የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- መግቢያ||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

КОМЕНТАРІ • 13

  • @getachewasmamaw8233
    @getachewasmamaw8233 8 місяців тому +2

    ከልብ ክብረት ይስጥልን በእውነት ታሪኮችን በማቅረብህ እንደኔ አይነቶቹ የማገኘት እድላቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ተከታታዮች ከመጠን በላይ ተጠቃሚዎች ነን እና በርታልን

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 місяців тому

    የደርግን ዘመን በተመለከተ ከተጻፉት መጽሃፍት ሁሉ በጣም ሚዛናዊ እና እውነት ላይ የተመረኮዘ መጽሃፍ ነው፡፡ እናመሰግናለን

  • @meketeasfaw6273
    @meketeasfaw6273 7 місяців тому

    የጀነራሉን ታሪክ በመስማቴ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ:: የጽሁፉ አንባቢ ችሎታ የሚገርም ነው: በበኩሌ ምስጋናዬ የላቀ ነው::

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 місяців тому +1

    መፀሐፉን እንዴት እናገኘዋለን 🙏🙏🙏 እናስቸግራችሁ ሀሁ ዋውውው እጅግ እናመሰግናለን እኝህ ኢትዮጵያዊ የፃፍትን ስላሳወቃችሁን🙏

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 8 місяців тому

    በእውነት ሰለ እኚህ ጀግና ጄነራል መኮንን ታሪክ እና ስማቸውን ስሰማ መላ ሰውነቴን አንዳች የማላውቀው ስሜት ሲወረኝ ይሰማኛል አሁን ለታሪክ በእሳቸው ደረጃ ሀገርን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ አገልግለው ዘሬ ድረስ ለ 33 ዓመት በስደት መኖራቸው በጣም ያሳዝናል
    ወደድንም ጠላንም ወደር የማይገኝለት ጀበዱ የፈፀሙ በጣመ ጨዋ ጄ/መኮንን ነቸው አኔ ምንም ዝምድና የለኝም እማኝነቴ ለታሪክ እና ስለእውነት ነው እሳቸው በለውጡ መጨረሻ ወራት አካባቢ 22 ኛ ከ/ጦርን ይዘው በኤርትራ ይመሩት የነበረው ሁለት መምሪያ በዛግር እና አዲ ገብሩ ሶስተኛ ቀጠና 3ኛ ደቀመሀሪ ግንባር ኮማንድ ፖስቱ ወቀርቲ ነበር ከዚያም በክፍል ሁለት በጠቀሷቸው ኮ/ል መኮንን ታደሰ አሰረክበው ወደ ሀሰብ ግንባር ሲንቀሳቀሱ ተለያይተናል እኔም በእሳቸው እጀባ በራዴዮ ኦፕሬተርነተ ለመስራት ታድያለሁ እነግዲህ ታሪኩን ልከታተል መፅሀፉ በእርግጠኝነት ይደርሰኛል ❤

  • @abrehamermias7302
    @abrehamermias7302 8 місяців тому +1

    ስወዳችሁ

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 8 місяців тому +1

    ውሸት የማይጠጋዉ ክቡር ጀነራል ማለት ይህን ይመስላል:: ክቡር ጀነራል ሃይሉን ከልብ የማደንቃቸዉ ኤርትራዊ ዜጋ ነኝ:: LOVE.......

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob9211 8 місяців тому +1

    We are still waiting for the true story of that Era . The books written during Epdrf time are influenced or approvedl by Woynies.

    • @Liyabdanel
      @Liyabdanel 8 місяців тому

      I don't think it is influenced.

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 8 місяців тому

      @@Liyabdanel I read most of the books, it's my opinion to come up with that conclusion!! 😜

  • @MichaelHabte-i2c
    @MichaelHabte-i2c 8 місяців тому

    ተጭፈጨፍን እንዳለው ኮረኔሉ ኦሮማይ።
    አንትንም ነፍጣማ ኢትዮጵያኖችን አብረው ነፍጣሞች ናቹ ለምን ብትለኝ 30 ዓመት ዓስብና አስብ የኛ ነው ብቀራቹ ይችላል አታገኙም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @girmawongele
    @girmawongele 8 місяців тому

    አብዩቱየተጀመረው በ4ተኛው ክፍለጦር ነው እንዴ? የህዝቡን አብዩት ነጥቃችሁ ህዝብ የፈጃችሁ ሌቦች