i like-atomic habit my recommendation 1.ለዓለማት እዝነት (አቡ ቢላል) 2. the power of sub conscious mind (Joseph murphy) 3. the magic of thinking big (Dived J.Schwartz )
WoW important speech and Ename meneme atecheiyme ,atawekime eyale abate yelegne neber ye Dagi show,Dawit Dreams and seneworrk speech I listen every day and I change my life thank you so much 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Thanks so much, dear brother, for sharing with us the most valuable books as usual. I have read the summary of Atomic Habits so far among the books you have mentioned as of today. It was such a fantastic book, as you said. I also recommend you read the 7 Habits of Highly Effective People if you are not yet ready.
ወድማችን አትጥፋብን ቶሎቶሎ ስራልን ታስፈልገናለህ 😊😊❤እሲ የምቶዱት👍
Yes
@@Fanuel_Mulugetavuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu6
እስኪ ስነወርቅን የምትወዱት ፍቅራችሁን በላይክ 🎉
በላይክ ብቻ ሳይሆን በፁሁፍም ልገር በጣም የማከብረውና የምወደሁ ምርጥ ልጅ ነው አስተዋይ የተረጋጋ ብርቱ አስተማሬ ❤❤❤❤
💚💛❤️😘
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
የላይክ ጥም አለብህ🤔?
1the power of now
2 atomic habit
3 seven habits
4 rich Dad poor Dad
5 think and growth rich
thanks you my bro❤
Great books
Summary anbiealhu gn lewt yelem😥
ምርጥ ወንድማችን ጠፍተሃል ቶሎ ቶሎ ና እንፈልጋለን የመዳም ቂመሞች 🏃♀️🥰
1,the power of subconcious mind
2, think annd grow rich
3,you can win ......አሪፍ ነው የምላቸው ብዙ እውቀት ያገኘውባቸው
7.limit less
6.the millionaire fastlane
5.The four agreement
4.essentialism
3.the atomic habit
2.the code of extraordinary mind
1.focal point
ሁሉም የየራሳቸው ልዩ ጠቃሚ ነገር ኣላቸው ።ብሆንም በ1 ኛዉ ላይ የተገለፃዉን መፅሓፍ አግንቼ ባነብ ዳስ በሎኛል።ተባረክ።
ወንድማችን. በጣም. እናመሰግናለን. እድሜና. ጤና. አላህ. ይስጥህ. የእኛ ጅግና. ወንድማችን
እኔ ሁለት አመትሆነኝ መከታተል ከጀመርኩ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ያገኘሁት ባተ ትምህርት በጣም እናመስግንአለን ❤❤❤
i like-atomic habit
my recommendation
1.ለዓለማት እዝነት (አቡ ቢላል)
2. the power of sub conscious mind (Joseph murphy)
3. the magic of thinking big (Dived J.Schwartz )
ኢትዮጵያ እኮ ጀግና ጀግና ልጆች አሏት Like ስነወርቅ እንደኔ ስኬት አፍጫዬላይ እያለ አለማስተዋሌ ፈጣሪን የማማርር ከ 2015 በዋላ ግን ምርጥ ውጤታማ ልጅ መሆኔን ለራሴ እራሴ እመሰክራለሁ አተን መከታተል ከጀመርኩ 2 አመቴን ያዝኩኝ የአረብ ቤት ስራዬን ከአተ ምክር ጋር ደስ እያለኝ ኮትራቴን ልጨርስ 1 ወር ቀርቶኛል በናታቹ ፓስፖርቴን ሊታደስ ስጥቼ በትግስት እየጠበኩ ነው ይቅናሽ በሉኝና እናቴ ሀገሬ ገብቼ ህልሜን ልኑር
ይቅናሺ የኔ እህት ህልምሺ እውን ሆኖ ለማየት ያብቃሺ🎉
አያሳካልኝ እኔም በሱ ምክር 6 አመት ያላገኝሁትን 3 ወር ነው ያገኝሁት
@@koki9528 አሜን አሜን አሜን 🤲 አመሰግናለሁ 🙏
ይቅናሽ እህቴ
@@melakuwondiye3640 አሜን አመሰግናለሁ
ስነ ወርቅ የእኛ እንቁ እናመሰግናለን😍😍
ስኔ በጣም እናመሰግናለን ካልካቸዉ መፃህፍቶች አንዱ አለኝ በጣም ምርጥ መፃሀፍ ነዉ አቶሚክ አለኝ ግን ሌሎችን መተርጎማቸዉን የትርጉም ስማቸዉን ብትነግረን እላለሁ
ሁሉም ተተርጉሟዋል በsoft copy አለ።
የት ይገኛል መፅሀፉ
@@Habtamlove-lv7ts ቴሌግራም ላይ አለ
@@AhmedRazi-i1j ፈለኩ አላገኘሁም soft copy በአማረኛ
@@fasikaBera-d2d እኔ ጋር አለ
ሰላም ውድ አስተማሪያችን በጣም ደስ የሚሉ መፅሀፍቶችን መረጠህ አስተዋውቀኸናል ውድ ናቸው እኔ በዚህ አጋጣሚ ልጠቅስ የምፈልገው ከዚ በፊት በነበረው ቪድዮ ላይ atomic habits by James clear የተባለውን መፅሀፍ ተጠቅሶ አይቼ ላነበው ፈቅጄ አንብቤዋለሁ ደግሜ በማንበብም ልማርበት እፈልጋለሁ የዛሬዎቹ መፅሀፍትም እንደዚሁ ላነባቸው ፈቅጃለው መልካም ቀን ለሁላችንም
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምር አነጋገርህ ስታስረዳ ልዩ ተሰጦ አለህ ደግሞ አመሰግናለዉ እኔ ካለፍት ምክሮችህ ተለዉጫለዉ ተግብሬዋለዉም❤❤️❤️👍👍👍
four agreements
atomic habits
ሰባት ከጠቀስካቸው ያነበብኳቸው ምርጥ መፅሐፍ ናቸው ለሌሎቻችሁም እንድታነቧቸው ጋበዝኳችሁ።
ስነወርቅ ስለምትሰጠን ነፃ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ።
You now how you change my life I don’t have any words for you but thank you million times god bless you and your family ❤❤❤❤❤❤
1. ረሂቀል መኽቱም 2. The power of attraction. 3. ለውጥ
ማሻ አላህ በስዴት ላይ ስራ አስጠልቶኝ የት ልሂድ እያልኩኝ አሁን ግን ሁሉንም በመውደድ ጠንካራ ሁኛለሁ ራሴላይ መስራት ጀምሬኣለሁ ግን እስከዛሬ የት ነበርኩ እያልኩኝ ብቻ አሁንም አመሰግናለሁ ስነ ወርቅ እድሜና ጤና ከእውቀት ጋር ተመኘሁልህ ምርጥ መምህር
ብሮ እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምሕርቶች 🙏 አንተ እዚ ሐገር ቁጥር 1 ነሕ በእዚ ሙያ። ስለተሸለምክም ደስ ብሎናል
ጀግና ብዙትምህርት ተምሬለሁ ካንተ በዚሁቀጥልበት
welcome bro ከብዙ ቆይታ 😊ተመለስክ
ስነወርቅ እንዴት ነህ።🙏 የምታካፍለን ነገሮች እጅግ ጠቃሚ እና ግልጽ ናቸው ።እናመሰግናለን። በርታልን ።ደሞ ብዙ አትጥፋ❤
ስነወርቅ ለብዙዎች አስተማሪ ነህ 👍
ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
Tabarik wodim aunim fatari yabas mawoq yistik.
ወይ የጠፋ ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ ስነ
ስነ አመሰግናለሁ ከነዚህ ከሰባቱ መፅሀፍት በአማርኛ የተተረጎሙትን ፈልጌ ለማምበብ እሞክራለሁ በርታልኝ
ስነየ እናመሰግናለንየኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤
ሰላም ይብዛልኝ ወንድሜ የኔ መምህሬ♥️🙏
ሰጠፋ እኮ ያ ግብዳ የሆነ መነቃቃቴ አብሮ ጠፋ እንደአንተ የሚያነቃኘ የለም
We liked the number 7❤❤❤
ስነወርቅ ትለያለህ ከአንተ ብዙ አዉቂያለሁ ብዙ ሰዉ ትለዉጣለህ በርታ።
ቆንጆ ኮሌክሽን ነዉ :: አናመሰግናለን :: ቶርቸር ያልከው ላይ አዎ አንዳንድ ሰዎች ይሞክራሉ :: ግን እንደዚህ አይነቶቹን torcher them back.
WoW important speech and Ename meneme atecheiyme ,atawekime eyale abate yelegne neber ye Dagi show,Dawit Dreams and seneworrk speech I listen every day and I change my life thank you so much 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የኔ ውድ ፈጣ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤
1.Rich dad poor dad
2.Cashflow quadrant
3.Think and grow rich
4.outwitting the devil
5.Atomic habit
6.48 laws of power
7.The alchemist
It was very entertaining and educational thank you for sharing ❤❤❤
Yes birother respect 🙏
Welcome sine congrats for Award 🎉
Thank you so much
1/4 be fitinati enzhini manibabi alabingi❤❤
i lave you you you are king
Miss you guys ❤❤❤ our motivation 😊😊😊
የኔ ወንድም እናመሰግናለን❤
Wow great! Thank You so much! How to win friends and influence people yemilew metsehaf lene great change amtetolegnal.
Thanks Sinework, ❤❤❤❤I like Focal Poiny❤❤❤❤❤፣ will Read
ሰላም እጀግ እናመሰገናለን ሰነ በጣም መፀህፈ ማንቡ እነዳለቡኝ በአንት ይምትሰታችው ገለዐውች መፀሀፈ ምን ይል ይህውቴን እንደቅይር ከልብ ላመሰገን እፍልጋለው ❤ውደሜ 🙏🙏🙏
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏
🌹⛪️💒🕌🕌🌹
እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘
10q bro ትምህርቶችህ ልዩ ናቸው ።ግን ኢንግሊዝ ብዙም የማይገባን በአማርኝ የተፃፉ ብትጦቅመን 50% እደኔው ኢንግሊዝ ብዙም እማይገባው ሰው ስላል🎉🎉🎉
እግዚአብሔር። የባርክ። አመስግናለው
1 becamingsupernatural
2 breaking the habit of being your self
3 a new earth
4 rich dad poor dad
5 48 law of power
ወንድም ስነወርቅ ስላቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ግን ከእንግሌዘኛጋር ጥል ነኝ በአማረኛ ካለ ወይም በትርጉም ሙሉውን የማገኘው ከሆነ በደስታ አነበዋለሁ❤
በርታ ወንድሜ የኔ ጀግና ንግግርህ ስሜትን ያድሳል።
ምርጥ ነው ውንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
ስነ አመሰግናለሁ በጣም ነው ምወድህ
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
Atetefa ስኔ enamesegenalen
ሰላምወንድማችን እናመሰግናለን በጣምእየጠፋሕብንነዉ
For me Atomic habit is excellent ++
Ejig bexam yemiwedew enid talak wenidim enin bicha yemimekir hulu esikimesilegn yemiketatelew ስንዬ shi amet nurilin 🙏🙏yegn jegina 💪💪❤❤❤
እነዚን አትስሟቸው ሰው እዝች ምድር ላይ የመጣው የሆነ ነገር ሰርቶ ለማለፍ ነው ይሏችሁና ስለ አለም የቁሳቁስ ስኬት ይነግሯች ኋል ወገኖቼ አትሸወዱ ሰው የተፈጠረው ፈጣሪውን ለማመስገ ነው
ሌላውግን ጥፋት ያመጣብን በላብህ በወዝህ ጥረህ ግረህ ብላ ነው ስንወድቅ የተሰጠን ነው ስራን ትልቁ ግባችሁ አታድርጉ ጋሪውን ከፈረሱ አታስቀድሙ አትሸወዱ
አሰግዚአብሔርይባርክ በጣምሃሪፍነዉ
Wow snye enkan dehna metah thank you so much
Wow my brother you're welcome
በጣም አሪፍ ነው ጅግናዩ❤️❤️💋🥀👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻
Htomic Habits yemil mexhaf anbibiew alew des blognal gn bzu algebagnm 😊😅degagmie lemanbeb ekd alegn❤
egna betam anten entebkaleb ebakeh attfa 🙏🙏🙏🙏
Best Inspire
❤❤❤❤❤❤የጠፋ ሰው
ስነ እናመሰግናለን
7.limitless..jimkiwik
6.the millioner fastline..
5.the four agreement
4.essentialism
3.the Atomic habit
2.the code of extraordinary habit
1.focal point...brain tracey
Le tiktok tetkamiwochi yetezegaj.haaa
አመሰግናለሁ ወንዲሜ በፁሁፍ በማቅረብህ ተጠቀምኩበት 👏🙏🙏🙏
You are amazing ❤❤❤
God bless, you ❤.
Lemin be oromigna yelmi maxafuu koyi 😢❤
You are my best UA-camr
Thanks so much, dear brother, for sharing with us the most valuable books as usual. I have read the summary of Atomic Habits so far among the books you have mentioned as of today. It was such a fantastic book, as you said. I also recommend you read the 7 Habits of Highly Effective People if you are not yet ready.
Atomic Habit አንብቤው በጣም ብዙ ነገር የተማርኩት ነው ህይወቴ ላይ በዙ ለውጥ አምታል
ጠቁመኝ መገኛውን
የትነዉየሚገኘዉ
You are #1 bro.
Wow you are best my bro
ስወድህ ተባሩክ ❤
1 የዚህ ይለያል❤❤❤❤
Thank you so much
I like ❣️ all of them I will buy them and read them
ስነየ ❤❤❤❤❤
You are brilliant
እኔ በጣም 👂👂👂👂
በሪታ ልን የኝ ጀግና
Thunks egnam gen tefitekl betam eski tefitekl yalachu be like
Tnx for the recommendation gn yet endmnagyewem bezaw betngrn bezu bota yelum
በsoft copy አለ
በsoft copy አለ።
እናመሰግናለን
ምርጥ ነው bro
I will read The atomic habit and Focal point
Congrats 🎉
አንድ ነገር ልጠይቅህ ነበር ዘጠኝ አሳውን 9 ተማሪ ጎበዝ ለመሆን ማለት ነው በምን መንገዶች ምን ምን ማድረግ አለብኝ የተማርኩት ይረሳኛል ምን እንደማረግ ግራ ነው የገባኝና እባክህ አንዴ👍👌👌
betam arif wendme enamesegnalen🙏🙏🙏
አንድኝ ኮማችነኝ እስክ ለይከን ግጩኝ ድስእንድልኝ
በሪተለልን የኝ ጀግና
እሺ ቀዳማይ
@@Nejat197 ሹኩሬን ሀብብት
ደስ ይላል
Tank you ❤❤
Unet keyrekegnal kefetari gar
Thanks much
መፃሐፍቹ. በአማርኛ. ተተርጒማል. ወይ. ረስ ንግረኝ. ስራ. መቀየር. ስለምፈልግ
አው ተተርጉሞዋል በsoft copy አለ።