የመሬት መንቀጥቀጡ አሁናዊ ሁኔታ በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 506

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 12 днів тому +193

    ጋዜጠኛዉ ጥሩ አድርገህ ዘግበኸዋል እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአካባቢዉን ነዋሪዎች እንሰሶቹን አንተንም ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ !!

    • @henockassefa3175
      @henockassefa3175 12 днів тому +3

      Please, my brother, get yourself and every one else out of there immediately. That volcano looks like it will blow at any moment. Geologists have predicted it a couple of months ago. Please get yourself to safety.

    • @hagerey-c6q
      @hagerey-c6q 11 днів тому

      ሰይጣናማው ኣብይ ኣህመድ ንጹሃን አርትራውያንን ኣስሮ ወደ ኣፋር ክልል ኣስፍሯል። ኣምላክ ቁጣውን አየገለጸ ነው። ጸልዩ የታሰሩትን አርትራውያን ፈታችሁ ልቀቁ ኣለዛ ኣፋር ብቻ ሳትሆን አትዮጵያም ትጠፋለች!

    • @Geeedigaraad
      @Geeedigaraad 10 днів тому

      😊😊😊😊

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 12 днів тому +33

    ድንቅና ጀግና ጋዜጠኛ! ለኢትዮጵያ የምያስፈልጋት እንደ አንተ ያለ ጀግና መረጃዎችን ከማህደሩ የምያደርስ ጋዜጠኛ ነዉ። በእዉነቱ የምር ኮርቸብሃለሁ። ኢቢሲ አንደኞች ናችሁ!!!

  • @EbrahimQumer-sw7bc
    @EbrahimQumer-sw7bc 12 днів тому +38

    የራስህን ህይወት መስዋት አድርገህ ያለውን እውነታ ለህዝብ ተደራሽ ስለደረክልን እናመስግንሀለን ።
    በዚህ አጋጣሚ EBCን እናመስግናለን

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 12 днів тому +133

    ጋዜጠኛውና ካሜራ ማኑ ሚገርም ድፍረት ነው ጀግኖች👏👏👏
    ግን ራስን መጠበቁ ይበልጣል ከዛ ቦታ መራቁ

    • @hagerey-c6q
      @hagerey-c6q 11 днів тому

      ሰይጣናማው ኣብይ ኣህመድ ንጹሃን አርትራውያንን ኣስሮ ወደ ኣፋር ክልል ኣስፍሯል። ኣምላክ ቁጣውን አየገለጸ ነው። ጸልዩ የታሰሩትን አርትራውያን ፈታችሁ ልቀቁ ኣለዛ ኣፋር ብቻ ሳትሆን አትዮጵያም ትጠፋለች!

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 12 днів тому +133

    😢😢😢😢😢 አፋሮች እንዳይጎዱብን
    መንግስት ለአፋር ህዝብ አስፈላጊውን ቱክረት መስጠት አለበት

    • @eagle4452
      @eagle4452 12 днів тому +12

      ትክክል 👍🏽👍🏽❤️ ኢትዮጵያ ውስጥ ጨዋ ብሂሮች አስታዋሽ የላቸውም ስለዚ መንግስት ትኮረት ይስጥ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 12 днів тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አላህይጠብቃቸው

    • @venatlove71
      @venatlove71 12 днів тому +1

      Maneme yesewe leje hula kefu ayenekawe be eyesuse seme🙌🙏 getahoye balebete beseme gulebete sete zeme yebele

    • @AgmasChekole
      @AgmasChekole 12 днів тому +4

      የትኛው መንግሥት? መንግሥት አለ ለማለት አይከብድም ። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቸው

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 12 днів тому

      Afar good people

  • @Yordi-i2j
    @Yordi-i2j 12 днів тому +23

    እግዚኦ አቤቱ ከሚተርፉት አድርገን.

  • @mohaammedawol
    @mohaammedawol 12 днів тому +9

    ላኢላሃኢለሏህ መሀመድረሱለሏህ አላህ አውፍ ይበለን የኛ ስራ ከዚህም በላይ ነው ወንጀላችን በዛ። አላህ ይማረን
    ቢኢዝኒሏህ ከሪም

  • @mussietariku4571
    @mussietariku4571 12 днів тому +41

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ደስ የሚል አቀራረብ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 12 днів тому +57

    እግዚአብሔር አምለክ ለመልካም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdamIbrahim-mf1fu
    @AdamIbrahim-mf1fu 12 днів тому +16

    ያረቢ እዝነትክን አሏህ ☝ 💚

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 12 днів тому +10

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ህዝቤን እና አገሬን አደራ ከመከራ አንተ ጠብቀን

  • @EnochAyano
    @EnochAyano 12 днів тому +8

    ነዳጅ ነዉ በለኝ ጌታ ሆይ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 12 днів тому +25

    እንደ ቁጣ ከማሰብ በጎ በጎውን ማሰብ ይሻላል። ተፈጥሮ ፀጋ ነው።

  • @MarmNuru
    @MarmNuru 12 днів тому +36

    የአላህ እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳተ እዝነት አኑረን መሬት ወንጀላችንን መሸከም አቅቶታል አልቻለችም

    • @hassmuhammd1306
      @hassmuhammd1306 12 днів тому +1

      በትክክል የወጀላችን ብዛት ነው አላህ ይማረን

    • @Medinaseid-w9i
      @Medinaseid-w9i 12 днів тому

      ያረብ

  • @BbbhJjjn
    @BbbhJjjn 12 днів тому +10

    ሱበሀን አላህ አላህ ወጀላችንን ይቅር ይበለን ያረቢ😢😢😢

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia 12 днів тому +11

    The best Journalist for the Year.

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 12 днів тому +21

    ያረብ ከጂሀነብ እሳት አረቀን በዱኒያ እንደዚህ ካየን የአኼራውማ😢 የአላህ

    • @etmstudio5715
      @etmstudio5715 12 днів тому

      ኤ ወለህ

    • @Melka7dan
      @Melka7dan 12 днів тому

      ኢየሱስ ያድናል ፡፡

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 12 днів тому +1

      @@Melka7dan የሁዶች በ30 ብር ሽጠው ሰቅለውት እንደት ራሱን ያላዳነ እኛን ያድናል ማስተተን የማይችሉትን ሂድና ስበክ

    • @Melka7dan
      @Melka7dan 12 днів тому

      ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ አለም ይመጣ ፡፡ በአለም ነበር ዓለሙም በእርሱ ሆነ ፡፡ ዓለሙም አላወቀውም የእርሱ ወደ ሆነ መጣ የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም ፡፡ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ፡፡ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከስጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም ፡፡ ዮሐንስ ወንጌል 1 ÷11_13

    • @Isaali13177
      @Isaali13177 8 днів тому

      I Pray ALLAH to save the Jesus himself. and forgive his sins, Amin ya Rabi.

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 12 днів тому +4

    The best reporter
    The ETV should support this young reporter

  • @tamefast1
    @tamefast1 13 днів тому +14

    great journalist. Well done

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 12 днів тому +9

    ለኢላሐኢለላሕ

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 12 днів тому +10

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላቹበት

  • @BegizewMenber
    @BegizewMenber 12 днів тому +4

    ዑሴን በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 12 днів тому +3

    የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልን

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 12 днів тому

      ይሄ የተፈጥሮ ክስተት አይደለም እንዴ?

  • @abiyekemal6898
    @abiyekemal6898 12 днів тому +3

    የሀገሬ ልጅ ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 12 днів тому +3

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲

  • @abireelias6346
    @abireelias6346 13 днів тому +8

    You are really great journalist

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 12 днів тому +1

    ያረቢ ታረቀን

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 12 днів тому +7

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ኢላሂ እዝነትክን ያረብ የወንጀላችን ብዛትነዉ በዱአ በእስቲግፍር ተበራቱ ያኡመተ ሙሀመድ 😢

  • @Get-L7
    @Get-L7 12 днів тому

    ዎይ ድፍረት!አለመሞትህ! እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @nicebutwheretheendnanideje1141
    @nicebutwheretheendnanideje1141 12 днів тому +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይወዳታል አፋሮች ንፁህ ኢትዮጵያዊ አገራቸውን የምወዱ ጀግና ህዝቦች ናቸው በየሀማኖታችን እግዝኦ እንበል ጌታ በሚወደው ህዝብ ላይ አጨክንም ሀጥያታችን በዝቶአል ይቅር ብለን እንማፀን ይስማል ይቅርም ይላል😢😢😢

  • @bruckteshome8893
    @bruckteshome8893 12 днів тому +4

    The reporter should be appreciated for his bravery and clear explanation. appreciation for all the reporter crew!!

  • @lakisha.2123
    @lakisha.2123 12 днів тому +12

    ጋዜጠኝነት 💪😍 3:08

  • @betlhemayele7972
    @betlhemayele7972 13 днів тому +15

    Please take care of yourself. 🦺🥽
    It's not easy. Respect for your professional value. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    may Almighty God protect all of us.

  • @ቤተልሔምአየለ
    @ቤተልሔምአየለ 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢😢

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i 12 днів тому +4

    አብሽ ወንድሞች ለኸይር ነው በሰብር ላይ ፅኑ አላህ ይጠብቃቹ

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel 12 днів тому +4

    አዲስ አበባ ተቀምጠው ከሚገለፍጡት ደባሪ የኢትቪና ፋና ጋዜጠኞች መቶ እጅ የሚልቅ አቀራረብና ስነምግባር ያለው የሚያወራውን የሚያውቅ እንደ ሌሎቹ የማይቀባጥርና የማይንተባተብ ሪፖርተር ፡፡በርታ! ብለናል፡፡

  • @Sisrock
    @Sisrock 12 днів тому +1

    አቤቱ ማረን

  • @meronlidu1104
    @meronlidu1104 5 днів тому

    አቤቱ አቤቱጌታ ሆይ ማረን😢😢😢

  • @Zinat112zZinat11z
    @Zinat112zZinat11z 12 днів тому +2

    የኛስራነው እስኪ እንቶብት የኛየኛየምትሉዘረኞች አያችሁ አላህበአድቀን መሬትንመገለባበጥይችላል ወደአላህእንመለስ

  • @AndenurAbdenurBedru
    @AndenurAbdenurBedru 12 днів тому +1

    አፋር አላህ ይጠበቃቹህ

  • @MengeshaGeletaw
    @MengeshaGeletaw 8 днів тому

    ቅዱስ ገብርኤል ተጠብቀን

  • @Tadessekassa-u2z
    @Tadessekassa-u2z 12 днів тому +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ!

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 12 днів тому +1

    እግዛብሄር የሚሆነውን ያውቃል ክፉ ሳይደርስ አጥብቀን ወደ ልጁ ክርስቶስ እንለምን ሁሉ ለበጎ ይሆናል🎉

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 12 днів тому +2

    መተንፈሱ ጥሩ ነው አየሰጋም።በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እንደ መሐመድ አሚን በቆሎ ቤት በፍንዳታ የተጎዳው አስታወሰኝ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 12 днів тому +4

    በአካባቢው ተገኝተህ የተከሰተውን ሁኔታ በተገቢው መንገድ ስለዘገብክልን ወንድማችንን ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @bayneemayzezu9495
    @bayneemayzezu9495 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮዽያን እና ሕዝቦችህን ጠብቀን ይቅር በለኝ

  • @nuruseid9457
    @nuruseid9457 11 днів тому

    የጋዜጠኛው የአዘጋገብ ሁኔታ በጣም ደስ ይላል በርታ።

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም እና ድንቅ አምላክ ነው

  • @Af.kingdom
    @Af.kingdom 10 днів тому +1

    Que dieu vous préserve Incha’Allah sin luk nan

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 10 днів тому

    በጣም የምወዳቸው አፉሮች መላው ኢቲዮጲያዊ ሊታደገው ይገባል ደሞቻችን አይዟቹ

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 12 днів тому

    ያረቢ ማረን☝

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 12 днів тому

    እግዚኦ ማረን
    ማረን ፈጣርየ🙏

  • @masara1238
    @masara1238 12 днів тому

    እግዚዎ ማርን ክርስቶስ

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 12 днів тому

    የአላህ በቃ በለን ያረብ

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 12 днів тому +1

    ነዶጅ አለ ይሆናል እኮ ፈጣሪ ህዝቤ ጠብቅልን

  • @indrisMohammed-c7f
    @indrisMohammed-c7f 12 днів тому +2

    የአላህ ተአምር ነው ምንም አይደንቅም

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 12 днів тому +7

    አይዞአችሁ ወገኖቼ እግዚአብሄር በምህረቱ በይቅርታው በቸ ርነቱ ያስበን እንደበደላችን አይሁን

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 12 днів тому +1

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድእረሡለላህ☝ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን ያኢላሒ

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ለበጎ ያድርግልን

  • @EbrahimAhmed-uf7np
    @EbrahimAhmed-uf7np 12 днів тому

    😢 subhaana Allah 😢😢

  • @ጦይባኢብራሂም
    @ጦይባኢብራሂም 12 днів тому

    ያርብ ያአላህ እርህመትህን አውርድልን ወጀላችን ሁሉ አፉበለን

  • @seidahmed1709
    @seidahmed1709 8 днів тому

    ጀግና ነህ በእውነት

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 12 днів тому +4

    ድገት ቢፈነዳምንልትሆነው ሆ😢😢😢ፈጣር ቁጣውን ያምርድልን😢

  • @EdfgDdf
    @EdfgDdf 10 днів тому

    😢😢😢😢ያረብ ብርሕመትካ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 12 днів тому +1

    የእግዚአብሔር ቆጣ ነው. እግዚአብሔር ይማረን 🥲❤️

  • @getachewgalfato6075
    @getachewgalfato6075 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘመኑ መጨረ ሻ ነው

  • @eliyasmasfin24
    @eliyasmasfin24 12 днів тому +11

    ነዳጅ ልናገኝ ይሆናል ለበጎ ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏

  • @fayamobile6274
    @fayamobile6274 12 днів тому

    አቤቱ እንደ አንተ ቸርነት ማረን

  • @Messsiisisis
    @Messsiisisis 10 днів тому

    The reporter of the year ❤❤❤❤❤

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 10 днів тому

    ትኩረት.. ለአፋር

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 12 днів тому +3

    ወድሜ ብዙም አትዳፈር አግዚአብሔር ዪድረሰልን ወዪ ኢትዮጵያ አናት አለም መከራዉ በዛ

  • @kassahunmulatu-mn3uq
    @kassahunmulatu-mn3uq 12 днів тому

    wonderful Journalist. You have to be awarded.

  • @NahomMhiret
    @NahomMhiret 12 днів тому +2

    ድብልቅልቁ መዉጣት አለበት ሁሉም የ ክፋቱ መክፈል አለበት

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 12 днів тому

    Subahaan Allah yaa rabbi 😢😢😢😢

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi 12 днів тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ❤

  • @AdamIbrahim-mf1fu
    @AdamIbrahim-mf1fu 12 днів тому +1

    ላኢላሐኢሏህ ☝ 💚

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 12 днів тому

    ኢነአሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን የአላህ አንተው በእዝነትህ ማረን

  • @chekisoabanhesuloro8525
    @chekisoabanhesuloro8525 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምረቴን ሲጠን

  • @wediere2238
    @wediere2238 12 днів тому +5

    ኣምላክ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም እና ምሕረት ያውርደላቸው መንቀጥቃጥም ይማረናል ቅድስት ማርያም ለምልንል ለ ጌታ ኣሜን❤❤❤🇪🇷❤🇪🇹

  • @AdhAfh-i1u
    @AdhAfh-i1u 12 днів тому

    ሱባሀን አሏህ አሏህ ምህረትህን እንሻል

  • @yohannesaf23
    @yohannesaf23 12 днів тому +1

    ባህራችን ወደኛ በመሬት መንቀጠቀጥ ምክኒያት ወደኢትዮጵያ ድንበር እየገባነዉ ተመስገን አምላኬ ሳልሞት ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ልትሆን ነዉ ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MERYMAsen
    @MERYMAsen 8 днів тому

    ኢነሊለሂ ወነአለህ ረጀሁ

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ

    እግዚኦ ማርህና ክርስቶስ😭😭

  • @GezaliJemal
    @GezaliJemal 12 днів тому +3

    ወንድሜ ወደስፍራው ስትጠጉ ጥንቃቄ ታደርጋላቹ ብዬ እገምታለሁ ።
    ለማንኛውም አላህ መጥፎ ውን ነገር ይያዝልን።
    ሁሉን ቻይ አላህ ምህረቱን ይስጠን።

  • @usanemuzayel
    @usanemuzayel 8 днів тому

    አላህ ማረን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 12 днів тому +1

    ስለዘገባው እናመሰግናለን ። ጋዜጠኞች ካሜራ አንሾች ራሳችሁን እየጠበቃችሁ እየተጠነቀቃችሁ ይሁን። ፈጣሪ ምንም ሰው እንዳይጎዳ ያድርግልን።

  • @ZeynebAbdla
    @ZeynebAbdla 12 днів тому

    አላሕ የሜሱጠን ሁሉ ኼር ነው አልሐምድሊላሕ❤

  • @علي-ه7ط1ز
    @علي-ه7ط1ز 10 днів тому

    أدعو الله لكم السلامة والعافية.
    وتحياتي لشعب عفار.
    أخوكم علي من السعودية

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 7 днів тому +1

      እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @GghHhh-r5d
    @GghHhh-r5d 12 днів тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @WeyenshetTaye
    @WeyenshetTaye 12 днів тому +1

    በስመአብ ኡፍፍፍ ይቅር በለን ጌታ ሆይ😭😭😭

  • @BuruhAlilg
    @BuruhAlilg 12 днів тому

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን።

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 12 днів тому +1

    Good job, man 👏 🎉🎉
    The journalist explained that briefly about what was going on 🎉

  • @ازىان-ن4ه
    @ازىان-ن4ه 8 днів тому

    ያረብ መጨረሻችንየሳምረልኝ

  • @TsegabrukT
    @TsegabrukT 12 днів тому

    ጌታ ሆይ አድነን

  • @EyerusalemDinbru
    @EyerusalemDinbru 12 днів тому

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዞኦ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 12 днів тому

    ማረን ፈጣሪ

  • @T_T260
    @T_T260 12 днів тому +1

    Enamesegnalen

  • @AskaleKidane-o7r
    @AskaleKidane-o7r 12 днів тому

    በጣም ጎበዝ እኔ በስልክ ድምጹን ለሰማሁት ፈረሁ።

  • @122-ki4do
    @122-ki4do 11 днів тому

    ላሀውለውላ ወላቁወተኢላ ቢላህ ከጅሀነም እሳት አንተ ጠብቀን ያኢላሂ

  • @BIlalADm
    @BIlalADm 9 днів тому

    አላህ፡ይታረቀን፡