Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትዕግስቱ በእዉነቱ የባለብዙ ሙያ ባለቤት እንደሆንክ በ2008 አካባቢ በአዳማ/ናዝሬት/ አባገዳ አዳራሽ ተገናኝተን አዉርተናል። በጋዜጠኝነት ሙያ እየሰራህ ነበርና በሙዚቃዉም ትልቅ አቅም እንደነበረህ በወቅቱ ተረድቻለሁ። ከዛ በኋላ ግን ጠፋህብኝ። በወቅቱ ከቢፍቱ ኦሮሚያ ባንድ ጋር ነበርን። ከረጅም ግዜ በኋላ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል👍👍👍
ጥዋት ጥዋት ሁሌም የምሰማው ሰው
እንዴት አባቱ ነዉ አንደበቱ የሚጣፍጠዉ❤❤ufff ተባረኩልኝ🙏
እኔ ይሄን ሰዉ እወደዋለዉ
አሀዱ ሬዲዮ ሲታሠብ ትእግስቱ አይረሳም
ትዕግስቱ በቀለ የመረጃው ጎበዝ ምርጡ ጋዜጠኛ ከ ዮናስ ከበደ ጋር
በጣም የምወደውና የምሰማው ሰው ነበር መልኩን አላውቀውም ነበር
ይሄ ዘፈን ወይስ እንጉርጉር ልበለው " ደርሶ መልስ" የሚለው ተመችቶኛል
"ተዕግስቱ በቀለ ነኝ" አሁን በዜና ትንታኔው ከዛም በፊት ጀምሮ ደሞ "አሳሩ በዛብህና ምክረ ሰናይ" የሚላላኩትን ደብዳቤ ሲተርክ ነው የማውቀው፣ የማደንቀውም።
ጥሩ ነው ኢቢኤሶች ሌሎችም አቅርባቸው
ድምፁ ጉልበት የለውም ምናልባት ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተያይዞ ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ😂😂😂😂
ትዕግስቱ በቀለ ለእኔ ድምፁ አዲስ አይደለም መልኩን አላየሁትም ነበር ዛሬ አየሁኝ ።
ይህ ሰውዬ ግን አነባበቡ ይመቻችኋል ?
የምወደዉ ጋዜጠኛ ሱሴ
የአሀዱ ድምቀት አሁን ላይ ግን የለም በሰላም ነው?
ት ግስ ቱ በ ቀ ለ ነኝ ❤❤❤
Sewdew 😍😍😍😍
ቀጣይ አለምነህን ዋሴ አቅርቡት
❤❤❤
ት ዕ ግ ስቱ በቀ ለ ነኝ 👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይልመድባችሁ፣
NBC ymechh esun kabarerkew 50% tatalachhu
First
ት ዕ ግ ስ ቱ በቀ ለ ነኝ
ዮናስ ፍኖ ይሉኛል ብሎ ፈራ -ተባ እያለ ነው ጦርነትን የሚያወግዘው ቃላቱን ለመጥራት እንዲሂ የቀዘነ ተዋጋ ቡቢሉት ብዬ አሰብኩት😂😂😂😂
እፀገነት ሆዴ አረ ሆድሽን አጥብቀሽ አታሰጨንቂው አንች ደሀና እንፈልግሻለን እንቁአችን
😂
Josy guadegnahen ayehew ....🤣🤣🤣
Are ahune tefa
ebs family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
ትዕግስቱ በእዉነቱ የባለብዙ ሙያ ባለቤት እንደሆንክ በ2008 አካባቢ በአዳማ/ናዝሬት/ አባገዳ አዳራሽ ተገናኝተን አዉርተናል። በጋዜጠኝነት ሙያ እየሰራህ ነበርና በሙዚቃዉም ትልቅ አቅም እንደነበረህ በወቅቱ ተረድቻለሁ። ከዛ በኋላ ግን ጠፋህብኝ። በወቅቱ ከቢፍቱ ኦሮሚያ ባንድ ጋር ነበርን። ከረጅም ግዜ በኋላ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል👍👍👍
ጥዋት ጥዋት ሁሌም የምሰማው ሰው
እንዴት አባቱ ነዉ አንደበቱ የሚጣፍጠዉ❤❤
ufff ተባረኩልኝ🙏
እኔ ይሄን ሰዉ እወደዋለዉ
አሀዱ ሬዲዮ ሲታሠብ ትእግስቱ አይረሳም
ትዕግስቱ በቀለ የመረጃው ጎበዝ ምርጡ ጋዜጠኛ ከ ዮናስ ከበደ ጋር
በጣም የምወደውና የምሰማው ሰው ነበር መልኩን አላውቀውም ነበር
ይሄ ዘፈን ወይስ እንጉርጉር ልበለው " ደርሶ መልስ" የሚለው ተመችቶኛል
"ተዕግስቱ በቀለ ነኝ" አሁን በዜና ትንታኔው ከዛም በፊት ጀምሮ ደሞ "አሳሩ በዛብህና ምክረ ሰናይ" የሚላላኩትን ደብዳቤ ሲተርክ ነው የማውቀው፣ የማደንቀውም።
ጥሩ ነው ኢቢኤሶች ሌሎችም አቅርባቸው
ድምፁ ጉልበት የለውም ምናልባት ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተያይዞ ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ😂😂😂😂
ትዕግስቱ በቀለ ለእኔ ድምፁ አዲስ አይደለም መልኩን አላየሁትም ነበር ዛሬ አየሁኝ ።
ይህ ሰውዬ ግን አነባበቡ ይመቻችኋል ?
የምወደዉ ጋዜጠኛ ሱሴ
የአሀዱ ድምቀት አሁን ላይ ግን የለም በሰላም ነው?
ት ግስ ቱ በ ቀ ለ ነኝ ❤❤❤
Sewdew 😍😍😍😍
ቀጣይ አለምነህን ዋሴ አቅርቡት
❤❤❤
ት ዕ ግ ስቱ በቀ ለ ነኝ 👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይልመድባችሁ፣
NBC ymechh esun kabarerkew 50
% tatalachhu
First
ት ዕ ግ ስ ቱ በቀ ለ ነኝ
ዮናስ ፍኖ ይሉኛል ብሎ ፈራ -ተባ እያለ ነው ጦርነትን የሚያወግዘው ቃላቱን ለመጥራት እንዲሂ የቀዘነ ተዋጋ ቡ
ቢሉት ብዬ አሰብኩት😂😂😂😂
እፀገነት ሆዴ አረ ሆድሽን አጥብቀሽ አታሰጨንቂው አንች ደሀና እንፈልግሻለን እንቁአችን
😂
Josy guadegnahen ayehew ....🤣🤣🤣
Are ahune tefa
ebs family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢