ምክረ አበው፦ ዘረኝነትን የመከላከል ጥበብ ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    መታደል ነዉ ቃለ ሂዉት ያሰማልን መምህራን በእዉነት ኑሩልን መንገድ መሪያችን ናቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 років тому +10

    ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ሁለት ጥበበኞች በጣም የምወዳቸው መምህራን ሊቃ ሊቃውንትን በቅብዓትና ፀጋ ትንታኔ መምህር ገብረ መድህንን በነገረ ክርስቶስ የህይወትን ቃል ያሰማልንን አባቶቻችን እናንተን ጠቢባንና ምሁራን መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ይች ናት #ተዋህዶ በትህትና ዝቅ ብለው ተምረው የሚስተምሩ ልጆችን የወለደች ባለፀጋ እናት

  • @tsewarkibreab7174
    @tsewarkibreab7174 5 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን እዉነት ከማር ያሚጣፍጥ የእግዚ አብ ሔር ቃል ሃገረችን ኢትዩጱያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም መጥፎ ግዜ ነው ያለነው አባቶቻችን ጸሎት አደርልን የሰይጣን ወጥመድ ሁነን እንዳንቀር

  • @genetwubu3523
    @genetwubu3523 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @astermequannt1585
    @astermequannt1585 5 років тому

    እውነት ቃላት የለኝም ለአባቶቻችን ሉዑል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሄንን የሚያደርግ ቅዱስ ሀያል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    በእግዚአብሔር ሀይል እንዲህ እያዘጋጃችሁ የምታቀርቡልን የማህበረ ቅዱሳን አገልጋዬች አብዝቶ አበዝቶ ይባርካቹህ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
    እኛም ከዚህ እርኩስ ከሆነ ዘረኝነት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😥😥በእውነት በጣም ነው የምናሳዝነው። ሰ እደት በዘር በቋንቋ ይለካን ።😥እግዚአብሔር ልቦና ያድለን።
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @marokassa7214
    @marokassa7214 4 роки тому

    አሜን [፫] በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 5 років тому +4

    ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ውድ አባቶቻችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ለእኛም ሰሚጆሮ አስተዋይልቦና ይስጠን

  • @መዲየድንግልማርያምልጅ

    ኡፍ…አባቶቻችን አሰረርናቹ እኮ ኩፉ የሆንን ትውልድ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛን ፍቅሩን እንዲሰጠን ፀሉይልን

  • @segenberhane253
    @segenberhane253 5 років тому +1

    ኣቤቱ ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቃውንት ጠብቅን ቃለ ሂወት ያሰምልን ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን ኦ ኣምላክ ቅዱሳን ሃኣርያት ሰማእታት ምህረት ሰላም ፍቅር ወደ ምድር ለኣክልን እመ ቤታችን ሆይ ማርያም ወደ ፍቁር ወልድኪ ምህረትሽ ለምልኝን

  • @ቤተልሔምእኅተማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን በእውነት የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 років тому

    የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ለሁላችሁም የህይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እድሜእና ጤናችሁን ያድልልን አንድ ያድርገን ብዙ ትምህርት ተምረን ነበር ግን ፍሬ አልኖረን አለ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን

  • @meseretaayenew4170
    @meseretaayenew4170 5 років тому +2

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናተን አያሳጣን አምላከ ቅዱሳን

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለዘመራችሁ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ማሀበረ ቅዱሳን ስማችሁ ይገልፃችዋል እግዚአብሔር አክሎ ያበርታችሁ አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому

    ጆሮ ያለው ሰው እሄንን ትምህርት ይስማ ዘረኝነት የትም አያደርስም እባካችሁ ክርስቲያኖች እሄንን የወንድሞቻችንን ትምህርት ሰምተን ከዘረኝነት እንውጣ በአሁን ሰአት አብዛኛው ከእምነቱ ዘረኝነቱ ይበልጥበታል እንዲህ ከማሰብ እግዚአብሄር ይጠብቀን ላስተናሩን ለመከሩን ለገፀፁት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናቸውን ይባርክልን ጆሮ ያለው ይስማ

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን

  • @fa-pf4lc
    @fa-pf4lc 5 років тому +1

    በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ ቅዱስ ቃል 30 60 100 ፡ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 років тому

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ተስፋ. የምናረጋትን. መንግስተ. ሰማየት. ያውርስልን ውድ መምህሮቻችን. እግዚአብሔር. ያገልግሎት ዘመናችውን. ይባርክላችው. አሜን አሜን አሜን

  • @marie9698
    @marie9698 5 років тому +4

    በውነት አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን አሜን፫

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому

    እግዝአብሄር አምላክ እውነተኛውን ሰላም ፍቅር ያምጣል አሜን ቃለሂወት ያስማልን ለወንድሞቻችን እግዝአብሄር አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ሀይማኖታዊ ትምህርት በከተማው እንዲሁም በገጠራት ቢስፋፋልን ትውልዱ ይስተካከላል ምክንያቱም የእግዝአብሄር ህግ አብዛኞቻችን ገናን አልተማርንም እባካችሁን ህብላቹ ሳትሰለቹ አስተሙሩን ትውልዱ ይዳን እግዝአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን አሜን

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    አጥንት የማለመልም የመላእክት ዝማሪ ያሰማልን

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 5 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 років тому +12

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን
    በረከታችሁ ይደርብን
    የኦርቶዶክስ እምነት የአይን ብሌን
    ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልን

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 років тому

    ለመምሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጸጋው ይጠብቅልን እንዲሁም ለምዘምሮቻችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን በውነት አሜን።

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 5 років тому +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን።

  • @figi8769
    @figi8769 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ላባቶቺችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @asnakechgurmesa3016
    @asnakechgurmesa3016 5 років тому

    አባቶቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን የመከራን እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 роки тому

    ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጥልን

  • @emutimersha215
    @emutimersha215 5 років тому

    Kale heyot yasemale amen amen amen

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይማሬን እቤቴ ያማሬን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማል ወንዲሜቺአሂ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥቹእ

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 5 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልንን ኣማን
    ዘረኝነት ከምድር ያጠፋልን

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg 5 років тому

    መምህሮቻችን እናተስ ትደክማላችሁ እኛ መቀየር አልቻልንም እንጅ። የቅዱሳን አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራው። ክርስትናን እምንኖሮው እንጅ እምንተርከው አያረግን። አሜን። በእውነት መምህሮቻችን እግዜአብሄር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ያኑራችሁ!!! አሜን አሜን አሜን።

  • @workiemolla2013
    @workiemolla2013 2 роки тому

    መምህርችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ቸሩ መድኃኒዓለም ይብልርክላቹ ዘማርያንም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 років тому +1

    በእውነቱ ለአባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ለእኛም መስታዋሉን ያድለን ስል ዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር💚💛♥

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ

    Amen Amen Amen Kale Hiewt yasemalen

  • @papael416
    @papael416 5 років тому +1

    አበዛሁ?ኧረ በጣም አጠረ ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድላችሁ አባቶቻችን።እናንተን ያኑርልን።
    ምዕመናን አውርደን በfb ገፃችን።እናስተላልፍ ከዚህ የበለጠ ምክርና ተግሳፅ የለም። ዘረኛ ሰው ክርስቲያን ሊባል አይችልም።ትክክል።የሁላችንን ልቦና ወደ መስቀሉ ይመልስል አሜን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +8

    ጌታ እግዚአብሄር ይማርን በቃ ይበለን ቸሩ አባት
    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም አስተዋይ ልብ ይስጠን ዝማሬውን ለዘመራችሁልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ስርዓት የከበሮ አመታት ሁለ ነገራችሁ ውብ ነው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @getnetbirhanu2144
    @getnetbirhanu2144 5 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @እህተገብርኤልእህተገብርኤ

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባቶቼ አይ እኛ በተለይ የተዋህዶ ልጆች ነን የምናጠፍው በዘረኘነት ልባችን ታውሮ ማሠተዋል ተሥኖናል እናተ አባቶች እባካችሁ ወደ አንድ መልሡን በተለይ በተዋህዶ ውሥጥ የምንኖር ሠዎች በረኘነት ታውረናል እኮ እኛ አንድ ብንሆን በሀገራችን የመጣውን መከራ በፀሎት እንመልሠው ነበር 😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @سليفيفورد
    @سليفيفورد 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርትነው በርቱ አባቶች ዘረኝነትን አጥፉልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому +1

    እውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጥናእ እቤትእግዚአብሔር አሳባህ ይቅር በላናእ አባታቻችን ቃለ ህይወት ይሥማልን

    • @sarahhile8557
      @sarahhile8557 5 років тому

      አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
      በእውነት የዘረኝነት በሸታ ኢየሱስ ክርስቶስ
      ያጥፍልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን(፫)ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራኖቻችን
    አሜን(፫)ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @wasyhunseyfu
    @wasyhunseyfu 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከነፍስ የሚሰርፅ ምክር ወ ተግሳፅ ነው

  • @hayemanotehayemanote6190
    @hayemanotehayemanote6190 5 років тому

    በእውነት ሉአባቶቻችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የስማነውን በልባችን ስለዳ ይፀፍልን አሜን ፫
    በእውነት አባቶቻችን ይለፍሉ ይደክማሉ ያስተምራሉ ይመክራሉ በተለያየ ድርገፀ. እኝግን ስምተን አንለውጥም አብሶም በስደት ያለነው ሁሉም ሳይሆን ትንሾች አለን በዘር በጎሳ በዘር የምንነካክስ ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫
    ስለ ስሙ አጠራሉ ክብር ይግባውነ አምላካችን መደኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኝን ሲውደን እስክ ቀራኒው አደባባይ ድርስ ነው ግን እኝ ስንዋደድ የክፍር ብቻ ሽጋዮች ነን. አምላክ እሱ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ብሎ አይደለም የውደደኝ ስለሀፀያቴነ ስለበደሌ ብሎ የኔን ሀፀያት ለማፀአት ብሎ ነው ውደምድር የመጣው እኝግን ይህንን እርስተን አምላክን ስነሳዝነው እንውላለን እነድራለን አምላክ ሆይ በቸርነትህ ማርን

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 5 років тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ከዘረኝነት በሽታ ሁላችንንም ይጠብቅልን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 5 років тому +1

    ሊቃዉንት አባቶቻችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን።

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @madesign21
    @madesign21 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ደስ የሚል አገልግሎት ነው ::
    👉የመጨረሻው ውይይትን ልዩ ነው ለዘመኑ ወጣት

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ

    ቃለ ህይወት ያሰምስልን ኣብስቶቻችን እድሜንስ ጤና ኣብዝቶ ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ
    ዝማሬ መላእክት ያሰምስልን እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    በቤቱ ያኑራቹ

  • @aregashmekonenn8906
    @aregashmekonenn8906 3 роки тому

    እግዚአብሄር የዘረኝነት በሽታ ያርቅልን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የሰማነዉ እንድንተገብር ቅድስ ፍቃዱ ይሁን

  • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 роки тому

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 років тому +1

    Amen kale eyeweten yasmalen memheran!!!

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 років тому +2

    እውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ

    አሜን አሜን በእዉነት

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 5 років тому

    *በእውነት ለአባቶቻችን የህወትን ቃል ያስማን*

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому +1

    ቃለህይወት ያስማልን
    እሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 років тому

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከዘረኝነት በሽታ ታደገን ኢትዮጲያ አገራችን ይጠብቅልን

  • @asterabate5029
    @asterabate5029 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 років тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣ አምላኬ ሆይ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙌🙌🙌

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 5 років тому +1

    አባቶቻችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 років тому

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን።

  • @نجاةنجاااة-ذ4ث
    @نجاةنجاااة-ذ4ث 5 років тому

    የህይውትን ቃል ያስማልን ወገኖቸ መምህሮቸ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    ማስተዋል ጠበብን ያድለን እግዚአብሔር
    አባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @fgddf5725
    @fgddf5725 5 років тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @tesfufitwi5632
    @tesfufitwi5632 5 років тому +2

    ወይ "ይች ቤተ ክርስቲያን ማን አወቃት"ኣባቶች ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @almazadoniys1305
    @almazadoniys1305 5 років тому

    Abet webyt zemara melkyt ysemlin amen

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 років тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 років тому

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk7815 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን
    በረከታችሁ ይደርስብን ♥♥♥

  • @samuelzeray1679
    @samuelzeray1679 5 років тому

    እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ

  • @kaaakkaak3433
    @kaaakkaak3433 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 5 років тому

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen yagelgelotun zemen yebarkeln edme ena tena yestln

  • @የመከራንዳገትካልወጡየትግ

    ቃለህይወትንን ያሰማልን ለመምህሮቻን እኛም በተማርነው ላይ 30 40 50 60 100 ያማራ ፍሬ ለማግራት ይርዳን አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር አሜን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ወገኖቻችን አለቁብን በተለይ አሣምነዉ ለቤተክርስቲያን ክብር ያለው ሰው ነበር እንዲሁም ሌሎች ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሞቱብን በጣም ከፋኝ ማርያምን በጣም ልቤ ድምት ነዉ ያለዉ ጥሩ ወገኖቻችን ሔዱ እመብርሀን ነፍሳቸዉን በገነት ያድርግልን

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 років тому

    አባቶቻችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን:: አቤቱ ይቅር በለኝ ሰሞኑን ያለው ነገር ሳናስበው ዘረኛ አርጎኛል ወገኞቼ ፀልዩልኝ::

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 5 років тому

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🙏
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 5 років тому

    እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому

    ፍትፍት የሆነ ት/ት ነው።ሁሌም የምታስተምሩን ት/ት ከአለም ባርነት ነጻ የሚያወጣ ነው።መውጣት አልቻልንም እንጂ አእምሯችን ታውሮ አንድቀን እስከሚያበራልን ድረስ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 років тому

    ሐገሪችንን ሰላም ያድርግጓግልን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 5 років тому

    በእውነት ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቃ ይበለን

  • @እሙዬእሙዬ-ጘ6መ
    @እሙዬእሙዬ-ጘ6መ 5 років тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድሞቻችን

  • @umebetmengistu468
    @umebetmengistu468 5 років тому

    Egziabehr yemarn Memehre yefetuny amen

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb 5 років тому

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዘመሩልን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @adenafentawzegye6663
    @adenafentawzegye6663 5 років тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 років тому

    መምህር ካቶሊክ ክቢተክርስቲአናችን ይውቱልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 років тому

    ቃለሒወትን ያሠማልን አምላካችን እግዚያብሔር እደኛ ሀጺያት ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅር ይበለን የዘረኝነት በሽታን ያጥፋልን😭🙏

  • @ethiopiahagere1342
    @ethiopiahagere1342 4 роки тому

    Kal hewt yasmaln erjim edmena tena yestln🤲 🤲🤲➕️💒🇧🇴❤️👈

  • @yibeltaldemelash2700
    @yibeltaldemelash2700 5 років тому

    kale hiwetn yasemaln

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 5 років тому

    Kale hiyiwot yasemalen

  • @ሕይወቴነሽማርያም
    @ሕይወቴነሽማርያም 5 років тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @alsharhan5999
    @alsharhan5999 4 роки тому

    kalehiwet kalebereket zmari melaektn yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln