መልእክት ለፍቅረኛዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 122

  • @mengistutadesse5342
    @mengistutadesse5342 9 місяців тому +43

    የ23 ዓመቷ ባለ ታሪከ የእራስሽ መተዳደሪያ ካለሽ ለተወሰነ ጊዜ ከቤተሰቦችሽ እራቅ በይና ተከራይ ሲቀጥል ብቸኛ በመሆንሽ ደስተኛ ከሆንሽ የትዳር ሃሳቡ እስኪመጣ ለብቻሽ (single ሆነሽ)ቀጥይ በተረፈዉ ቀድሞ የተጎዳሽበትን ህይወት :እርሽዉ በትናንት ጉዳትና ፈተና አትወሰኝ፡፡ዛሬ አዲስና ልዩ ቀን ናትና ተደሰችባት ፡፡ ከነገሮች ሁሉ የበላይ ቅዱስ እግዚአብሔረ ነዉና ጸልይ፡፡መጸለይ ብቻ ሳይሆን ነገርን ሁሉ ለእግዚአብሄር ተይለት፡፡ምናልባት ለእግዚአብሔር መተዉ ማለት ምን ማለት ነዉ ያልሽኝ እንደሆነ በጸለይሽበት ነገር ደግመሽ አትጨነቂ እግዚአብሔር በራሱ ጊዜ እስኪያደርግልሽ ድረስ በትዕግስት ጠብቅዉ፤፤እመብርሃን ረድኤት ከለላ ትሁንሽ

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 9 місяців тому +67

    ማሂዬ ከሂማኑ ይልቅ የራስሽ ፀጉር በጣም ዉበትሽን አጎልቶ ነው የሚያሳየው❤❤❤

    • @helenguush3023
      @helenguush3023 9 місяців тому +1

      right 👌

    • @YeneSolomon
      @YeneSolomon 9 місяців тому

      Wiy betammm....adinkesh salcheris human hair

  • @edent6197
    @edent6197 8 днів тому

    ለ 23 አመቷ ባለታሪክ, አቅም ካለሽ ወይም ያለሽን አቅም አሰባስበሽ ከ ቤት ወተሽ በራስሽ ብትኖሪ መልካም ነው። ቤተሰቦችሽ የጠቀሙሽ መስሏቸው ብዙ ጎድተውሻል አሁንም አንቺን መጉዳታቸውን መቀጠላቸው አይቀርም። እነሱ ባደጉበትና ትክክል በመሰላቸው መንገድ ሊመሩሽ ሞክረዋል ነገር ግን በዚ ውስጥ አንቺ ብዙ ቆስለሻል። ይበቃሻል። ይቅር በያቸው ግን ከዚህ በኋላ በ ሕይወትሽ ውስጥ እንዲወስኑ አትፍቀዲ። boundary አስምሪላቸው። ሲቀጥል ደሞ ያለፍሽበት ወንገድ አሻራ ስለጣለብሽ እና ደግሞ ይሄ አሻራ የወደፊት ሕይወትሽን ስለሚያጠቃ የስነ ልቦና ባለያ አማክሪ። ከምንም በላይ ግን ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ። ወደ ሃይማኖት አባት ወይም አገልጋይ ሳይሆን ወደ እራሱ እግዚአብሔር። በ ሕይወትሽ ላይ ለሰይጣን የተከፈተ በር ስላለ በእውነተኛ ማንነትሽ በጸሎት ቅረቢ። ሚሰማሽን ንገሪው አልቅሺ መፍትሄ ጠይቂው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ። ደስ ላይልሽ ሊሰለችሽ ይችላል ግን ታግለሽ አንብቢ ጌታ በቃሉ በኩል ይናገራል ትሰሚዋለሽ። ምንም አይነት ሃሳብ, ድምጽ ንስሃ እንድትገቢና ወደ እግዚአብሔር እድትቀርቢ የማያደርግ ከሆነ የሰይጣን ክስ ነው እንዳታምኚው። ካለፍሽበት መንገድ ተነስተሽ እግዚአብሔር የት ነበር ልትይ ትችያለሽ ግን እድል ስጭው የት እንደነበረ ትረጃለሽ። church ከሰዎች ጋር አብረሽ እግዚአብሔርን አምልኪ ግን ልብሽን በማንም ላይ አትጣይ። ከ እግዚአብሔር ጋር ያለሽ ግንኙነት የግልሽ ነው። ምንጭሽ የ እግዚአብሔር ቃል ብቻ ይሁን። ለሰይጣን በር አትክፈቺ። እግዚአብሔር ብቻውን ያወጣሻል። አንቺም እንዳንቺ አይነት ሕይወት ላሳለፉ ተስፋ እና አቅጣጫ ጠቋሚ ትሆኛለሽ። አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል ደግሞም ህመምሽን ያውቃል ደግሞም ስላንቺ ግድ ይለዋል። በውስጥሽ ያለውን ክፍተት ባዶ ቦታ ሊሞላ የሚችለው እግዘብሔር ነው። የሆነ ነገር ሰቶሽ ሳይሆን የሚሞላው እሱ ሲገኝ ነው። ከሱ ጋር ትክክል ስትሆኚ ሁሉም ነገር በሕይወትሽ ውስጥ በታቦታውን እየያዘ ይመጣል። ከምታውቂው ካየሽው ከሰማሽው በሚበልጥ ፍቅር ይወድሽል። መደርሱ ቅረቢ እየጠበቀሽ ነው። ሁላችንንም ተስፋ ሳይቆርጥ ይጠብቀናል። አይዞሽ የኔ እናት። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን, ይርዳሽ,ይደግፍሽ,ፀጋውን ያብዛልሽ። ይህን ምክር ከሕይወቴ ካየሁት በ ሰዎችም ሕይወት አይቼ ስላረጋገጥኩት ነው ላንቺ ያጋራሁት። አወድሻለሁ እህቴ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ። በጸሎቴም አስብሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 9 місяців тому +78

    ፆታዊ ጥቃት የደረሰባት እህት በግሌ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ እና ታናግረኝ

  • @Amhara191
    @Amhara191 9 місяців тому +16

    የ23ዓመቷ ልጅ አይዞሽ ያለፍሽበት ሁኔታ ከባድ ነው አንድ ቀን ምናልባት የነፍስሽን ጌታ ስታገኝ ለፍቅር ያለሽ ነገር ይቀየራል በርቺ ❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 9 місяців тому +10

    አንዳንዴ የገጠር ሰወች ይገርሙኛል የዋህነታቸው ነው እንጂ ከእነሱ ክብር የልጃቸው ስቃይ አይበልጥም ነበር 😢😢አሁንም ያለችበትን ሊረዷአት ይገባል የእውነት እኔም እደሷ አይነት ህይወት አሳልፊአለሁ. ወንድ የሚባል ለአይኔ ነው የሚአስጠላኝ አሁን 25 አመቴ ነው ለማግባትም ሆነ ፍቅረኛ ለመያዝ ምኞትም ሀሳብም የለኝም

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 9 місяців тому +3

    ማሒዬ ባለፈው መንገድ ላይ ቦሌ አከባቢ ዓለም ሲኒማ አከባቢ በአካል አየሁሽ ዋው ቁመናና መልክ አሟልቶ የሰጠሽ ውብ ልጅ ነሽ ልክ በጣም የምወዳትን ጓደኛዬን ነው የምትመስይው በጣመ እወድሻለሁ፡፡

  • @Amhara191
    @Amhara191 9 місяців тому +11

    ጓደኝነታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከመጀመሪያው ቪድዮዋችሁን አያለሁ❤❤❤

  • @eyushawel7978
    @eyushawel7978 9 місяців тому +8

    የ23 አመቷ ልጅ please forget your parents. they obviously don't deserve you. ቤተሰብን መተው ይክብዳል ግን ደግሞ እንደዚህ ከሆነ መተው ግዴታ ነው። ህይውትሽ ውስጥ ለሚፈጠረው ችግር የድሮ ታሪክሽን ጨምሮ ማስተካከል ሲችሉ አላደረጉትም። ሲቀጥል አንቺ አዲስ ህይወት ስትጀምሪ እሱን አልቀበልም ማለታቸው ሳያንስ መማታት ምን ይሉታል!!!🤯 ስለዚህ እነሱን ትተሽ አንቺ ደስተኛ የሚያደርግሽን ኑሮ መስርቺ። the trauma ደግሞ የሚጠበቅ ነው። አንቺ ምንም ችግር የለብሽም። I don't think you really like the 1st guy who told you he would wait you። so 1ኛ ጸሎት አርጊ ፣ ጸበል ተጠመቂ 2ኛ ደስተኛ የሚያደርግሽን ነገር አርጊ የምር በዚህ መሃል ትክክለኛው ሰው ይመጣል ከዛ አብራቹ ደስተኛ ትሆናላቹ።🥰😊

  • @YEYESHI-
    @YEYESHI- 9 місяців тому +16

    Leyu and mahi swedachihu🥰🤌🫶
    23 ametau liji 22 zerihunህንፃ wede atlas bemiwesdew menged NB business center 8tegna phok layi thidna terapist magignet tchilalech kdame and segno ke2:00-6:00.
    Ene heje awkalew ena eza hiji kefelegshgn alehulsh❤ayizosh ene sletekemegn new.benetsa new

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 9 місяців тому +8

    Mahi ምነው ተሰቃየሽኮ ሁለተኝ እንዳትሰሪ😁 berasish tsegur nw mishalen 😊

  • @መታገስዋጋአለው-ረ1የ
    @መታገስዋጋአለው-ረ1የ 9 місяців тому +9

    ፍቅረኛ ነበረኝ ተለያይተን አገባሁ ላለሽው እህቴ ትንሽ ነገር ልበል አብሽሪ ዱአ አድርጊ ከሀራሙ ፍቅር ትዳሩን መርጠሻል አትፀፀች በፍቅረኛሽ ስህተተኛ ሆነሽ ከሆነ ይቅርታ ጠይቂው እና ትዳርሽን አጥብቀሽ ምሪ ትዳር ሀላፊነት ነው ከባልዩሽ ብቻ ሳይሆን ብርቱ ሆነሽ ሂወትን ምሪ በገንዘብ አትመኪ ጠንካራ ሁኝ ፀፀቱን በይቅርታሽ ዝም አስብይው ምናልባት ፍቅረኛየ ያልሽውን በድለሽ ከሆነ ።

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 9 місяців тому

      የገንዘቡን ነገር ይቅር ግን ግንኙነቱሳ እሱ ነው እኔ ያሳዘነችኝ ምክንያቱም ገና 20 አመቷ ነው ከባድ ፈተና ነው ሚጠብቃት

  • @SaronMeshesha-l4p
    @SaronMeshesha-l4p 9 місяців тому +3

    Guyss welcome back
    Miss u so much 😢

  • @felegeamin
    @felegeamin 9 місяців тому +4

    ማሂየ ኧረ በተፈጥሮ ፀጉርሽ ነው የምታምሪው። u r so real konjo eko no need to use artificial things. Please back to the original😘

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 9 місяців тому +10

    23 አመቷ ቀለበት አድርጎልሽ የነበርሽው ፆታዊ ትኮሳ የደረሰብሽ ልጅ ገጠመኝ የምባል የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ አይነጥላ ይሆናል ከሱ ብዙ ትምህር ትወስጅያለሽ ዩቲብ ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ሰርች አድርግ እሺ እመኘኝ በጣም ይፈታልሻል ችግርሽ❤

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 9 місяців тому +15

    Mahletey endet eko endemwedsh

  • @edenkassahuneden-yo5bu
    @edenkassahuneden-yo5bu 9 місяців тому +2

    ኑልን የኔ ቆንጆዎች እኔ ከባሌ ነዉ ማያቹ ልዩዬ ማሂዬ ስወዳቹ ማሪያም❤❤

  • @yemsrachdhinku2968
    @yemsrachdhinku2968 9 місяців тому +1

    Sewedachu eko beka Zim bilachu eyazagachu bitisiku des yelegnal and I really love you guys ❤❤❤

  • @GalloGebino
    @GalloGebino 4 місяці тому

    ጥሩ business ነው ፣ግን ትዳር ይዛችሁ ነው ወይ external utilization ነው የምትጠቀሙት

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 9 місяців тому +1

    ባለ 23 አመቷ በጣም ገና ነሽ መጀመሪያ ውስጥሽ ያለው ህመም ይውጣ ይህም የሚሆነው እነሱ እንዳሉሽ ቴራፒ(therapy) ግቢ የሚያስፈራሽ ነገር በሱ መስተካከል ይችላል። ሲቀጥል ከቻልሽ ቤተሰብሽን ያለው ነገር ንገሪ አንቺ ጋር ያለው እነሱ ጋር የለም እንዲረዱሽ አድርጊ እናም ቴራፒው ከገባሽ በሂደት የሚስተካከል ይሆናል

  • @KeabYacob
    @KeabYacob 9 місяців тому +8

    Mahiyeee qonjoo❤

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    እንኳ አደረሳቹ ልዩዎቾ ❤❤❤

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 9 місяців тому

      ምን ልዩዎች የአበሻ የነጭ ጥቁር እንግልዝኛ የምናገሩ ሴት ውሾች😂😂😂😂 እንግልዝኛ ቂጣችሁ ይብዳላችሁ 😂😂😂 lats go there ? 😂😂😂😂😂 ውይ ስደብሩ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 7 місяців тому

    ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MahletTasew-fo7px
    @MahletTasew-fo7px 9 місяців тому +9

    Ye 23 ametua lij, you need to see a psychiatrist. Ye 8 ametesh trauma eskahun altefam that's why yihe Hulu ngr yemigetmsh.....haymanotshn balawkm atbkesh tselyi , tsebel tetemeki, egziabher lehulum meftehe alew ayzosh hekmnashnm teketateyi. egziabher yirdash

  • @meronshiferaw8540
    @meronshiferaw8540 2 місяці тому

    Mahi that's too much hair dear. In my opinion your natural hair looks better.

  • @bertemios3103
    @bertemios3103 9 місяців тому

    Ewnat new anchi setanbi dase ayelm gm enwadeshalen liyuya😙😙

  • @holly53
    @holly53 9 місяців тому +1

    Mahi when u sneeze 🤧, pls cover your mouth with your elbow not your hand with respect love.

  • @Sassy387
    @Sassy387 9 місяців тому +1

    Intelligent men are rare to find 😊 you said it girls 😅😅

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 9 місяців тому

      intellegent girls are almost non.

  • @TagasacheTamirat
    @TagasacheTamirat 9 місяців тому

    Ara cometatarochi zare Damo tegalibitechuhali beritu liyuu & mahi ❤❤

  • @mesitakele7344
    @mesitakele7344 9 місяців тому

    Yhne ken bagegachu des yelegal wedachuwalew 👍😘😘

  • @ethiopian000
    @ethiopian000 9 місяців тому +1

    Fkregna neberegn😂😂😂 gin meche lagibat😅😅😅

  • @rediettekle7377
    @rediettekle7377 9 місяців тому

    If you plan on going to bale mountains Alem hiking hosts the best trips you should reach out

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 9 місяців тому +9

    every child deserve a parent but not every parent deserve a child😢😢 she had such a meanie parents. (Ohhhh god😢😢

  • @wederzerfea9720
    @wederzerfea9720 9 місяців тому +6

    Yetedefershew leji tsebel tetemeki your gonna be fine

  • @tihitina2091
    @tihitina2091 9 місяців тому

    Btw relationship fail seladrge yemegbabt ngr adelm tedar eki sewu mn hono nw😳🤔

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 9 місяців тому

    Yehone tarik ale Eritrea wust yetefetere lijachewu film mesrat jemerech itali ena bemehal raqotwa emtwetabet Party ale abatwa siyayewu Tanko mote ena endezi aynet memker ykebdal

    • @kalkidanhailu8563
      @kalkidanhailu8563 9 місяців тому

      Tanko mote what😳 esu yasadegewin lij ayakim ende

  • @Hananmansur8800
    @Hananmansur8800 9 місяців тому +3

    Mahiyee❤❤

  • @Emubegashaw3335
    @Emubegashaw3335 9 місяців тому +1

    በጣም ውዴ❤❤❤❤

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 9 місяців тому +2

    በናታችሁ ኢትዮጵያ. ውስጥ. ያልተደፈረች. ሴት. የለችም. የሞተ. ማኸበረሰብ ሴቶቹ. አወቀውነው

    • @HenaCr7-qz8ln
      @HenaCr7-qz8ln 7 місяців тому

      Senayt minew mizanawi huje❤❤❤

  • @educate-t1
    @educate-t1 9 місяців тому +1

    Magbat gedeta ayedelem setoch. A baby gedeta ayedelem.

  • @elzi495
    @elzi495 9 місяців тому

    Haha er guys "ጠፋሁበት"endayhon yalachew

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 9 місяців тому

    Mahiye lyuye ❤❤❤❤

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 9 місяців тому +4

    pls በተቻላቹ መጠን አትሳቁ ለባለታሪኮቹ ይደብራቸው ይሆናል

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 9 місяців тому

    ደስ ትላላቹ ❤❤

  • @fifiethio949
    @fifiethio949 9 місяців тому

    ye 23 ametewa lij emyaseflgesh terapist new

  • @semutube-cg2wi
    @semutube-cg2wi 9 місяців тому

    Kbrma anchim betsebochshm mtkeberubet new shmagle kalakema mnm yhahl biwedsh kemnged endagensh new mikotrsh esu rasu

  • @amanbts-g4z
    @amanbts-g4z 9 місяців тому

    Love you guys ❤❤❤

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 9 місяців тому +5

    መጣችሁ ደሞ ስራ ልታስፈቱኝ

    • @YusraestifUuuy
      @YusraestifUuuy 9 місяців тому

      😂😂

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 9 місяців тому

      ለምን አትጋቡም ምርጥ lesbian ይወጣችሁዋል

    • @dabaroba1829
      @dabaroba1829 9 місяців тому

      STUPID

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 9 місяців тому +2

    ሀብቱን ብልሽ ያገባሽው እህቴ ጭዋታውን ተበልተሻል በግዜ መላ ፈልጊ

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 9 місяців тому

    Mirtoche alachuleg 😍✌️

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 9 місяців тому +1

    Huston TX

  • @Tube-lk9ll
    @Tube-lk9ll 9 місяців тому

    ስታምሩ

  • @mountain1315
    @mountain1315 9 місяців тому +1

    እናተ ሁለት ልጆች በጣም ትደብሩኛላችሁ ! ወይ አታምሩ ! ወይ አታፍሩ በቃ በናተ የተነሳ ከሜዳያ ልጠፋ ነው።

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 9 місяців тому +2

    ማሂ!!!!!😡.....ምን ልሁን ብለሽ ነው በናትሽ ይሄንን ደበሎ አናትሽ ላይ ከምረሽ የመጣሽብን??....ጥሩ ልጅ አልነበርሽም???.....ያችን የመሰልሽ ልጅ ያረጀች ጃርት መስለሽ ትመጫለሽ በናትሽ?....😡😡😡

    • @MIKRone-mu5nj
      @MIKRone-mu5nj 9 місяців тому +1

      Ande teyake :men agrbachu ?
      Oh
      Melese :menem aymeleketkem/sheme get a life

    • @tsedd-jh1cy
      @tsedd-jh1cy 9 місяців тому

      I'm just imagine what u look like just by your comment... Mnm አየገባሽም አለቀ

  • @biruktikibret6581
    @biruktikibret6581 9 місяців тому +1

    For the love of godddd please please please please 🙏🙏🙏🙏🙏lmn dinew zm bilachw bemayask yemtiskut it's not normal ewnt btam excited Hoge storyochun lemesmat beyemehalu bemayask sitsku I feel like am wasting my time please ewnt meketatel efeligalewna don't make me 😡😡

    • @Tsion-xt2pn
      @Tsion-xt2pn 9 місяців тому +3

      Ya programachaw alama maslaqas adalam damo batariku adalam misiqut lik guadanyamachoch siyawaru chigirachawun iyatasasaqu indamifatut nw masaq amalachaw nw inyam lamasaq nw minmaxaw i think balatarikochum indamiznanu

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 9 місяців тому

    ❤❤❤አደኛ ነኝ

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 9 місяців тому +1

    achi brtu neshi gn yihe kibir yemilewu abatshi yene abat bihon edefawu neber yanchin kusl yemayisemawu abat beteseb gedel yigbu slamshin yemtaggnibet akababi fiteri tselyi tdershaleshi lemagbatu gn bttakemim yitekmshal yenenat kezawuchi lezih ahyochi betesebochishi lemn techenekaleshi. Enam ayizoshi yenenat tselyi eshi

  • @mihrettaye6364
    @mihrettaye6364 9 місяців тому +3

    ይሄን መልክ ይዛችሁ ምን አለ ውፍረት ብትቀንሱ !

    • @one_day521
      @one_day521 9 місяців тому +1

      Mn agebashi

    • @RuthYemaryamlij
      @RuthYemaryamlij 9 місяців тому

      Hulu negerachew yamral minm yemitla neger yelachewm sent amete ensun mayet kejmrku

    • @Tsion-xt2pn
      @Tsion-xt2pn 9 місяців тому

      Yamral ikko wifratachaw xenachaw lay chigir iskalamaxa diras it's fine

  • @yoniking9610
    @yoniking9610 9 місяців тому +2

    First ❤😅

  • @Azi_688
    @Azi_688 9 місяців тому

    Ere accept argun ebakachu

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 9 місяців тому

    If you guys are going to Ras dashen I will contribute some.

    • @BirhanHagos-sw8gp
      @BirhanHagos-sw8gp 9 місяців тому +1

      Why? to kidnap them😂

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 9 місяців тому +2

      No they don't kidnapp over there like Oromia.

    • @BirhanHagos-sw8gp
      @BirhanHagos-sw8gp 9 місяців тому

      Haha....really cause kidnapping women in amhara is a cultural thing to do, and every Amharic movie resembles that 😊

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 9 місяців тому

      @@BirhanHagos-sw8gp Ewayy atti Hftey entay maatu abunaregay tshay, Birhan for your surprise I might even sponsor them.

    • @BirhanHagos-sw8gp
      @BirhanHagos-sw8gp 9 місяців тому +2

      @Malikmurad2010 haha....bro relax, I am just playing with you😄👍

  • @SeaduMulugeta
    @SeaduMulugeta 9 місяців тому

    Des telalashew❤

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 9 місяців тому

    2tegna endatesefi😊

  • @BetySemehagn
    @BetySemehagn 8 місяців тому

    i like you liyu&mahi

  • @EyobMechemeriya
    @EyobMechemeriya 9 місяців тому

    i recommend የ ዕርቅ ማዕድ ጋ ብትሄድ

    • @EyobMechemeriya
      @EyobMechemeriya 9 місяців тому

      I mean ትዕግስት ዋልተንጉስ ጋ

  • @haymanotbirhanu7173
    @haymanotbirhanu7173 9 місяців тому

    Sewadachuuuu❤

  • @educate-t1
    @educate-t1 9 місяців тому

    Hollywood? 😂😂😂 ere habesha keldegna newe.

  • @JerryLoves-zv3xj
    @JerryLoves-zv3xj 9 місяців тому

    setanbu bateseku teru new

    • @tsedd-jh1cy
      @tsedd-jh1cy 9 місяців тому

      That's what we all want eko lemesak enji lemazen aydelem videowachewn mnayew mndnew mtlut

  • @SewHune798
    @SewHune798 8 місяців тому

    መልእክት ለፍቅረኛዬ
    ❤💘❤‍🩹

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox 9 місяців тому

    ❤❤🎉🎉

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 9 місяців тому +1

    የማን ጡት ይመዝናል ?

    • @MIKRone-mu5nj
      @MIKRone-mu5nj 9 місяців тому +1

      Esti emmmm... aemro mebalewn telkun kefele metkeme eyersake new or yelkeme caz commenetun sayew ahya meche new seleke yetsetew bey new 😊
      Just a reminder

    • @zeynu292
      @zeynu292 9 місяців тому

      የአርሴናል ደጋፊ አይ user

    • @HenaCr7-qz8ln
      @HenaCr7-qz8ln 7 місяців тому

      Hhhhhh

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 7 місяців тому

      @@MIKRone-mu5nj ረሀብተኛ እንደናንተ ሰረቀን መሰላቹህ ሀብታም የሆነዉ ሰርተን ነዉ

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 9 місяців тому +1

    ማሂ ሁማንሄሩ አልሄደብሽም😂

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 9 місяців тому

    why you asking me 😂😂😂😂 እንግልዘኛቸው 😂😂😂 አገራችን የነጭ ቂጥ ላሽ እንግልዝኛ በዛ በስነስርዔት ፕሮናው አድርገሽ ማንበብ አልቻልሽም dddddddddd 😂😂😂

    • @MIKRone-mu5nj
      @MIKRone-mu5nj 9 місяців тому

      Blah blah blah mf

    • @tsedd-jh1cy
      @tsedd-jh1cy 9 місяців тому

      Esti anchi erash bestikil type argi mejemrya💀 geta hoyyyy

  • @HawaAdem-vh7vs
    @HawaAdem-vh7vs 9 місяців тому

    Popis
    Po

  • @DtuhsftfiXgjckhyfk
    @DtuhsftfiXgjckhyfk 9 місяців тому +1

    ምነው ማሂ ና ልዮ የራስ ያልሆነ ነገር ያዋርዳል በዚህ የመሰለ ጭንቅላታችሁ ላይ ቁሻሻ ትሸከሙበታላችሁ ፈጣሪ ይድረስላችሁ

  • @yoniking9610
    @yoniking9610 9 місяців тому +2

    First ❤😅