Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቺ እኔን ማግኜት ለምትፈልጉ በ0993711347 ታገኙኛላቺሁ በወሎ ኮምቦልቻ የሚሸጥ መኖሪያ ቤት ያላቺሁ በዚሁ ቁጥር በቴሌግራም አሳውቁኚ
አይሰራም ስልክሽ ማማየ ሊላ ካለሽ ፈልጌሽ ነው
@@bonboncute113 ኧረ ይሰራል እህቴ ኖርማልም ቴሌግራምም
@@setiramedia4959 ኖርማል ሳይሆን የimo ካለሽ
ኮምቦልቻ ላይ ብትንሽ ብር መስራት የሚቻል ስራ ካለ ቢያንስ ከ 100 150 ሽ ብር
ኮምቦልቻ በልቻ ወየት
ማሻአላህ ሲትሩዬ በቃልሽ መሠረት መጣሽ አቅማችንን ያማከለ ባዶ ቦታዎችን አቅርቢልን
እሺ ኢንሻ አላህ እህቴ
ማሻ አላህ አሪፍ መርጃነዉ የኔ ዉዲ ትክክል የኔም ቤት ቷዛዉ አከባቢ ነዉ ቦታዉ አሪፍ ነዉ የምገዙ ፈጠኑ ህጋዋ ከአንዲ ነጥብ ምናምን በታች የለም ተጠቀሙ ቶሎ
ውደየትአካባቢነው ቦታውስላላወኩትነው አካባቢውን አልነገርሽንም
እስቲ ወደ ልጅነትህ ተመለስ!ልጅ እያለህ መዳህ ማን አስተማረህ ? መንቀሳቀስ እንዳለብህ ከቦታ ቦታ መሄድ እንደምትችል ማነው ያሳወቀህ? እናትህ ፣ አባትህ ፣ ወንድምህ ወይስ አህት ወይስ ሌላ ሰው? በፍፁም ይሄንን የነገረህ የለም ግን ደግሞ አሳይተውኋል አይደል? ሲንቀሳቀሱ አይተህ አንተም መሄድ መቻል እንዳለብህ ተሰማህ ግን እግርህ ለመራመድ ስላልጠነከረ ጉልበትህን እና እጅህን አጣምረህ የምትፈልገውን አሳካህ ምናልባት መሬቱ ይዋጋ ነበር ጉልበትህ ቅዝቃዜው ኮሮኮንቹ ብቻ ብዙ ምቾት ሲነሳው የነበረን ነገር ተቋቁሞ ያለማንም እርዳታ ህልምህን ስታሳካ ነበር አይደል ለመቆም ስትጠነክርስ ማን አሳወቀህ? አሁንም ማንም አደል? ግን ብዙ አልወደቅህም? ብዙ አላባሀሉህም? ታድያ እንደዛ ስትወድቅ ስትነሳ ስትታመም ተስፋ ቆርጠህ መራመድ ይቅርብኝ ብለህ ትተኸዋል እንዴ በፍፁም አይደል ድክ ድክ ስትል ውበትህ ይበልጥ የሚያሳሳ የማትጠገብ ሆንክ አይደል አቤት መራመድ የጀመርክ ቀን እማ ማን ይቻልህ እዚም እዛም ስጥሮጥ ስትፈነጭ እንደ አንተ የሚታይ ማን ነበረ! አየህ የህይወትህን የመጀመሪያ ትግል ድል ያደረግኸውና ራስህን ችለህ መቆም የቻልከው እኮ ገና ያኔ ነው እንደዛ ቀን ከዛ በፊት ተደስተህ አታውቅም ያ ቀን ግን ደስታን አስተማረህ የሰው ልጅ የመቀየር የማደግ ለውጥ የመፍጠር የማሸነፍ ፍላጎት አብሮት ተፀንሶ አብሮት የተወለደ ነገር ነው መቼም ቢሆን መቆም አይፈልግም ታድያ ያኔ የነበረህ የልጅነት ጥንካሬ በህመም ውስጥ ማሸነፍ ብቻ ቆሞ ድል የማድረግ ማንነት በላይ ትምህርት ቤት እና እንደምትችል ማሳያ ምን አለ!የድል ቀን
አሰላም አለይኩም ውደአድሱምሪትየትአካባቢነው በቀጤያልሽው ነው ከሆነ150ካሬ እፈልጋለሁ ውደ
አሠላማለይኩም ሲትራ በሪች ውደ
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ኑ ኑ
የት አካባቢ ነው
ወይ ያንች የምታቀረቢወ ቤት ወላሂ ከባድ ነወ
ጀዛካላህ ከይር እህት ቦታ እደትነውአሁላይ
አዲሱ ምሪት የት ነው ቤቶቺን ስታስተዋውቂ ቦታውን ግልፃ ብታደጊው
የትሰፈስነው
የት ነው የተመራው
እና ቤቱ እንደዚህ ተጎድቶ በቤት ግዥ ስም ነው እሚታሰበው ወይስ በቦታ
ማሬ የት ነሽ ሀይቅ ቦታ ምሪት አለብዋል አሁን እኔ እፈልግ ነበር😢
ተይ ግን ባድሱ አየር ማረፊያ ጀርባ ያለዉን ሰፈር አጣርተሽ ንገሪኝ
እስኪ እህት ኮቻ ቦታ ብሩ ቀለል ያለ ከመገድ ዳርም ባይሆን አሣይን
ሃሪፍ ነዉ ቦታዉ
የእቃ ባጃጂእፈልጋለሑ
አትዋሽ ሲጀመር ካርታ የሚወጣለት ቤት ከተሰራበት በኃላ ነው እኔ 150 ካሬ ገዝቸ ከዚያ ቤት ሰራሁበት ከዚያ ነው ካርታና ፕላን የወጣለት ነገእ ግን ህጋዊ ነው
መጀመሪያ ካርታ እና ፕላን ልዩነቱን እወቂ ሲቀጥል ከእውቀት ነፃ ሁኖ ሰው ለማስተማር መሞከር አይከብድም ካርታ ማለት ስለቦታው አቀማመጥ የሚገልፅ ሲሆን ፕላን ማለት ደግም ለምትሰሪው ቤት የሚወጣልሺ ዲዛይን ነው
@@setiramedia4959 እይውልሽ እኔ በእጀ ባላሰራ ባልተቸውሽ ነበር በስ ዝም ብለሽ ነግጅብን
ማን ነው የሚባለው የሠፈሩስም
ምሪቱን እፈልጋለሁ
Lmen yet akababi endehu atnagrim
የት ነው ምሪቱ ቦታውን ተናገሪ
ምሪቱ የት ሠፈር ናው ሥትራ
ካልዳዩ ሰፈር ጎን
እምሪቱ ካርታ ያለው እፈልጋለሁ እህት በተለይ 8 ባገኝ
አህለን
ምን አለ ትንሸ ብታሠቢ
እንደው ለእናቴ የሚሆን ወደ ገጠር ሰላም ያለው ቦታ ባቅሜ ባገኘሁ እንጂ ከተማውስ ተስፋ አስቆርጦኛል 😥😥😥
አይዞን ማማ
@@setiramedia4959 እሽ ማማዬ
ቁራአን አብረን እንቅረ ሰብ አይርጉኝ
ጀዛኪላህ ሲትሩ የት ነው ሰፍሩ እኔ ቤት ሰርቻለሁ ግን ህገወጥ ነው
ከወሎ ዩኒቨርስቲ ፊለፊት ወደ ውስጥ ገብቶ ነው እማ
ሶስት ነጥብ ወይ ጉድ
ሀይ
ቁጥርሺንአስቀምጪልኝ
አህለን ሲትሩ
ወይየ ማማ
የሄምሪት ኮቻ ወደትአካባቢነው ሲትሩ እኔእፈልጋለሁ
@@aminamametub694 ከወሎ ዩኒቨርስቲ ፊለፊት ወደ ውስጥ ገብቶ
የሚሽጥ ቤት ስትናገሪ ስትራየ አካባቢውንም ንገሪን ኮንቦልቻ የት
ማማየ እናገራለሁ በውስጥ ነይ በቴሌግራም ዩቱብ ላይ ሰፈር መናገር ያቆምኩበት የራሴ ምክንያት ስላለኚ ነው
አረ እኔም እፈልጋለሁ
በውስጥ እንዴት ላግኝሽ እህት
ቴሌግራም አለኚ ወንድሜ
@@setiramedia4959 የቴሊግራም ሊክ ወይም ቁጥር ካለሽ አስቀምጭልን
ሲትሮ እሰከ ሌላ የሚሸጥ ቦታ ወይም ቤት ካለ ብቅ አርግልኝ
እሺ ኢንሻ አላህ
እኔ ቦታ እፈልጋለሁ ሰፈሩማን ይባላል
ከካልዳዪ ሰፈር ጎን ከወሎ ዪኒቨርስቲ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
@@setiramedia4959 ይሄ የኢሞ ቁጥርነው ወይስ የመደወያ ንገሪኝ በኢሞ ፅፌልሽነበር አጎቴ ሂዶ እድያይልኝነበር ሱበሀና ሏህ እኔ ቦታ እየፈለኩ
@@الال-ش6م6ط ኢሞየ አይሰራም እህቴ ኖርማል እና ቴሌግራም ነው የሚሰራው
ከሜሴ አሳ አደሰ ምሪት አይጀመርም አልሰማሸም እንደ ሁቢ ነበር ህግ ወጥ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቺ እኔን ማግኜት ለምትፈልጉ በ0993711347 ታገኙኛላቺሁ በወሎ ኮምቦልቻ የሚሸጥ መኖሪያ ቤት ያላቺሁ በዚሁ ቁጥር በቴሌግራም አሳውቁኚ
አይሰራም ስልክሽ ማማየ ሊላ ካለሽ ፈልጌሽ ነው
@@bonboncute113 ኧረ ይሰራል እህቴ ኖርማልም ቴሌግራምም
@@setiramedia4959 ኖርማል ሳይሆን የimo ካለሽ
ኮምቦልቻ ላይ ብትንሽ ብር መስራት የሚቻል ስራ ካለ ቢያንስ ከ 100 150 ሽ ብር
ኮምቦልቻ በልቻ ወየት
ማሻአላህ ሲትሩዬ በቃልሽ መሠረት መጣሽ አቅማችንን ያማከለ ባዶ ቦታዎችን አቅርቢልን
እሺ ኢንሻ አላህ እህቴ
ማሻ አላህ አሪፍ መርጃነዉ የኔ ዉዲ ትክክል የኔም ቤት ቷዛዉ አከባቢ ነዉ ቦታዉ አሪፍ ነዉ የምገዙ ፈጠኑ ህጋዋ ከአንዲ ነጥብ ምናምን በታች የለም ተጠቀሙ ቶሎ
ውደየትአካባቢነው ቦታውስላላወኩትነው አካባቢውን አልነገርሽንም
እስቲ ወደ ልጅነትህ ተመለስ!
ልጅ እያለህ መዳህ ማን አስተማረህ ? መንቀሳቀስ እንዳለብህ ከቦታ ቦታ መሄድ እንደምትችል ማነው ያሳወቀህ? እናትህ ፣ አባትህ ፣ ወንድምህ ወይስ አህት ወይስ ሌላ ሰው? በፍፁም ይሄንን የነገረህ የለም ግን ደግሞ አሳይተውኋል አይደል? ሲንቀሳቀሱ አይተህ አንተም መሄድ መቻል እንዳለብህ ተሰማህ ግን እግርህ ለመራመድ ስላልጠነከረ ጉልበትህን እና እጅህን አጣምረህ የምትፈልገውን አሳካህ ምናልባት መሬቱ ይዋጋ ነበር ጉልበትህ ቅዝቃዜው ኮሮኮንቹ ብቻ ብዙ ምቾት ሲነሳው የነበረን ነገር ተቋቁሞ ያለማንም እርዳታ ህልምህን ስታሳካ ነበር አይደል ለመቆም ስትጠነክርስ ማን አሳወቀህ? አሁንም ማንም አደል? ግን ብዙ አልወደቅህም? ብዙ አላባሀሉህም? ታድያ እንደዛ ስትወድቅ ስትነሳ ስትታመም ተስፋ ቆርጠህ መራመድ ይቅርብኝ ብለህ ትተኸዋል እንዴ በፍፁም አይደል ድክ ድክ ስትል ውበትህ ይበልጥ የሚያሳሳ የማትጠገብ ሆንክ አይደል አቤት መራመድ የጀመርክ ቀን እማ ማን ይቻልህ እዚም እዛም ስጥሮጥ ስትፈነጭ እንደ አንተ የሚታይ ማን ነበረ! አየህ የህይወትህን የመጀመሪያ ትግል ድል ያደረግኸውና ራስህን ችለህ መቆም የቻልከው እኮ ገና ያኔ ነው እንደዛ ቀን ከዛ በፊት ተደስተህ አታውቅም ያ ቀን ግን ደስታን አስተማረህ የሰው ልጅ የመቀየር የማደግ ለውጥ የመፍጠር የማሸነፍ ፍላጎት አብሮት ተፀንሶ አብሮት የተወለደ ነገር ነው መቼም ቢሆን መቆም አይፈልግም ታድያ ያኔ የነበረህ የልጅነት ጥንካሬ በህመም ውስጥ ማሸነፍ ብቻ ቆሞ ድል የማድረግ ማንነት በላይ ትምህርት ቤት እና እንደምትችል ማሳያ ምን አለ!
የድል ቀን