻችን ብቻ ይሰጥ ነበር፣ገንዘብ በገፍ ከባንክ በተለይ ከንግድ ባንክ ከልማት ባንክ ለሕውኃት ሰዎቻቸው ብቻ ይሰጥ ነበር ለምን?ከሽሮ ቤት እንኳን ያነሰ የለም የሕውኃት ሰዎች ቅምጦቻቸውን ያለግብር ከፋይነት እንዲሰሩ ይደረግ ነበር ለምን?

  • @SukuraMishero
    @SukuraMishero Рік тому +5

    ሳናቅ ያመለጠን። መሪ ነብሰ ይማር

  • @AbubekrShejems
    @AbubekrShejems Рік тому +2

    You are really heroes😢

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት Рік тому +8

    ልዩነቱ የሁለቱ
    አንደኛዉ የልመና እድል አለኝ ይላል
    ዜናዊ በቁጭት ልመናን እና ድህነትን ይፀየፍ ነበረ

    • @michaellemma6712
      @michaellemma6712 Рік тому +1

      Melesm eko sof yelebesku lemagni negni blal asemashim ede kkkkkkk

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Рік тому

      መለስ ለማኝ ሌባ ነበር

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 Рік тому +2

    ወላሂ ብዙ ስራ ሰርተህ ያለፍክ መሪ ነህ።ብሄራዊ ጀግና ነህ።

  • @mustefafare2173
    @mustefafare2173 2 роки тому +12

    አቶ ፀጥ አርጋቸዉ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 11 місяців тому +1

    መርዝ ተረኝነትን ዘርተህ ባልሄድክ እንጂ ይይሰራነው ስራ ሁላችንም ታሪክ ነው
    አባይ
    ተከዜ
    መተከል
    ላሊበላ
    ጎንደር እምየ አማራ ክልል ❤❤❤❤❤❤

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Рік тому +10

    Well Well Well, just like they said "LIFE IS SHORT " we are not taking anything with us when we die all we need ❤ is support the country and humanity is more important than power

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +3

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому

      ​@@mordecai4675አሁንም መማር ተሳነህ...ቆሞ የሞተ ...short memory!

    • @hamudi_Hubi
      @hamudi_Hubi Рік тому

      @@zeray-Stulmy30 ስድብ ብቻ የምታቂ ደነዝ ደደብ ቀሽም ነሽ' አወ አሁንም ልንገርሽ መለስ ማለት እንዳንቺ ወራዳ ነው አንቺ ቁልቋላም ትረዋዒት ረሳሕ

  • @brookbrook1674
    @brookbrook1674 Рік тому

    ይህው ሁሉም ሀላፊ ነው የተናገርነው ሰዎችን ለማሳመን የተናገርነው ለትውልድ ያስተላለፍ ነው ለሰዎች ብለን ለራሳችን የኖርነው የዚህንም ሰውዬ እስካለ ለኢትዬጵያ ተታግሏል የተቻለውን ያህል ነፍስ ይማር የእግዚአብሔር ቃል ግን ህያው ነው አልቆመም ይህው ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል እኛ ግን የተናገርነው እንደ ንፋስ ተጠራርጎ ያልፋል ስለዚህ ሰው ሁሉ አስብ የምትናገረው ነገር ጥቅም ላይ እንደማይውል መለስ እንደተናገረው ድህነትን ለማሶገድ መስራት አለብን እንዳለ እስካሁን ሁሉም ሀብታም በሆነ በረሀ ላይ እንደተተከለ ዛፍ ተበታትኖ ባልቀረ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому +28

    በሱ ዘመን ይሻልነበር😢

    • @HawiBM
      @HawiBM Рік тому

      Besu gize Indi tawera neber

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 Рік тому

      ውሻ ድሮም የጌታው ደጅ ይናፍቃል

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Рік тому

      @@HawiBM be derg geze yeschl neber....

  • @mohammedabdukadr9536
    @mohammedabdukadr9536 Рік тому +23

    ይቅርታ 😭 ሳናውቅ አማረንሀል

    • @kukabehailu3321
      @kukabehailu3321 Рік тому

      እውነት ነው

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Рік тому

      እኔ እውነት ለመናገር አንድም ቀን አማሬው አላውቅም ምክንያቱ በሰላም ወጥቼ በሰላም እገባ ስለነበር አሁን ግን 😢😢😢

    • @abdullahimohamed1966
      @abdullahimohamed1966 Рік тому

      Dabadhilif dulli ah baa tahay hadaad melezanawi u baroratay

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Рік тому

      ቲች፠፠የሡ ውጤት ነው አሁን እየተደረገ ያለው፠፠ሴረኛ አናቱላይ የሚያጠነጥነው ሴራ ካንሠር ሆኖ የገደለው፠፠

  • @ፍቅርነውመንገዴ
    @ፍቅርነውመንገዴ Рік тому +21

    ነፍስ ይማረው እንዳንተ አይነት ጀግና መኖር ነበረበት

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Рік тому

      😂😂😂የዘራውን ፉሬው ደርሶ እየበላህ ነው😂😂😂ቃምቃም እያረግህ አመስግነው😂😂ጀግናህን😂😂😂አገር ለማፉረስ ህዝብን ለመበደል አመቻችቶ የሄደን ጀግና😂😂😂እንደው ይህ የእውቀት ማነስ የጭንቅላት ቫይረስ በክትባት ነው የተሠጣችሁ😂😂😂

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому

      ​@@gisheba7022..ምርጥ ደነዝ...እንደአባቶቹ...

    • @adm6182
      @adm6182 Рік тому

      Yesu tos new yichin hager lezih yabekat.

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Рік тому

      ክክክክ ረ በሳቅ ይ እባብ የተከለው መርዝ አደል?

  • @eyueltesfahunegn8763
    @eyueltesfahunegn8763 Рік тому +4

    wow i Still can't believe how we doubted you.
    you really were exceptional

  • @whatami3252
    @whatami3252 Рік тому +1

    ናፈከን መለስ

  • @getinetgedefaw3961
    @getinetgedefaw3961 Рік тому +16

    Meles u were a hero and u're always in my heart!!!

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Рік тому

      A cawed ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 4 місяці тому +1

    ብታምኑም ባታምኑም የኔ ባል የዓድዋ ልጅ ነው። በተጠና ስልት ነው የቀረበኝ። ገንዘብ አንዳለኝ ስላወቀ ነው በፍቅር ሊያጥምደኝ የሞከረው፣ እና ዓድዋዎች የኣካባቢዉን የህዝቡን ልብ ትርታ ኣውቆ ችግሩን በግልጽ መናግር ይችሉበታል ለምን ቢባል ተመራጭ ለመሆን።ከተመረጡ በኋላ ደግሞ ታማኝ መስለው ኑሮውም በመጨረሻ ጉድ ያደርጉሃል የልባቸዉን ሰርተው ስማቸዉን ቀይረው ወደሌላ ቦታ መኖር ዪጀምራሉ ለገንዘብ አና ለሆዳቸው ሲሉ በዚህ ምድር ላይ የማይከናነቡት ዉርደት የለም። ሰው መሆናቸዉን የሚያስታዉስ ህሊና ኣልተፈጠረላቸዉም። በመሆኑም ገንዘቤን ኣዉርሸው ሳይገድለኝ ከምወደው ሃገሬ ወጥቼ ይሄው በሰው ሃገር መኖር ከጀመርኩ 13 ዓመት ሆነኝ

  • @zeynbekiyar7587
    @zeynbekiyar7587 Рік тому +5

    በእጅ ያለወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
    ሲያልፍ ነውሚታወቀው አባቴ

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 Рік тому +1

    ለእትዮጲያ ጡሩ መሪ አጋጥሞት አያውቅም ለዛም ነዉ እትዮጲያ ደሃ ሆነ እድሜ ልክ የኖራችዉ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ

    አንተ የድሀ አባት ነበርክ 😢😢😢😢😢

    • @haregtsega8800
      @haregtsega8800 Рік тому

      ቤትእየሰራ ለደካማ እያለ የሚሰጥ ነበር ትገርማላችው ሾርት ሚሞሪ አለ ድሮም አበሻ ቂጡን በሳንጃ የሚወጋውን ነው የሚወደው ጎስቱ ይምራችዋ ታዲያ😂😂😂😂

  • @hihihihi1311
    @hihihihi1311 Рік тому +2

    መልዬ አባቴ ምናለ በህይውት ኖረክ ሺ አመት ገዝተከን ቢሆን ምናለ ፈጣሪ ያተን ሞት ለኦነጉ ዋሸላ ለአብይ አርጎት ቢሆን

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 3 роки тому +4

    እግዛብሄር በ መንግስቱ ያስብሕ!🌹🌹🌹

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Рік тому +1

    ጀነት ያኑርህ ጌታ🙏ለእናትና ለመሪ ክብር ዋጋ መስጠት የተሳነዉ ትዉልድ ለምን!🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @novelhailu6780
    @novelhailu6780 Рік тому +12

    ሳናጠዉ ያጣነው ስናቀዉ ያላገኘዉ ብልጥ መሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moisse5646
    @moisse5646 Рік тому

    Mr meles you had a perfect moment to change the country, you made the country one man show, you didn’t believe in true democracy, today your people are paying the ultimate prize for your mistakes. Rest in peace

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    በአተግዜሠላምነበረያረቢ

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Рік тому

    እንስራና እንለወጥ እያለ ቤስራም ዶከተር አብይ እኛ ግን አገር አፍራሾችና ሆዳሞች ለዘላለም በድህነት እንታወቅ እያልን ወደኃላ እየጉተትነው ነው ያለነው

  • @semankomel7363
    @semankomel7363 Рік тому +7

    He was a big man

  • @goitomebuy8992
    @goitomebuy8992 Рік тому +1

    ትግራይ ትፈልግህ ነበር ጥለሃት ሄድክ ጀግናየ

  • @rahwahulu890hulu9
    @rahwahulu890hulu9 5 років тому +12

    የኔ ጀግና የኔ የዋህ የድሆች ጠበቃ እንትን በማጣታችን በጣም ከፍቶናል ኣንድ ኣንተ ስትጎድል ኣገር ምድሩ ሁሉም ጎደለ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን እንወድሃለን

    • @mikisammi342
      @mikisammi342 3 роки тому

      Enante kosaswoce fetare nebsegen besate yakatelate kemalam zerega yeseraken fetare seteke mote yansekal metfo zerega

  • @MuhabaMahamud
    @MuhabaMahamud Рік тому +1

    ዋው መሌ

  • @nuredin537
    @nuredin537 Рік тому +9

    World class mind leader, Meles Zenawi!!! A man of his own class!!!

  • @FayisaAsfa
    @FayisaAsfa 3 місяці тому

    Thebestspoken

  • @ajire.janora
    @ajire.janora Рік тому +24

    Meles was a smart man which makes his tribalism and hatred for the Amhara people even worse than the new ones. All the ethnic violence that we see today is happening because of Meles and his constitution.

    • @axumitedessalegn3549
      @axumitedessalegn3549 Рік тому

      Lmaoooooooooooooooooooo

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому +1

      come on which amhara? ???amhara existence when meles leading the country. before meles you can't Bering the evidance the amhara was exists. blame your ignorance.

    • @Tekulaw
      @Tekulaw Рік тому

      ​@@jonathansemere7697you are ignorant agame read who crate the country

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 Рік тому

      Proud oromo! Not at all the Amhara/ethiopianism narrative is not on our interest for us ethnic nations any more
      So the constitution gave a choice to be or not be as an ethiopian entity, the rest is history.
      The ethiopian fasisism with Amhara at the edge mastering for genocide

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Рік тому

    DrTaganuu ijaa beekii DrDebratsiyon waa dhageeffachuufi wal dhageeffachuun waraanaaf hello Getacho Reda baga Gammaddee Yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi M/N Tigrai

  • @unityForEthiopia
    @unityForEthiopia 2 роки тому +22

    I miss Meles. Great leader!

    • @lolak953
      @lolak953 Рік тому +3

      Why don't you go and pay him a visit? I'm sure he will be happy to see you ;)

    • @temesgenwondimagegnehu105
      @temesgenwondimagegnehu105 Рік тому +2

      Ethiopia is in turmoil because of him.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +2

      @@temesgenwondimagegnehu105 yes በትክክል

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +6

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @cheikantadiop
      @cheikantadiop Рік тому

      Evidently Ethiopia didn't deserve you the late gt. Meles. Unapologetically contemptuous ; So to Adi halo or 4 kilo that might be better appreciated.
      Ironically, other than making Ethiopia as no.1: Rate of growth percentage in economics.
      Your revealing your stupidity and ignorance l.furthermore go out their and get some schooling.

  • @saraSara-iv6re
    @saraSara-iv6re 4 місяці тому

    የት እናግኘ

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 роки тому +8

    Late premier Mr. Melese Zenawi is both a revolutionary and a political genius. It's sad and sickening storytelling his own, friends like Andargachewu Tseiga intentionally decreed war on Tigray people's in the name of 'TPLF' Woyanee.

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Рік тому

      It is tigre Who started the war not ANDARGACHEW, you pride and stupidity brought your failure, YOU
      Can't fool us, you started the war.

  • @nagimugred6275
    @nagimugred6275 Рік тому

    የወያኔ ትልቁን መርዝ ተካይ

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 3 роки тому +36

    Let's be honest guys we shouldn't deny it. All what he said is crystal clear and he is correct on this one. The question is, Is he lived the reality or using words to misleading the big nation?

    • @yeabsirataye3886
      @yeabsirataye3886 3 роки тому +9

      He have done a lot!Not only for Ethiopia also for Africa.He have started the dam also.He also worked many many schools and university for Ethiopian.So what do you expect from him to do?

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 3 роки тому +8

      You are right man, he didn't walk his talk. He is the husband of the queen of corruption Azeb Mesfin and yet talking poverty alleviation blah blah.

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 роки тому +8

      ትክክለኛ እይታ !
      የኢትዮጵያ ህዝብም በአፈቀላጤ እንደሚሸወድም አትርሳ ድክመታችን ይሁን እምነታችን ባላውቅም !
      ሰውየው አፈ ቅቤ ነው የማይኖራውን ኑሮ እና ስራ አዋዝቶ ህዝቡን ሽባ አድርጎት ይሰራ የነበራው ግን ሌላ !
      የማይወደውን በላ ታሪክ ሀገር እና የሜይወደውን ህዝብ እኮ ነው መንግስት ሆኖ የሚገዛው !
      አንዳንድ የሱ ደጋፊ ቡችሎች ግን አዎ ሰርቷል ግድቡንም ጀምሯል ሊሉን ይፈልጋሉ መንግስት ሆኖ ምንም ላይሰራ የፈለጉ ይመስላሉ ቁጭ ብለው ቢያስቡ መንግስት ሆኖ ከጉሊት ነጋዴ ጀምሮ ግብር እየሰበሰበ እና በብድር እና በእርዳታ ደልቦ ለዛች ሀገር የሰራው ነገር ሀይሌ ገብረስላሴ በላቡ ለዛች ሀገር እና ህዝብ ከደረገው እሩቡን አያክልም!
      ግንብን በግንብ ላይ መደራረብ ሳይሆን ልማት የሚባለው የምትመራው ህዝብ ጭንቅላትን በአንድነት፣ በፍቅር፣ በመቻቻል ፣ በመከባበር በሀገር ፍቅር አንድ አድርገህ አስተሳስረህ ነው ስትራምደው ነው ልማት የሚባለው !
      ተሳስሮ በአንድነት እና በፍቅር ስንት ዘማናት አንድ ሆኖ የኖራን መህበራሰብ በዘር በህይሜኖት ከፋፍለህ አንዱን እያዋራድክ እንዱን እየካብክ እርስ በእርስ በቁረኛ እንዲተያይ አድርገህ ልማት ልማት ብትል እንኩዋን ሌላው አንተ ራስህ የልማት ትርጉም አልሀባህም !
      በልማትማ ኢራቅን እና ሊቢያን የሚያክል በአለም ላይ አልነበረም !
      አንድን ሀገር ሀገር የሚያደርጋት የሚገነባት በልማት ከፍ ከፍ የሚያድርጋት ህዝብ እንጂ መንግስት አይደለም መንግስትማ መዋቅር ነው !
      መዋቅሩ ግን ህዝቡን በእኩልነት በፍቅር በሀገር እንድነት ጽንስ አደራጅቶ ከመራው ማህበረሰቡ ለአደጋ ሳይሰጋ ሙሉ ሀይሉን ለልማት ነው የሚያውለው !
      የትግራይ ነፃ አውጪ ብሎ ተዋግቶ ግን በዛው አላማ እና ስም የወጋውን ሀገር እና የሚጠላውን ህዝብ እና ታሪክ እኮ ለ27 አመት የገዛ የዘረፈ የቡሽቶ ስብስብ ነው ወያኔ ማለት !
      በሰራሀው ግፍ አዳልጦህ ዘጭ ብለህ ትወዳቃለህ ነበር ያሉት አይደል ፕሮፌሰሩ የዛሬ አስራ ምናምን አመት ነፍሳቸውን ይማራው እና።

    • @yeabsirataye3886
      @yeabsirataye3886 3 роки тому +1

      @@user-cd9bt9bn9k leza leza ahun yalew aybisism ende?

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 роки тому +2

      @@yeabsirataye3886
      መጀመሪያ ፓለቲከኛ ለእኔ እና ለአንተ ብሎ አይደለም ፖለቲከኛ የሚሆነው በተለይ ኢትዮጵያ አፍሪካ ለዘራቸው ብለው ዘራቸውን አስከትለው ይጀምሩታል እንደምንም በእድልም ይሁን በታሪክ ክስተት ወንበሩ ላይ ከወጡ በሁዋላ ግን በትንሹም ቢሆን የእኔና የአንተንም ስሜት ይቀበላሉ ለእኔ እና ለአንተ አስበው ሳይሆን በስልጣን ያለተቀናቃኝ ለረጅም ግዜ ለመግዛት አንዳንዴ ደንግሞ ስልጣን ያወጣቸውን ዘራቸውንም ትተው የነሱ ሀሳብ ብቻ የሚቀበል እና ስራ ላይ የሚያውል ካድሬ ከራሱ ዘርም ከአንተም ከኔም ዘር መርጦ በአንባገነንነት ሁላችንንም ይደፈጣጣ ወያኔ እንዳደረገችው ማለት ነው !
      መቼም የትግሬ ህዝብ በሙሉ በወያ ተጠቅሟል ብለህ እንደማታስብ እርግጠኛ ነኝ።
      አሁን ያለው ያልከውም እንዳትረሳ ሁሉም ለዘሩ ነው መጀመሪያ በሂደት እንደሚንጠባጠብ አልጠራጠርም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ሁሉም ብሄር በወያኔ ግዛት ወቅት የፖለቲካው ቁማር ድብን አድርጎ ገብቶታል የአብይም ፖለቲካ ወዴት እና እንዴት ዱብ ዱብ እያለ መሆኑን በቅርብ እየተከታተለው ነው እያየው ነው ! ይሄንን ግን ለየት የሚያደርገው ከኦሮሞ ህዝብ እና ልህቅ በላይ ሌላው ዘር ይደግፈዋል ደግፎም ነው ስልጣን ላይ ያወጣው ራሱ ወያኔ ሆኖ ወይም የወያኔ አገልጋይ ሆኖ ኑሮ አሁን ስልጣን ላይ ስለወጣ ክፍተቶቹን በሙሉ ያውቃቸዋል የቱ ጋር መክፈት እና የቱ ጋር መዝጋትንም ጭምር ለፓለቲካ ጫወታው ጎል ሲባል ችግሩ ግን የኦሮሞ ድርጅቶች ሀሳብ እና አላማ አንድ ስላልሆነ አብረው ያሉት ወንድም ድርጅቶቹ ስራውን እንዳይሰራ ከባድ ሆነውበታል በኢትዮጵያ ህዝብ ሆነ በኦሮሞ ህዝብ እንዳይጠላ ይፈራል ! ይሄ ነው ትልቁ ችግሩ እርምጃዎችን በቆራጥነት እንዳይወስድ የሚያደርገው በእኔ ሀሳብ !
      ዋናው ነገር ግን ወያኔ 27 አመት ሙሉ እኛ በጉልበት ስልጣናችንን ከቀሙን እድሜ ልኩዋን እትዮጵያን እናሸብርበታለን ያሉትን የዘር የሀይማቶት የጋለ ቦንብ በመላው ኢትዮጵያ ስለቀበረ ይሀው ሲባረሩ ጉድጓድ ውስጥም ሆነው የቀበሩትን ቦንብ በረጅም እጃቸው እያፈነዱት ነው አሁን ያለውም ያንን እንዲያደርጉ እና ሞር እንዲዘጋጁ ሶስት አመት ሙሉ እድል በመስጠቱ ይሀው እየተናጥ ነው እሱም ያንን ለማምከን ሌተቀን እንደሚሰራ ይግባኛል እኔ በግሌ!
      የምለው ግን ሰውየው እየሮጡ ያሉት የቀበሩትን ለማምከን እሱም በሁሉም አቅጣጫ እየሮጠ ነው ከሱ በሀሳብ የሚለዩ ሆዳም እና በለግዜ ነን ባይ ወንድሞቹ ግን እንዳልከው ሃርድ ታይም እየሰጡን ነው የሚታየኝ ግን የሚገድሉት ገድለው እንኩዋን ያሰቡት እንደማያሳኩ ነው !
      ፕሮፌሰር በሰራሀው ግፍ አደልጦህ ትወድቃለህ ያሉት ቃል በወያኔ ስላየሁት እነዚህ ደግሞ ከወያኔ በባሰ ከላይ ፍርጥ የሚሉበትን ተግተው እየሰሩ መሆኑንም በግሌ እያየሁ ነው!
      በነገራችን ላይ አማራዎችን ስለሚጠሉዋቸው ሳይሆን ስለሚፈሩዋቸው እንጂ አብዝተው የሚገድሉት እየገደሉ ያሉት ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ህዝብንም ነው :
      ለሌላው ብሄር የምጮህለት የራሱ ዘር የሆነ አክትቪስት ስለሌለው ነው እንደ አማራ እና ኦሮሞ ብሄሮች!።
      ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ።

  • @meseretasfaw3444
    @meseretasfaw3444 Рік тому +1

    Meles you were loved by me! I don't care what you did but we had peace ❤❤❤

  • @melkamutadele5913
    @melkamutadele5913 Рік тому +13

    He was special person . The time of TPLF was a relatively 'golden moment ' for Ethiopians.

    • @Dats09
      @Dats09 Рік тому +1

      100%

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Рік тому

      yes - USA inters setasfexem - erdata yegorfal / imf beder yestehal
      lek endegebu neber Tamerat layne eyale ....
      1/ IMF $ 500 mill beder yetesetachew -
      2 /ethio airline -- BOLE AIR PORT Terminal endisera ....etc

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 роки тому +1

    ምርጥ ንግግር: በሳል
    ትልቁ ስተት የዘር groupings መርዝ አባላህን! አውቀህ ይሆን ሳታውቅ ትግሬንም እስጨርስከው

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 20 днів тому

      ኢትዮጵያ በብሔር ተቧድና ስትዋጋ የኖረች አገር ናት ታሪካችንን ወደ ኋላ ሔደህ እየው። መለስ የተረከበውን እዳ ነው በአግባቡ ያስተዳደረው

  • @bg9694
    @bg9694 Рік тому

    ነፍስ ይማር መሌዬ ሰርተህ ያሳየኸን!
    አንተን ባለምጥቁ አእምሮ ባየንበት አይን አሁን የነዚህ ወራዶች መጫወቻ ሆንን!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @bg9694
      @bg9694 Рік тому

      @@mordecai4675 መስሎሀል ለማታውቅሽ ታጠኚ አለ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому

      @@bg9694 ፡ መለስ ዜናዊ ሀገራችን ላይ ዛሪ ለምናየው ችግር መርዙን የተከለ እባብ ክፉ መንደርተኛ ባንዳ ዘራፊ ሌባ ወሮ በላ ነበረ ...

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Рік тому +14

    He always remains in my heart, what ever mistake he did, he was a great leader with great leadership qualities. Rest in peace.

  • @tesfaalegn1765
    @tesfaalegn1765 5 років тому +6

    meles he were really great man for ethiopian and african poeple

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 3 роки тому

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🦮🦮🦮🦮🦮🦮🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐱🐱👎👎👎👎👎👎👎🦮🦮🦮🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎🦮🦮🦮🐕🐕🐕🐕

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 3 роки тому

      Whom do you want sell this false tale?

    • @yonasdawit3965
      @yonasdawit3965 7 місяців тому

      to the whole world admired by. not to you. Watchu buy I got something for u *GDP. , the FASTST GROWING LAND , THE BIGGEST PROJECTS in AFRICA LIKE GERD NILE..ETC WELCOME WITH YOUR POISEN THE BEST REMEDY YOU FIND AND WOULD BE TANGIBLE SNAKE WHO* @@birhanjommy

  • @yaredgebrekidan8473
    @yaredgebrekidan8473 Рік тому +2

    ጀግናው መቼም አትረሳም ልመናን በተመለከተ መቼም አንተወውሞ ምክንያቱም ምርጥ ለማኝ ዱርዬ እየመራን ነው አሁን አልሆን ብሎት ነው እንጂ በትምህርት ቤት ልመናን ሊያስተምረን ምንቀረው

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 роки тому +42

    you can not denied he is brilliant I have great respect for him Rast in peace sir

    • @tadesseretta9831
      @tadesseretta9831 3 роки тому +11

      You can not deny that Satan is brilliant and crafty too. So, what is the difference between Satan and Meles? Satan is sprit being and Meles was just mere man. But their deed is the same!

    • @jjjkkk2651
      @jjjkkk2651 Рік тому +1

      Tadese reta kerasu bher yalhone Hulu seitan new lesu Meles bezeru enji besraw aiferdutm ended ene tadese ainetochu ashangulitoch Meles yeatsiewoch sraat aykebelm neber yeatsie yohanesem yihun yeminilik tadese mesay gn menilikn Melaak new yohanes gn seitan new malet ayasafrewm

    • @temesgenwondimagegnehu105
      @temesgenwondimagegnehu105 Рік тому +5

      @@jjjkkk2651 I'm glad God took him so early to hell. Imagine what would happen to Ethiopia if he was still alive. The devil is gone for sure.

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому

      @@temesgenwondimagegnehu105 የሰውን ሞት የሚመኝ ከገዳይ ወገን ነው!አንተ ራስህን መርምር!በሰፈርከው ቁና እንደሚሰፈርብህ አትርሳ ለሁሉም እንደየስራ የሚከፍል ፈራጅ አለ አንተ በራጁ ዙፋን ማን አስቀመጠህ?!ፈራጁ ፈጣሪ ነው!አንተ በፈጣሪ ዙፋን ላይ ለመቀመጥ አምሮሀል!

    • @temesgenwondimagegnehu105
      @temesgenwondimagegnehu105 Рік тому +2

      @@zeray-Stulmy30Your opinion doesn't mean shit to me. God took his ass for well being of Ethiopia and yes yes yes yes I am happy. If he was still alive, he would burn Ethiopia to ground. You need to read and comprehend my comments before you write. I didn't wish his death,. He is dead dead already and I am happy he is gone gone forever!!!

  • @hewan1291
    @hewan1291 Рік тому +1

    Ante yemederachen negus!!! Ahhhhhh!!!! Meleye nefesehen begenet yanurelen♥️♥️♥️♥️

  • @fantasennay
    @fantasennay Рік тому +12

    What he said and what he was doing i s quite different , he is mad genius.

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Рік тому

    መለስ አወይ ራስህን ጠብቅ ጀግናው መሪያችን 💐💐💐💐

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 5 років тому +9

    መልዬ ጀግናችን ኢትዮጵያ ሃገራችንን እና ህዝባችንን አክብረህ አስከባሪያችን

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 роки тому

      በጣም ወላሂ አስከብሮን ነበር

    • @zebu8565
      @zebu8565 Рік тому

      መሌ ጅግና ❤❤

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 3 роки тому +5

    መለስ ምንም እማይገባ ሰው! ካለው ነባራዊ እውነታ አንፃር ስረዳው ብቻ ምን አለበት እድሜው 50አመት አካባቢ ያየነው መለስ ስልጣን በጨበት የነበረውን ዐማፂ ጎረምሳ ቢሆን ብዬ አስባለሁ ብዙ ነገር አሁን ከሚታየው የአገራችን ነባራዊ ሁኔታ በተቃራኒ ይሆን ነበር።

  • @PS-vc6ef
    @PS-vc6ef Рік тому +2

    Under what circumstance did you die? A great African in heart!

  • @sofisofiya3370
    @sofisofiya3370 Рік тому

    እኔ ልጅ ሆኘ ወሏሂ በ2000 አካባቢ ተመሸ ስለመንግስት ከተወራ ጆሮ ጠቢ አለ እያሉ በጣም ነበር የሚፈሩት የሠውንም መብት አክብሮ የራሡንም መብት የሚያሥከብር መሪ መሌ ነበር ደሀ በየሀገሩ ሰርቶ በልቶ ሚሥኪን አሁን ይሄ ደም መጣጭ መንገድ መጣብን 😢😢

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 Рік тому +8

    We have noticed that Leaders speak against what they actual do and plan. References are not to.introduce, but to CAMAGOULAGE OTHERS.

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 Рік тому +1

    መለስ ማረን አስባለን ከዚህ አውሬ መንግስት ሰውረን

  • @Mamelah
    @Mamelah Рік тому

    Genius leader of Ethiopian

  • @HaymMana
    @HaymMana 4 місяці тому +1

    አቶ።መለስ።ዜናዊ።የ።እውነት።እንቅልፍ።አትተኛም።የፈጠርከው።ሥራ።ወደ።ፈጣሪ።ቀርቦአል።

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 Рік тому +17

    Our Hero we missed you more and more

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Рік тому

      Tenkolena Weree :.....SERE SERU gene... LIZE....Kelel ...nefetenia eyalu gedelew n Aserew
      HEG ALBA....n...TIME BOMB Eykeberu neber .......ahun yemfenedaw ...ye haymanot ye zer...CHIGER Eko
      ye ADWA MENDER Lejocch ye DEDEBIT KADREWOCH yametut tata neew
      Ke Jerbachew Yemiazachw n yeMIKEFLACHEW :USA n WESTER neberu ::

  • @ForziaFiker-tk4ih
    @ForziaFiker-tk4ih Рік тому

    Kale wedeb yaskeren chekagh bezer atelalfon yehede sew new

  • @fitsumtadious3069
    @fitsumtadious3069 2 роки тому +4

    The man who did every thing he want and he believe. but he didn't see the effect . but we leave it his effect.

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Рік тому

    Habibiy melas nefeshin yemarew THE GERD HERO

  • @MrAmero21
    @MrAmero21 Рік тому +6

    Every time I saw this video of him, it made me cry 😢 I want to say if he could stay a little bit, but the other part of me says it's good that he is gone without seeing this madness in Ethiopia.

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Рік тому +1

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክሎ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍሎ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

    • @KeteaMan-wy4kc
      @KeteaMan-wy4kc Рік тому

      Are you mad or cruel

  • @RehimaLove-pe6up
    @RehimaLove-pe6up Рік тому

    melye ate tshaln neber wye abeye yraskn alak sayezegeye yasayen steun neteken

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus Рік тому +2

    You were really world class leader with a state of mind of super brilliance.

  • @AbduZ-z1j
    @AbduZ-z1j Місяць тому +1

    Real fact

  • @JamesWalker-vj6em
    @JamesWalker-vj6em Рік тому +2

    I am from Somali ex Muslim I used to hate this man for invading Somalia 2006 but now that I am in Christ I have forgiven Him may God bless the dead .. bless you president 😊

    • @ifrahhilsan1224
      @ifrahhilsan1224 Рік тому

      Jaxiimo allah ku fogeeyo adiga allah ku soo hadeeyo hadad sas ku dhimatana adi iyo isaguba jaxiimo isku arki doontaab

    • @manjush1092
      @manjush1092 Рік тому

      May GOD bless you and forgive all your sin as you repent and forgive to all whom did you wrong ❤️❤️

  • @ShortyDuwav
    @ShortyDuwav 3 місяці тому

    Wishetam

  • @Hotscene918
    @Hotscene918 2 роки тому +11

    አንዱ ካልህዴ እኮ ሌላው አይመሠገንም 😭😭rip

    • @adman492
      @adman492 2 роки тому +1

      አቤት!!!!!!! ከድህነት 100 × 100 ገዳይ የሆነን የዘረኝነትን መርዝን የዘራን ሰው ነው የምትሞካሽልኝ????? ጁንታ!

    • @adm6182
      @adm6182 Рік тому

      Yesu tenfold new lezih yabekan.

  • @mebratumoges4786
    @mebratumoges4786 Рік тому +8

    እጅግ ገራሚ።