Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሹክርን የልጂ አዋቂ ነህ አላህ ከመጥፎ አሳቢ ሰወች ይጠብቅህ ወንድም
ደምሪኝ በፍቅር❤❤
የአንተ አነጋገር በጣም ደስ ይላል በቀጥታ ነው
ኧረ እድዚህ ያለብ ቤት ኮበልቻ ወይም ድሴ ፍልግልን አንተ ከሚሴ ብቻ ንወ እድ የምታቀርበው?
ሰፋ ያለ የእጨት መሥጂድ ስንት ይጨርሳል ?
ምነው ደሴ በነበር እስቲ ወድ ድሴ አሳየን
እውነት ከሆነ አለማድነቅ አይቻልም በረታልን እምፈልገው እንደዚህ አይነት ነው ከቻልህ በጎንደረ ዙሪያ ፈልግልኝ
ጠክር ወዲሜ❤❤❤
اللهم اغفر لي ذنبي كله ، دِقّهُ وجِلّهُ ، وأوله وآخره ، وعلانيته وسره
ዋጋዉ ደህና ነበር ግን ኬሚሤ ሆነ ኮቻ ቢሆን ጥሩ ነበር
ኮቻ ደረቅ ቦታ 2 ሚሌን ነው ሆ
@@lulayoutube6875 ልክነሺ
ማሻ አላህ በርታ ፋሀድ
የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ስራክን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እርድቶኝ ስርቻለሁ የተመስገነ ይሁን መዳኒያለም
ደምሪኝ እኔም እደምርሻለሁ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ለቤትህ አዲስ ነኝ እስኪ አዲስ አበባ ወጣ ያለ ቤት ሙሉ ግቢ የተሠራ የብሎኬት ሣይሆን የእንጨት ኖርማን ቤት ግቢው የቆርቆሮ የሆነ ካለ መግዛት እፈልጋለሁ
ሳስበዉ ስደት ማርጀቴ ነው ሆ ኧረ ዲምጽ አገላለጽህ ጥሩ ነበር ግን አትሰማም ወይስ ዶሮየ ነው 🙈 ስላልገባኝ ልጠይቅህ ስንት ክላስ ነው በአጠቃላይ ለምሳሌ ሳሎን ፡1 መኝታ ክፍል 2 ነው ያየሁት ወይስ ሁለት ሁለት ነዉ አስረዳኝ *የቤቱ ዲዛይን ደስ ይላል* ስሙን ንገረኝ 🤔
ድርድር አለዉ ወይ
ወአሊኩም አሰላም ወራህነቱካሂ ወበረከቱ ወንድም እስቲ ሰርቢስ ሰንት ቆርቆረ ነዉ ለአንድ ሰክላስ ንግኝ
በርታ ወንድሜ 👍👍👍👍👍
አስኪ በጣም አርከሺ ነው ከቦልቻ ወይም ደሴ አፈልጋለሁ
ኢንሻ አላህ በቅርብ አቀርባለሁ
መልካም ወንድማችን እናመሠግናለን የአናፂውን አድሬሥ ተባበርን ወንድሜ
0920199915 ደውለሽ ማነጋገር ትችያለሽ
@@Fuade ወንዲሜ የማገዶ እንጨት እፈሎጋለሁ
ወንድሜ መቶ ሀምሳ ሺ ለማስመርግ ለሊሾ ለግርፍ ለኮርኒስ የሚበቃ አይመስለኝም
ይበቃል
ይበቃሻል
@@Fuade ዉሸት አይበቃም
@@semira1209 አይበቃመየሰራነወየሚቀወ
አይበቃሸም
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ
Masha alh
እግዚ አብሄር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን ወንድም በርታ
እንጨቱን እና ቆርቆሮውን ለማቆም አደራ ጠይቀህ ንገረኝ 😭
ሰብ ላይክ በርታ ወንድማችን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁጀዛከሏህይር
welkum selam werahmtullah wberekathu ወደ ኮቦልቻ እደዝህ አይነት ቤት አሳየን ወንድሜ አሏህ ይገዝህ
ኢንሻ አላህ
@@Fuade ለኔም ውንድም ተመጣጣኝ ዋጋ
ወዲሞከዴሴአሳየን
Mashallah barta wondime
ባል ባይኖረንስ ችግር አለው
ሻሮቢት እና ደብረብርሃን እደሱ ያለ ቤት ፈልግልን
መሻ አላህ በርታ ጎበዝ
የትነው ኢሄ ወንድሜ ምርጥነው እኔ የምፈልገው ነው
ወንድሜ እኔንም ተባበረኝ 3ክፍል 1ሽንት ቤት 1ክችን ያለው የቡሌኬት ቤት ወጭ ንገርኝ🙏
mashaa alhaa bartaa
የት ነው ካልሸጥከው ልግዛህ
በረታ
ናዝሬት እጋዊ አልሆነም ግን ተስፋ አለው ውሃና መብራት አስገብቼለታለሁ ቦታውም ገልማ አባ ገዳ ሚባልበት አካባቢ ነው እና ብሸጠው እስከ ስንት ያወጣል ቤትም ሁለት ሰርቢስ ሰርቼበታለሁ ምርጥ ምርጥ አብሮት የተገዛ አስራ ስድስት ቆርቆሮ ቤትም አለው መሸጥ ፈልጌ ነበር ??
ቁጥርህንየትእናግኝውወድማችን
ማሻ አላህኬሚሴ ቪላ ቤት አሳየን እስኪ ቀጣይ
በርቱ🥰
ሸዋሮቢት አሳየን
ማሻላ።ወድሜ
ምሪጥነውዋጋው ሀይቅፍልግክን
ሀይቅ ፈልግልን ወንዲም በተረፈ በርታ አይዞህ
ማሻ አላህ ኮምቦልቻ አሣየኝማ
ማሻአላህ ያለቀ ቤት አቅረብልን
በናትህ ቁጥርህን እዴት እናግኝህ ቦታ እድፈልግልኝ
0965077569
@@Fuade በምድነዉ የምትገኝዉ በኢሞ
ወልደያ ጠይቅልኝ ወድም
ፎአድ በዉስጥላናግር በቴሌግራም ወይም በዋሳብ እደትላግኝክ
ፏድ ልጠይቅህ በአላህ አትለፈኝ ምንም አልጀመርኩም ቦታ አለኝ 70 ቆርቆሮ ለመስራት በጭቃ ስንት ይጨርሳል ፏድ ንገረኝ❤❤?
ፋድ ስልክህ
ፎአድየ በአላህ ኮበልቻቻቻቻቻቻ ፍልግልኚ እኔ ከሚሴ መግዛት ስለማልፍልገ ነው እንጅ ብገዛው ወላሂ ሀሪፍ ነበር
ኮቦልቻ. የጭቃቤት. ፈልግልኛ የኔ ውድ. ወድም
ወንድምየ ኢልሸብ ቤት ላሰራ ፈልጌ ነበረ አሁን ስት ብር ነው የሚፈጀው እስከጨቱ እስከ ቆርቆሮው መልስልኝ ስሞት ሙስሊም ከሆንክ በአላህ ክርሲቲያንም ከሆንክ በእግዚአብሔር መልስልኝ አደራ ጠይቀህ ንገረኝ እኔ የማሰራው እራያ ቆቦ ዞብል ነው መልስልኝ ጠይቀህ አደራ 🏩🙌😢😢🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🐉🌻🌻🌻🌻🌻🌸
አረ ከምዛ በላይ ነዎ የሚሇነው እኔ አሰርቼለሁ ቃጭር የሽንት ቤት ጎሪው አለዎ ትክክል አምሳሽ
ማሻ አላህ
እረ ለኔም ወግዲ ፈልጉልኝ
እረፎአድ ቤትፈልጊነበር በምን ላግኘዉቤቱን መሀበርቤት
ዴሴናኮቻስራልንእሺበርታልን
መጣም ያምራል ግን ቆቦኝ ከቻልህ ቆቦና አሳየን
የት አገርነው
በርታወንዲም
አረወድሜ ርካሽነር በር ከሚሴሆነጅ ደሴና ፈልግልንእፈልጋለን👍👈👈👈👈👈
ኮቦልቻ ባዶ ቦታ ካለ አሳየን
አንደኛ ነኝ
አሪፊ ነው
ቱቼ አሣየን የሚሸጥ ቤት
@@ዙዙብንትሠይድ የቱቼ ልጅ ነሽ ደምሪኝ ያገሬ ልጅ
@@ebrofeiz8074 አወ
ማሻአላህጎበዝ ምርጥ መረጃ በርታየምኝኖሪያናየሚከራይቤትሌላድዛይንካለእሳየንመቶ ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ና እንጨትይበቃል በጉጉትእጠብቃለሁ
ወንድሜ የተስተከከለ ቤት ስንት ብር የስፈልገኘል
@@Fuade ንገረኝ
ኮቻ ፈልግልኝ ወድሜ
የኔቤት እደዚህ ነበር ለማሳሰር ስንት ይፈጅብኛል
መስራት ፈልጋለሁ መሬት ዋጋው አልተቻለም ሰለዚህ ፉኤ የተሰራ ቤት ለመግዛት ይሻላል ምከረኝ
በጥንቃቄ እና እንደ እራሳቸው አስበው የሚያሰራ ቤተሰብ ካለሽ ህ ቦታ ገዝተህ ብታሰሪ አሪፍ ነው ካልሆነ ግን የተሰራውን መግዛት ይሻላል እንደ እኔ
የትሀገርነውመልስልኝ
ውድሜ ሀይቅ አሳየኝ ባሆን በዝቅተኛ
የትነዉ
ወድሜ ባዶ ቦታ ታለ እሥቲ አሣየኝ ህጋዊ
መርሳ አባገትየ 2 ትመቶ ሽ እስካ350ሺ ብር ቤትፈልግልኝ ሰርቢስ
ማሻአላህ የምፈልገውና የምመኘው አይነት ቤት ነው በቃ እኔ በዋጋ ተከራክየ ከተስማማን እገዛዋለው
0960889068 መደወል ትችያለሽ
እኔ እገዛዋለሁ
ማሻ አላህ እኔ እፈልገዋለሁ የመጋኛችሁን ላክልኚ
0960889068
መርሳቦታትይገኛልወደም
አሰላሙ አለይኩም የት አገር ነው ወድም
ወሎ
ቁጡር
በርታ ጠንክር ወንድም
አጨቱ በጣምአማዬረባ ነው ማለቴ ጠርብ ችግር አለበት በጣም ቀጫጭነው
የተገዛ እጨት ይሄው ነው
ምግኝህ እኮ የልም ብምን እንጥይቅህ እኔ እፍልግው ናብር ቤቱን
ጥያቄ ለምን አትመልስም ኮቻ ባዶቦታ ህጋዊ 400000ጀምረህ ፈልግልን
ኢንሻአላህ
የት ሀገር ነው መልስልኝ ???
ወንድሜ እንደዚህ አሪፍ አርጎ የሚሰራ አናጢ አስተዋውቀኝ ኮቻ በቅርብ እሰራለሁ አልሀምዱ ሊህ ቦታ አለኝ
እሽ
0920199915
ሌላም ሌላም አሳየን
እረ ደብረታቦር ማን ያሳየን
ሥልክክን እፍልጋለሁ
የትነዉያለኸዉ
0965077569 አናግሪኝ
ከይቅርታ ጋር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
የኔ ቅመም ብያሀለሁ ደጋግሞ ሠብሥክራይብ ቢደረግ ባረኩህ ነበር ወደሗላ እየተመለሥኩ እያየሁ ነበር ተመቸኸኝ
የትነው
ከሜሴ
@@Fuade ደሴ እንደዚህ የትጀመረ አሳየን ወንድም በጣም ብዙ ስው የሚፈልግ አለ
@@Sነኝየደሴዋእርኔም እፍልግ ነበር ፍሴ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን መግዛት እፈልጋለሁ ህጋዊ ከሆነ አድራሻ ስጠኝ
ጎበዝ በርታ ወንድም ማሸነፉ አላህ ግን ቦታ የጠቀስክ ማለት የት እንደሆን
ሀይቅ ፈልግልን ህጋዊ ቦታ
ወደም መሰና አሳየን
ፉኤ ስልክህን አስቀምጥልን
የት ነው?
የኔ ቤት እደዚህ ነው ግን እኔ ቀለም ነው የቀረኝ😍😍😍
ለምርቃኑ ጥሪኝ
@@Fuade ቸግር የለም😍😍😍
ሹክርን የልጂ አዋቂ ነህ አላህ ከመጥፎ አሳቢ ሰወች ይጠብቅህ ወንድም
ደምሪኝ በፍቅር❤❤
የአንተ አነጋገር በጣም ደስ ይላል በቀጥታ ነው
ኧረ እድዚህ ያለብ ቤት ኮበልቻ ወይም ድሴ ፍልግልን አንተ ከሚሴ ብቻ ንወ እድ የምታቀርበው?
ሰፋ ያለ የእጨት መሥጂድ ስንት ይጨርሳል ?
ምነው ደሴ በነበር እስቲ ወድ ድሴ አሳየን
እውነት ከሆነ አለማድነቅ አይቻልም በረታልን እምፈልገው እንደዚህ አይነት ነው ከቻልህ በጎንደረ ዙሪያ ፈልግልኝ
ጠክር ወዲሜ❤❤❤
اللهم اغفر لي ذنبي كله ، دِقّهُ وجِلّهُ ، وأوله وآخره ، وعلانيته وسره
ዋጋዉ ደህና ነበር ግን ኬሚሤ ሆነ ኮቻ ቢሆን ጥሩ ነበር
ኮቻ ደረቅ ቦታ 2 ሚሌን ነው ሆ
@@lulayoutube6875 ልክነሺ
ማሻ አላህ በርታ ፋሀድ
የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ስራክን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እርድቶኝ ስርቻለሁ የተመስገነ ይሁን መዳኒያለም
ደምሪኝ እኔም እደምርሻለሁ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ለቤትህ አዲስ ነኝ እስኪ አዲስ አበባ ወጣ ያለ ቤት ሙሉ ግቢ የተሠራ የብሎኬት ሣይሆን የእንጨት ኖርማን ቤት ግቢው የቆርቆሮ የሆነ ካለ መግዛት እፈልጋለሁ
ሳስበዉ ስደት ማርጀቴ ነው ሆ
ኧረ ዲምጽ አገላለጽህ ጥሩ ነበር ግን አትሰማም ወይስ ዶሮየ ነው 🙈
ስላልገባኝ ልጠይቅህ ስንት ክላስ ነው በአጠቃላይ ለምሳሌ ሳሎን ፡1 መኝታ ክፍል 2 ነው ያየሁት ወይስ ሁለት ሁለት ነዉ አስረዳኝ *የቤቱ ዲዛይን ደስ ይላል* ስሙን ንገረኝ 🤔
ድርድር አለዉ ወይ
ወአሊኩም አሰላም ወራህነቱካሂ ወበረከቱ ወንድም እስቲ ሰርቢስ ሰንት ቆርቆረ ነዉ ለአንድ ሰክላስ ንግኝ
በርታ ወንድሜ 👍👍👍👍👍
አስኪ በጣም አርከሺ ነው ከቦልቻ ወይም ደሴ አፈልጋለሁ
ኢንሻ አላህ በቅርብ አቀርባለሁ
መልካም ወንድማችን እናመሠግናለን የአናፂውን አድሬሥ ተባበርን ወንድሜ
0920199915 ደውለሽ ማነጋገር ትችያለሽ
@@Fuade ወንዲሜ የማገዶ እንጨት እፈሎጋለሁ
ወንድሜ መቶ ሀምሳ ሺ ለማስመርግ ለሊሾ ለግርፍ ለኮርኒስ የሚበቃ አይመስለኝም
ይበቃል
ይበቃሻል
@@Fuade ዉሸት አይበቃም
@@semira1209 አይበቃመየሰራነወየሚቀወ
አይበቃሸም
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ
Masha alh
እግዚ አብሄር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን ወንድም በርታ
እንጨቱን እና ቆርቆሮውን ለማቆም አደራ ጠይቀህ ንገረኝ 😭
ሰብ ላይክ በርታ ወንድማችን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ጀዛከሏህይር
welkum selam werahmtullah wberekathu ወደ ኮቦልቻ እደዝህ አይነት ቤት አሳየን ወንድሜ አሏህ ይገዝህ
ኢንሻ አላህ
@@Fuade ለኔም ውንድም ተመጣጣኝ ዋጋ
ወዲሞከዴሴአሳየን
Mashallah barta wondime
ባል ባይኖረንስ ችግር አለው
ሻሮቢት እና ደብረብርሃን እደሱ ያለ ቤት ፈልግልን
መሻ አላህ በርታ ጎበዝ
የትነው ኢሄ ወንድሜ ምርጥነው እኔ የምፈልገው ነው
ወንድሜ እኔንም ተባበረኝ 3ክፍል 1ሽንት ቤት 1ክችን ያለው የቡሌኬት ቤት ወጭ ንገርኝ🙏
mashaa alhaa bartaa
የት ነው
ካልሸጥከው ልግዛህ
በረታ
ናዝሬት እጋዊ አልሆነም ግን ተስፋ አለው ውሃና መብራት አስገብቼለታለሁ ቦታውም ገልማ አባ ገዳ ሚባልበት አካባቢ ነው እና ብሸጠው እስከ ስንት ያወጣል ቤትም ሁለት ሰርቢስ ሰርቼበታለሁ ምርጥ ምርጥ አብሮት የተገዛ አስራ ስድስት ቆርቆሮ ቤትም አለው መሸጥ ፈልጌ ነበር ??
ቁጥርህንየትእናግኝውወድማችን
ማሻ አላህ
ኬሚሴ ቪላ ቤት አሳየን እስኪ ቀጣይ
በርቱ🥰
ሸዋሮቢት አሳየን
ማሻላ።ወድሜ
ምሪጥነውዋጋው ሀይቅፍልግክን
ሀይቅ ፈልግልን ወንዲም በተረፈ በርታ አይዞህ
ማሻ አላህ ኮምቦልቻ አሣየኝማ
ማሻአላህ ያለቀ ቤት አቅረብልን
በናትህ ቁጥርህን እዴት እናግኝህ ቦታ እድፈልግልኝ
0965077569
@@Fuade በምድነዉ የምትገኝዉ በኢሞ
ወልደያ ጠይቅልኝ ወድም
ፎአድ በዉስጥላናግር በቴሌግራም ወይም በዋሳብ እደትላግኝክ
0965077569
ፏድ ልጠይቅህ በአላህ አትለፈኝ ምንም አልጀመርኩም ቦታ አለኝ 70 ቆርቆሮ ለመስራት በጭቃ ስንት ይጨርሳል ፏድ ንገረኝ❤❤?
ፋድ ስልክህ
0965077569
ፎአድየ በአላህ ኮበልቻቻቻቻቻቻ ፍልግልኚ እኔ ከሚሴ መግዛት ስለማልፍልገ ነው እንጅ ብገዛው ወላሂ ሀሪፍ ነበር
ኮቦልቻ. የጭቃቤት. ፈልግልኛ የኔ ውድ. ወድም
ወንድምየ ኢልሸብ ቤት ላሰራ ፈልጌ ነበረ አሁን ስት ብር ነው የሚፈጀው እስከጨቱ እስከ ቆርቆሮው መልስልኝ ስሞት ሙስሊም ከሆንክ በአላህ ክርሲቲያንም ከሆንክ በእግዚአብሔር መልስልኝ አደራ ጠይቀህ ንገረኝ እኔ የማሰራው እራያ ቆቦ ዞብል ነው መልስልኝ ጠይቀህ አደራ 🏩🙌😢😢🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🐉🌻🌻🌻🌻🌻🌸
አረ ከምዛ በላይ ነዎ የሚሇነው እኔ አሰርቼለሁ ቃጭር የሽንት ቤት ጎሪው አለዎ ትክክል አምሳሽ
ማሻ አላህ
እረ ለኔም ወግዲ ፈልጉልኝ
እረፎአድ ቤትፈልጊነበር በምን ላግኘዉቤቱን መሀበርቤት
0965077569
ዴሴናኮቻስራልንእሺበርታልን
መጣም ያምራል ግን ቆቦኝ ከቻልህ ቆቦና አሳየን
የት አገርነው
በርታወንዲም
አረወድሜ ርካሽነር በር ከሚሴሆነጅ ደሴና ፈልግልን
እፈልጋለን👍👈👈👈👈👈
ኮቦልቻ ባዶ ቦታ ካለ አሳየን
አንደኛ ነኝ
አሪፊ ነው
ቱቼ አሣየን የሚሸጥ ቤት
ኢንሻ አላህ
@@ዙዙብንትሠይድ የቱቼ ልጅ ነሽ ደምሪኝ ያገሬ ልጅ
@@ebrofeiz8074 አወ
ማሻአላህጎበዝ ምርጥ መረጃ በርታየምኝኖሪያናየሚከራይቤትሌላድዛይንካለእሳየን
መቶ ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ና እንጨትይበቃል
በጉጉትእጠብቃለሁ