የ ቴስቴስትሮን ጥቅም እና ጉዳት በወንዶች ላይ / Testosterone in male/ Dr. Shemse/ Apex Sexual Health Clinic.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @TemuMan-m5u
    @TemuMan-m5u Місяць тому +1

    ዶ/ር ምርመራው ውድ ነው እዴ🙏

  • @tofikaliya3955
    @tofikaliya3955 3 місяці тому +3

    ለምትሰጡን ሙያዊ የሆነ ትንታኔና ማብራሪያ ከልብ🙏🙏

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 2 місяці тому

    ዶ/ር ሸሚሴ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ amazing በጣም አሪፍ ነው

  • @swict7981
    @swict7981 Місяць тому

    ምርመራው በጣም ውድ ነው። ዶክተር ሸምሴ

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 3 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አድራሻ

  • @መፅሄትመፅሄት
    @መፅሄትመፅሄት 3 місяці тому +3

    ዶክተር አድራሻ ንገሩን ከላይ ያለችው ስልክ አትታይም

  • @abdulhamid-ux5fl
    @abdulhamid-ux5fl 3 місяці тому +2

    nice job guys, excellent education, keep it up

  • @abdulhamid-ux5fl
    @abdulhamid-ux5fl 3 місяці тому +1

    i think you are an educator at your core. you have the talent, experience and the knowledge for that. you can become the africa's huberman

    • @drshems
      @drshems  3 місяці тому +1

      @@abdulhamid-ux5fl Thank you so much 😊 Very encouraging indeed from a doctor who knows me well and who is currently working among the best hospitals in New York,USA 🙏🙏🙏

  • @z.a-o8i
    @z.a-o8i 3 місяці тому +2

    ዶክተር እኔ በተፈጥሮየ የወሲብ ስሜት የለኝም ምን ማዲርግ አለብኝ 😢 plis መልሥልኝ ደግሞ ሤት ነኝ

  • @hassenali4065
    @hassenali4065 2 місяці тому

    የሚሰራበት ቦታ እና ስልክ ይነገረን

  • @evenezerfesshaye9331
    @evenezerfesshaye9331 3 місяці тому

    Clear and precise information thx Dr.

  • @kidtsegaye3839
    @kidtsegaye3839 3 місяці тому +1

    Great job 👏

  • @AbduYimer-t2j
    @AbduYimer-t2j 3 місяці тому

    ena hormone eterate alsbgne doctar min min letakame

  • @NatnelGeze
    @NatnelGeze 3 місяці тому

    Are docter mn mn endareg tesetesrone lemechmer

  • @AbduYimer-t2j
    @AbduYimer-t2j 3 місяці тому

    በምግብ ስፐርም ይጨምራልወይ?

  • @alexo9476
    @alexo9476 3 місяці тому

    አድራሻ አባክህ

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 3 місяці тому

    ስልክ ቁጥርህን በኮሜንትህ አስቀምጥ ዶክተር

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 3 місяці тому

    በግንኙነት ወቅት ለመጨፘስ ረጅም ሰዓት ለምንድነው የሚፈጀው ምክንያት

  • @bilprom8773
    @bilprom8773 3 місяці тому

    What about HDL and LDL examinations?

  • @ልጅያባቱን
    @ልጅያባቱን 3 місяці тому

    ሰላም ዶክተተር ጥያቄ ነበረኝ?ጥያቄ ምንድንነው √ብልቴ ላይ በግርዛት ምክንያት የተፈጠረ ችግር ነው እሱም ከብልቴ ጫፍ በታችኛው ክፍል ጀምሮ እስከ ገርዛቱ ክፍል ያለው ቆዳየ ተወጥሮ ነው የለው ይሄም በግንኙነት ስዓት ለዕኔም ለባለቤቴም ተቸግረን ነው የለነው መፍቴ አለው ወይ መስተካከል ይችላል ? ባስቸኳይ መልሳችሁን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @TsegayeJifar-yc6oe
    @TsegayeJifar-yc6oe 3 місяці тому

    ኘሮስቴት ያለበት ሰው ስክሮተሙ ቢወገድ ፕሮስቴቱ ይቀንስለታል ወይ?

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 2 місяці тому +1

    HIV 30% የደረሰ ቴስቶስትሮን ይቀንሳል ወይ ደሞ 50% ኤድስ ከደረሰ በጣም ይቀንሳል አልክ ግን ይሄ ያለባቸው የቀነሰው ቴስቶሰትሮን በ ህክምና ሊጨምር ይችላል ወይ ።ቪያግራ ስ ሊታዘዝለት ይችላል ወይ።ቪያግራ ከወሰደስ ጉዳቱ ምንድነውደ

  • @EliyasAhmed-w1t
    @EliyasAhmed-w1t 2 місяці тому

    Docter semet yelngym minm

  • @TsegayeJifar-yc6oe
    @TsegayeJifar-yc6oe 3 місяці тому

    ፕሮስቴት 65 psa13.9 የሆነበት ሰው ስከሮተሙ ቤወገድ ወይም ዲስፈንክሽን ቢደረግ ፕሮስቴቱ እንዲሁም psa ሊቀንስ ይችላል ወይ?

  • @bedilumamo3294
    @bedilumamo3294 3 місяці тому

    Bexam gobez bertu

  • @SeidSeido-l8u
    @SeidSeido-l8u 2 місяці тому

    A/A yet akababe new

  • @alemtefera815
    @alemtefera815 3 місяці тому

    it is great done pls your address

  • @ashkebest5273
    @ashkebest5273 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤