“በአደባባይ በልሳን መፀለይ … ”‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 447

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  Рік тому +35

    Part 1 👇👇
    "1, 2, 3... በልሳን መናገር …‼️#YARED_TILAHUN /Evangelist/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
    ua-cam.com/video/kwz_IDcIyZs/v-deo.html

    • @sinatsegaye8070
      @sinatsegaye8070 Рік тому

    • @ሃናማረው
      @ሃናማረው Рік тому +1

      ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ሰዎች የሰጠን በረከት ነው። ሊንኩን ሼር ስላደረግሽን ተባረኪ ያባቴ ልጅ። ብዙ ስለራሳችሁ ማውራት ባትወዱም፣ አንቺና ጥሌ ልባችሁ ውብ ነው። በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር አንቺን ለጥሌ፣ ጥሌን ለአንቺ ሰጠ ብየ አስባለሁ። ብሩካን ናችሁ።❤❤❤

    • @davidaddis2525
      @davidaddis2525 Рік тому

      Geta Ejig abzito yibarikish.
      Tigi yihe yezegeye;neger gn ejig asfelagi topic nw.

    • @orionbelachew6180
      @orionbelachew6180 Рік тому +1

      ትዕግስት ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን ልትልኪልኝ ትችያለሽ? አንቺና ወንጌላወዊ ያሬድ ባቀረባችሁት ሾዎ ላይ ላወራሽ ስለምፈልግ ነው ::

    • @tigistberhanu8985
      @tigistberhanu8985 Рік тому +1

      Tbarki tgya uuuffff bezu teyaka nwe yetmleslegne tbarku

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Рік тому +57

    ወንጌላዊ ያሬዶ አቤት ምስክርነትህን ስስማማ ወድኩህ የአባቴ ልጅ አንተማ እንኳን ተወልደህ አቅጣጫ ማሳየት ማስተማር እዉነተኛዉን ወንጌል አስተማሪያችን ተባረክክክ❤❤❤

    • @samrawitassefa3279
      @samrawitassefa3279 Рік тому

      Byiryew,I Beth fy*vgysgebhjtcewgyesj7 😂

    • @wholly_healing_tv
      @wholly_healing_tv Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤Tebarki

    • @kke1813
      @kke1813 Рік тому

      መጽሀፍ ቅዱስ የሚለው እውነተኛ ወንጌላውያን ኑሮአቸውን እየሱስም ያለው በፍሬቸው እንጂ እንደዚህ የመሰሉ white house በር ላይ ቆመው የደም ጎርፍ አገሪቱዋን እንዲያጥብ ሲጫሁ የነበሩ በምላሳቸው ጥላቻን የዘሩ ነብሴ እጅግ ትጸየፋቸዋለች እኔ የማውቀው እየሱስ በነሱ ምላስ ላይ ያለውን አይደለም አጭበርባሪዎች

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Рік тому +14

    ፍቅር የሆነ ስው ያሬዶ እነ እስራኤል ዳንሳ ብር እናባዛለን እያሉ ግራ አጋብተውኝ ሳለ ፌስቡክ ላይ ሮሜን ስታስተምር አግኝቸህ ከዛ በጛላ ጌታ እርድቶኝ አንተን እየስማሁ መጽሃፍ ቅዱስን እያነበብኩ በጌታየ ቤት ተተከልኩ ክብር ለጌታየ ይሁንለት ።በጣም ነው የምወድህ

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 Рік тому +18

    የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር ፀጋ የበዛለት ሰው😍😍😍
    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏
    እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏

  • @mihretuadane1238
    @mihretuadane1238 Рік тому +1

    ጌታ ይባርካቹ

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 Рік тому +6

    "በሚያነፃው ደም አጢያት የሚሰራ ግን..." ዋው ተባረክ ወንድሜ!

  • @samri6650
    @samri6650 Рік тому +18

    ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ከአንተ ስለምማር ጌታን እባርካለሁ። አስተማሪዬ ያሬዶ እንዲሁም እህታችን ትዕግሥት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @tigi886
    @tigi886 Рік тому +16

    ዛሬ በቃ አዕምሮዬን ካስጨነቀኝ ከነበረዉ ስለልሳን ከሚባሉት ነገሮች ሁሉ ጌታ ድንቅ በሆነ ከቃሉ መገለጥ ጋር ከፍቶ አስተማረኝ ደግሞም ከምፈራዉ ከነበረዉ ሁሉ አይምሮዬ ተፈወሰ:: ወንጌላዊ ያሬድ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ:: ስለ ሚስጥር የተናገርከዉ ደግሞ ይበልጥ አስገርሞኛል:: ቲጂም ሳታቋርጪዉ ለሚመልሰዉ ነገሮች ሁሉ አስተዉለን እንድሰማ ስላደረግሽን በብዙ ተባረኪ🙏

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Рік тому +10

    ወንጌላዊው ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስታስተምር በጣም ነዉ የሚረዳው ጌታ ዘማህን ይባረክ አንተ በረከታችን ነህ❤❤❤❤❤።

  • @ChrisAtesh-n1d
    @ChrisAtesh-n1d 26 днів тому +1

    ድንቅ ት.ት ነው ሙሉዉን ስምቻለሁ ተጠቅሜያለሁ ወንጌላዊ ካንተ በላይ ባለቅም
    ልሳን መነገር ኃጢአት ነዉ? ያልከው part ብቻ ቅር ብሎኝል ና ባትደገመዉ መልካም ነዉ!ብዙ ዋጋ ተከፍሎ የተገኘ ዉድ ሀብቴ ነዉና መንፈስ ቅዱስ አይቀልብኝም
    ወንድማዊ ምክር !

  • @sebleabeje3663
    @sebleabeje3663 Рік тому +4

    አዎ ወንጌላዊ ያሬድ እኔም አንተ በአንተ አገልግሎት ነው በመንፈስ ቅድስ የተምላሁ ፡ በሐይለኛ ልሳን ነው የተሞላሁት። ያን ጊዜ መቼም አረሳውም ፡ ከዚህም የተንሳ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌ በሕይወቴ የተለየ ስፍራ አለህ።
    ተባረክልን ፡ አንተ እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ

  • @asaminewbiramoofficial2101
    @asaminewbiramoofficial2101 Рік тому +1

    በጣም አስተማሪና ባራኪ እንዲሁም ለዋጭ ውይይት ነው። ያሬድ ሁሌም የምንባረክብህ ሰው ነህ። የቃሉን ብርሃን አሁንም ያብዛልህ። ቲጂ አንቺም ተባረኪ እንግዶችን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በተደጋጋሚ የሚያቀርቡ አዘጋጆች በጣም ጥቂት ናቸው። ያንቺ ይለያል ከፍ በይ!❤

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Рік тому +8

    ለሃይማኖቴ አክራሪ ሆኜ ቆሮንቶስ 14 አልውጠው አልተፋው ሆኖብኝ መንፈስ ቅዱስ ረድቶኝ ጌታ አገኘኝ ይኸው ዛሬም በምወደው ወንድም ቆሮ ፩፬ ትን ደገመልኝ u r blessed yaredo

  • @mamimiki6164
    @mamimiki6164 Рік тому +3

    ውንጌላዊ ያሬድ ድንቅ በረከታችን ነህ ከጌታ የተሰጠን .ረጅምን እድሜ ይስጥህ ኑርልን ብዙ እንድትጠቅመን .ክብሩ ለአምላካችን ለእግዚያብሄር ይሁን . ቲጅየ ምን እልሻለሁ .ተባረኪ ይባዛልሽ ፀጋው እወድሻለሁ ተባረኪ .

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa8988 Рік тому +17

    እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ፀጋና ስላሙን ያብዛላቹ ከዚህ በላይ ተባረኩ❤::

  • @zelekeyimer3250
    @zelekeyimer3250 Рік тому +1

    ወ/ሮ ትዕግስት እጅጉ ፕሮግራሞችሽ እጅግ የተወደዱ ናቸዉ በቅንነት ጌታን ሰለምታገለግይ የዘላለም አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ በአንች ፕሮግራም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ቀሪ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ጌታ የባርክልሽ ቄስ ዘለቀ ይመር ከሰሜን አሜሪካ
    ተጠቅሜ
    ያለሁ ጌታ ኢሱስ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ይባርክ

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 5 місяців тому

    በዚህ ዘመን ይህንን ትምህርት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው። የእግዚአብሔር እውነት በጠፋበት በዚህ ጊዜ አንዳንድ ረጅም መንገድን የሚያስጉዙ ብርሃናትን ማየት ከእግዚአብሔር እንጂ ከማን ሊሆን ይችላል። ተባረኩ

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Рік тому +2

    እውን ልሳን መናገር መንፈሳዊነት የሚገልጽ ከሆነ ዛሬ የደረስንበት ውጥንቅጥ እና ድብልቅ ልቅነት ውስጥ ባልገባን ይሄ ድፍረት ነው ጌታ ማስየዋል ይስጠን እግዚአብሔርን መምሰልን የመንፈስ ፍሬ እንዲሞላብን እንናፍቅ የክርስቶስ ተከታይ መሆናችን የሚታወቀው እንጂ በልሳን መናገራችን አይደለም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +4

    ተረጋግቼ ነው የሰማሁት ብዙ ውዥብርና ጥያቄ የተመለሰልኝ በተለይ በልሳን ስለመፀልይ ተባረክ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ ትጂዬ ለምልሚ

  • @alazardawit7295
    @alazardawit7295 Рік тому +3

    ወንጌላዊ ያሬድ እና እህታችን ቲጂ ጌታ ይባርካቹ
    ብዙ አገልጋዪችን ያነቃል ብዬ አስባለው

  • @Pastorshambelduresa
    @Pastorshambelduresa Місяць тому

    ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁንና ጠያቒ ስለ ልሳን ስትነጋገሩ ምስክርነቱ መልካም ሲሆን ማተኮር ያለበት ከሥነ መለኮት አንፃር ነው መነጋገር አለብን።

  • @Wassie12
    @Wassie12 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ! እኔ በግሌ በደህናው ጊዜ ወደ ጌታ ቤት መጣሁእንጂ በዚህ ጊዜ ቢሆን ኖር ብዬ እፈራለሁ..በፀጋ ስጦታ አጠቃቀም ዙሪያ ከባድ ችግር ውስጥ ነን..ማንንም አያንፃም

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 Рік тому +12

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ልሳን በጣም ጠቃሚ ነው
    ለምሳሌ -የደከመን ያበረታል
    -የመንፈስ አይንን ይከፍታል
    - የዘገየን ትዳር , ፋይናንስ,
    የፀሎትን ጉልበት ያበረታል
    በጣምምም ብዙ ጥቅሞች ነው ያሉት
    ለዚህም ምክንያቱ በልሳን መፀለይ ማለት በመንፈስ መፀለይ ማለት ነው ስለዚህ ፐርፌክት የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የምንፀልየው ።

    • @kassechseyoum8587
      @kassechseyoum8587 Рік тому

      የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው እንደዚህ የተጻፈው?

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 Рік тому

      @@kassechseyoum8587 ችግሩ እኔ ላንቺ መልስ መስጠት ሳይሆን አጠያየቅሽ ራሱ ደስ አይልም የተን ኮል ነው።

    • @temesgenketi
      @temesgenketi Рік тому

      Ayigermim?

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 Рік тому +2

    ልሳን የሚያንስ ስጦታ ሲሆን ትንቢት የሚበልጥ ስጦታ ነው።
    አመሰግናለሁ ወንጌላዊ

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 Рік тому

    ወንጌላዊ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስጦታችን ነህ ጸጋ ይብዛልህ ብዙዎች ብስለትን ከአንተ ብንማር መልካም ነው❤❤❤

  • @nebiyuermias7567
    @nebiyuermias7567 Рік тому +5

    ቲጂ እና ወንጌላዊ ያሬድ ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይዛላችሁ! ከናንተ ተጠቅሚያለሁና!

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc Рік тому +2

    በጣም አስተማሪ የሚመስጥ መንፈሳዊ ጠቃሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ !

  • @netsanettulamo7730
    @netsanettulamo7730 Рік тому +2

    በጣም ብዙ እውቀት አወኩ ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይባርክ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልን አጠያየቅሽ እራሱ እንዴት ደስ የሚል ግልፅ የተረጋጋ

  • @samiti1
    @samiti1 Рік тому +8

    ትዕግስትና ያሬድ ፡ እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ ! እንቆቅልሼን ፈታቹ ። ይህን ለማስረዳት ጸጋ የሰጣቹ እግዝኣብሄር ከሁሉም በላይ ምስጋና ይድረሰው።
    የምወዳቸውን ፓስተሮች ሳይቀር መስማት ኣቁሜ ነበር ። ግራ የሚያጋባ ነው። በጣም ኣበዙት ።
    ጭራሽ ክፉ መንፈስ ቢሆንስ የሚል ኣስተሳሰብ ይመጣብኝ ጀምሮ ነበር።

  • @motumaketo1532
    @motumaketo1532 Рік тому +2

    የተወደዴዉ ወንጌላዊ ያረድ ጥላሁን እና እህታችን ትዕግስት እጅጉን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙዉን ችግሮቻችን ያንፀናል ብዬ አምናለሁኝ።

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Рік тому +2

    ቲጂዬ ና የምወድህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ የተባረካችሁ ና በረከቶቻችን ናችሁ!!!!!!!

  • @terengot9414
    @terengot9414 4 місяці тому

    ዛሬ ላገኘሁት ትምህርት ቃላት የሉኝም: እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው🙏 ቲጂ አንቺም ብርክ በይልን🙏

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Рік тому +2

    እኛ የዚህ ትውልድ ዘመን ሰዎች ቁጭ ብለን ከእናንተ መማር አለብን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +3

    ያሬዱ የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስትገልፀው በጣም ነው የሚገባኝ በጣም ነው የምረዳህ ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏🙏

  • @redeateberedo3096
    @redeateberedo3096 Рік тому

    በእወነት ብዙ ተምረንበታል ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እና ትግስት እጅጉ ተባረኩ!!!

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n Рік тому +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ አንቺም ተባርኪ በጣም በጣም የሚጠቅም ትምህርትት ነው።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Рік тому +1

    6:22 - profound message! ስጦታ ከላይ እንደዝናብ የሚወርድ ነው፥ የመሬቱን ማንነት አያሳይም.... ፍሬ ግን ከመሬት ውስጥ የሚበቅል ነው ዝናቡን ተጠቅሞ።

  • @abayabay690
    @abayabay690 Рік тому +3

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል:: ቲጂዬ ተባረኪ❤

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Рік тому +3

    ጥሩ ነው መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን ማስተላለፍ ነው

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ፡ ፡ አምላክ ፡ ይባርካችሁ ፡ ቤተሰቦቻችሁን ፡ ጌታ ፡ እየሱስ ፡ ከ ክፉ ነገር ፡ ይጠብቅላችሁ ፡ ተባረኩ።

  • @hirutkaba972
    @hirutkaba972 Рік тому +1

    እንኳንም ወንድሜ ሆንክ ያሬድዬ። ከመጀመሪያ ጀምሮ ቁጭ ብዬ ነው የተከታተልኩት እና ደስ እያለኝ፣ እየተደነኩኝ፣ እየደነገጥኩኝ፣ እየሳኩኝ ብዙ እየተማርኩኝ ጨረስኩ። ለምልም ከፍ በል ወንድሜ

  • @kalebalahoSewNegn
    @kalebalahoSewNegn Рік тому

    ቲጂዬ ሁለቱንም ክፍል በደንብ ሰምቻለው በጣም አስተማሪ ነው አንድ ያለኝ እርማት አንዳንድ ጥያቄዎችሽ የተለያዩ ሰዎች የግል ልምምዶች እንጂ የወንጌላውያን ሁሉ ልምምድ አይደለም፡፡ ይህ ደግሞ የሌሎች ቤተ እምነት ተመልካቾችን የሚያስት ይመስለኛል፡፡

  • @Jesuslove-m4n
    @Jesuslove-m4n 5 місяців тому

    ወንድም ያሬድ እጅግ በጣም አመሠግናለው እግዚአብሔር ባንተ በኩል ብዙ አስተማረኝ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Рік тому +3

    በጣም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እህቴ ተባረኪ ወንድሜ ተባረክ ይብዛላችሁ ይትረፍረፍላችሁ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому

    የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому

    በጣም ድንቅ መብራርያ ነው ወንጌላዊ ያሬድ ቡሩክ ነህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ እህታችን ትጂ አንቺም ተባረኪ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana Рік тому +2

    አሜን,አሜን,ተባረኩ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል

  • @getuworkneh6938
    @getuworkneh6938 Рік тому +4

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ !!!!!!!

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Рік тому +1

    ወ/ዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልህ

  • @danielbelete249
    @danielbelete249 Рік тому

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ጠቃሚ እውነት ነው የገለጥክልን ዘመንህ ይለምልም እንኳን ኖርክልን

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Рік тому +3

    ጌታ ሁለታችንም አብዝቶ ይባርካችሁ። እጅግ በጣም መሠረታዊ የሆነና የሚጠቅም ትምህርት ነው። ተደጋግሞ ቢነገር መልካም ነው።

  • @meseret2374
    @meseret2374 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ዋዉ ለካ ብዙ ጥቅም ቀርቶብኛል ሁለቱንም ሰምቻለሁ ያሬድሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ብዙ በረከት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ኑረልን እህቴ ተባረኪልን ያልሺዉን ሁሉ አድርጊለሁ ኑሪልን

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Рік тому

    ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ ትዕግስት ዘመንሽ ይለምልም ከወደ ጂማ አንድ የወንጌል አስተማሪ አለ እሱን ብትጠይቂው እንዴት መልካም ነበር

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +3

    ወንጌላዊ ያረድ እየጠበኩህ ነበር ቲጅዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የረጅም ጊዜ ጥያቄ ተመልሶልኛል ተባረኩ ለምልሙልኝ

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Рік тому +1

    ያሬዶ ቲጂዬ ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Рік тому +5

    እውነት ነው።ያለ ፍቅር የክርስትና ህይወት ሙት ነው! በፀጋ ስጦታ እግዚአብሔርን እናገለግላለን ፤ በመንፈስ ፍሬ ለእግዚአብሔር ክብር እንበቃለን ።ዘመነቹ የተባረከ ይሁን !!!

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 Рік тому +1

    ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ ወንጌላዊ ያሬድን ጋብዘሽ ድንቅ መልእክት ነው ደስ እያለኝ ነው የሠማሁት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩልኝ

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 Рік тому +1

    በጣም በጣም ያሬድ እዲሁም ትጊ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት ብዙዎች እደምንታነፅበት ተስፋ አረጋለሁ ተባረኩ

  • @samueltesfahun4136
    @samueltesfahun4136 Рік тому +1

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተምራለዉ ቲጂ ተባረኪ የጌታዬ ልጅ!

  • @lulitamare8723
    @lulitamare8723 Рік тому

    ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን እህቴ ትግስት የሚበጁንን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪልኝ አንዳንዶች የሚዲያ ፍጆታቸውን ለማሟላት ሲሉ የማያንጹ ይህንን የህይወት መንገድ የሚያሰድብ ሰዎችን ለሚጋብዙ ይማሩበታል ብየ አስባለሁ ይገርምሀል ወንድሜ ያሬድ ቄስ በሊና ሲያገለግሉ በጉባኤ መሀል በልሳን እየተናገረ የሚጮኸውን ስው እባክህን ድምጽህን ቀንስ ይሉና ካልሰማ ስጋ ዝበል ይሉ ነበር እናም ያንን ዘመን አስታወሰኝ የሰጠኸን ትምህርት ከተጠቀምንበት እንድናለን መንፈሳዊ ህብረቶቻችንም በልማድ ከመንጫጫት መጽሐፍ ቅዱስ ወደሚያስተምረን መንፈሳዊነት ህይወታችንን ይቀይረዋል ልክ ነህ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን ተገኝቸ ልሳንን በሰማሁ ወቅት ደንግጨ ነበር ጌታ ባይራራልኝ አልመለስም ነበር አቤት ስንቶቹን በጩኸታችን አባረናቸው ይሆን እባካችሁ እንመለስ ጌታ ይርዳን

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመናቹ ይባረክ❤❤

  • @luwamyefter4158
    @luwamyefter4158 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @regentsofchristmission9289
    @regentsofchristmission9289 Рік тому +1

    “ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥10
    ወንጌላዊ ያሬድ በጣም የሚያከብርህ አገልጋይ ነህ ተባረክ። ነገር ግን በልሳን መናገር እና መተርጎም የተለያዩ ፀጋ ስጦታ ሆኖ ሳሌ በልሳን የሚናገር ካልተርጎሜ ኃጢአት ነው በማለትህ ድፍረት የተሞላበት ግርድፍ መደምደሚያ/hast generation statement / ይመሰላል። በእርግጥ በእግዚአብሔር ቃል “ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥13
    ይላል እንጂ አንተ ደምድመሄው እንዳስቀመጥከዉ ድፍረት በተሞላበት ቃሉ እንደዛው አላስቀመጠም። ስለዚህ ወንድሜ እንገና መልሰህ እንድታይ በአክብሮት እጠይቃለሁ።“በቃል ብዛት ውስጥ ኃጢአት ሳይኖር አይቀርም...።”ምሳሌ 10፥19

    • @behanumolla
      @behanumolla 4 місяці тому

      ከዛው ክፍል የሚተረጉም ከሌለ ዝም ይበል የሚል የለም??

  • @yordate7629
    @yordate7629 Рік тому

    እዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ ብዙ ጥያቄ ነበረብኝ አሁንግን ተመለሰልኝ ይህ ፀጋ አይወሰድባቹ ቲጂዬ ዝምብለሽ አዳምጠሽ መጠየቅ ባለብሽ ሰአት መጠየቅሽ ድንቅ ጥበብ ነው ብርክበል ወንድም ያሬድ ዘመንህ ይባረክ

  • @moulomoulo9280
    @moulomoulo9280 Рік тому +1

    ዋው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን pastor ያሬድ እና ትግስት ጌታ ይባሪካችሁ (2)ክፍል ጨርሼ ነው የሰማሁት 🥰🙏

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 Рік тому

    ኒቆዲሞስ ሾዎ እና ወንጌላዊ ያሬድ ድንቅ ትምህርት ነው።
    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @bortukanworkneh5159
    @bortukanworkneh5159 Рік тому +1

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚያብሔር ይባርክህ እንደዚህ አይነት አገልጋይ እና አስተማሪ ነው ያጣነው ትልቅ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ልሳን አሁን ተመልሶልኛል ዘመንህ ይባረክ ፣አገልግሎትህ ይባረክ

  • @diborab7820
    @diborab7820 Рік тому +2

    ታጂ አንቺ ግሩም ሴት 😊 ብሩክ ነሽ ያሬዶ ተባረኩ በብዙ ሚያስፈልገን ዉይይት

  • @BelayDegu-i7g
    @BelayDegu-i7g Рік тому +2

    " ❤ ድንቅ አስተምሮት ነው ለኛም ለአዲሱ ትውልድ ይጠቅማል ❤ " ተባረኩ !!

  • @meskitesfa7075
    @meskitesfa7075 Рік тому +1

    ተባረኩ ሰለ ልሳን ትልቅ መረዳት ሆኖልኛል ጌታ ይባረካቹ ❤❤

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen1926 Рік тому

    ያሬዳ ጌታ አብዝቶ ይባርከህ ሀዋሳ በመጣህ ጊዜም በጣም ተባርኬአለዉ

  • @FikruTsegaye-et8dg
    @FikruTsegaye-et8dg Рік тому

    ታጂ በእውነት እግ/ር ይባርክሽ። የረጅም ጊዜ ጥያቄዎቼ ተመልሰዋል ። ስለ ልሳን አጠቃቀም ለማወቅ ብዙ ትምርቶችን ሰምቻለሁ ። ዛሬ ግን ሙሉ በሙሉ ተመልሶልኛል። ወ/ዊ ያሬድ ተባረክ።

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Рік тому

    በእውነት እደሚገባ አስተማሪከን እድንማር መንገድ ስለሆንሽ ጌታ አብዝቶ ይባርካችው።

  • @meklitasegid1641
    @meklitasegid1641 Рік тому

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmaanbasieordolo5238
    @girmaanbasieordolo5238 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ። እግዚአብሔር አውቆ ማገልገል እንዴት ድንቅ ነው። " እንወቅ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል" ትንቢተ ሆሴዕ 6: 3 እንዴት ድንቅ መረዳት ነው። ይህን የሚሰማ ሁሉ በእውነት ያድጋል

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Рік тому

    እህት ትግስት በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም ዎንጌላዊ ያሬድ ባቀረብሽበት ዎቅት ጥሩ ትምህርት አግኝንተናል የበሰለ እናም ካለፈበት የሕይወት ልምድና ትምህርት ተነስቶ ስለ ልሳን መናገርና አጠቃቀም ጥሩ ትንተናና ከስህተት የሚመልስ በደንብ አድርጎ ነግሮናል ደስ ይላል ወንጌላዊ ያሬድን ጌታ ይባርከው ::

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 Рік тому

    ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት በብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ አንቺም ተባረኪ

  • @fanayeasfaw
    @fanayeasfaw Рік тому

    ቲጂዬ ተባረኪ። ባንቺ አገልግሎት ያጣናቸውን ትምህርቶች እያገኘን ነው። አንቺ አምባሳደር ነሽ። ብዙ ግራ የተጋባን ወገኖችሽን ወደ እውነትና እውቀት የሚያስጠጋ ፕሮግራሞች ናቸው። ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ። ብዙ ተጠቅመናል። ስለ መላእክት የተሳሳተ ግንዛቤ ያላቸው ሰወች ግን በአይምሮ ህመም ሳይሆን በተሳሳተ ትምህርት የተጠቁ ናቸው ብዬ አስባለሁ። ተባረኩ

  • @Nabal266
    @Nabal266 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን! እንዲህዘርዘር አድርገህ ስለልሳን መናገርህ ብዙ ሰውን ትጠቅማልህ
    እኔ በግሌ ያጋጥመኝ ነገር አገልጋይ ከሚባሉ ሰዎች ለምን ፅፈሽ እትሸመድጅም ብለውኝ በጣም ደንግጬ ክቤተክርስትያን ሸሸሁ ለምን ብትሉኝ ለካ የውሸታቸውን ነው መንፈስ ቅዱስ ሰጠን የሚሉት ብዬ ተገረምኩ ::አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @lomykidane3707
    @lomykidane3707 Рік тому +3

    ፍቅር ያለበት ስጦታ ይበልጣል....ዋው

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 Рік тому +1

    የተባረክ ወንድም ያሬዶ ጌታ በብዙ ይብዛልህ, በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው በኡነት ጌታ ያዘጋጃል, ኣዘጋጀልን ስሙ ይባረክ, እህት ትግስት ደሞ ጌታ ይብዛልሽ, ሃለሉያ.

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому

    ሰው በክርስቶስ መሆኑ ነው ትልቁ ቁም ነገሩ የዘላለም ሕይወት ተካፋይ በመሆናችን ነው መከባበራችን መሰረቱ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +1

    እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል በሚደንቅ መልኩ እያስተማርክ እያብራራህ ሁሉ ሊረዳውና ሊገባው በሚችል ቁዋንቁዋ ስለምትናገር ምን እልሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏 ያሬዱ እንወድሃለን እግዚአብሔር ስለሰጠን ባርያ እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂዬም እንዲህ አይነቶቹን እያቀረብሽ እንድንማር እግዚአብሔር ስለሰጠሽ መድረክ እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 Рік тому +6

    I can't thank you enough Tigi, this program provides timely clarification for happened confusion!. I love Evangelist Yared for his consistency and he is so bold enough to teach and to advise!

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Рік тому +1

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @nake9100
    @nake9100 Рік тому

    ፓስተርዬ ስለ ልሳን በጣም ብዙ ግዜ በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ትምህርትህን በጣም ብዙ ግዜ እስማለው በእወነት ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ብዙ እያስተማረን ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስግነዋለው በብዙ ተባረክ ትግስትዬ አንቺም በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ🙏🙏

  • @YabetsCay
    @YabetsCay Рік тому

    ሁልጊዜ ከወገኖች ጋር በሃሳብ ማልስማማበት ጉዳይ ነው የልሳን ስጦታ አጠቃቀም ያብራራኸው ሃሳቤን ላልተረዱ ሰዎች አጋራለው አክባሪህ ነኝ ተባረክ ቲጂ ብሰሰለትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ወንጌላዊ ያሬድን በተደጋጋሚ በማቅረብ በኛ በአማኞች መሃል ያለውን እንዲ ግር የሚለንን ጥያቄ በማቀማቅረብ እንማርበታለን ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @sabarussom3496
    @sabarussom3496 Рік тому +1

    Wengelawi Yared bmelekth betam tebarikelehu E/r ybarkih

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 Рік тому

    ወንጌላዊ ያረድ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @shimelesmaru4714
    @shimelesmaru4714 Рік тому

    ትግስት እህቴ ተባረኪ ።በጌታ ይኖሩ እና በልሳን ይናገሩ የነበሩ በኋላም ስለ ደከሙ የጌታንም መንገድ መከተል የተዉ ሰዎች ፤ እንቅልፍ ተኝቶ የተነሳ ሰው ከመተኛቱ በፊት ያደርግ የነበሰውን አስታውሶ እንደሚቀጥል በልሣን ይጸልይ የነበረም ሰው ከአቆመበት ነው የሚቀጥለው ። ልሣን ብቻ ሳይሆን ዝማሬዎችም ከተቋረጡበት ነው የሚቀጥሉት ። ይህን በትምህርት ሳይሆን በተሞክሮ ነው የተረዳሁት ። ተባረኩ ።

  • @eyobatnafu176
    @eyobatnafu176 Рік тому

    የምር በጣም የተማርኩበት ነው ። እህታችን ትግስት ተባረኪ ወንድማችን ያሬድ ተባረክ

  • @AmineZemichael
    @AmineZemichael Рік тому

    ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጥያቄዎቼ በትምህርትህ መልስ እያገኙ ነው ገና ሁሉንም ከኣሁን በፊት ያስማርካቸውን ፈልጌ እሰማቸዋለሁ ። ትእግስት እህታችን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @Abdulqadr13
    @Abdulqadr13 Рік тому

    የብዙ ጊዜ ጥያቄየን መልሶልኛል የዘመናችን የወንጌል ጀግና

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому

    ቲጂ ተባረኩ የእኔም ብዙ ጥያቄዋች ተመልሰውልኞል ወንጌላዊው ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @bernabasfeye3534
    @bernabasfeye3534 Рік тому +1

    Perfect!!!!!! God Bless you!!!!

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 Рік тому +1

    ሁለቱንም ክፍል ተከታትዬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት ጌታ ይባርካቹ!

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ወንጌላዊ ያሬድን ስለጋበዝሽልን❤

  • @GeneneJegina-t1f
    @GeneneJegina-t1f 11 місяців тому +1

    "ብዙ ግዜ አደባባይ ላይ ምደነፋ የፀሎት ሰው አይደለም" በትክክል
    ስንቱን ታዝበናል እኛም የልሳን ስጦታ የላቸውም ተብለናል!

  • @KuriMolla-mr8wl
    @KuriMolla-mr8wl Рік тому

    እህት ትግስት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ!!! በእውነት ከወንጌላዊ ያሬድ ጋር ያደረግሺው ውይይት እጅግ ጠቅሞኛል ተምሬበታለሁ ለአገልግሎቴ ደግሞ መሰረታዊ እውነት ነው። 2ቱም ክፍለ ጊዜ ውብ ነው ቲጂዬ ተባረኪ። አመሠግናለሁ እውነት እውነት እንድንማርበት ሚዲያሽ ጠቅሞኛል

  • @bezasulamo7945
    @bezasulamo7945 Рік тому

    ወንጌላዊ ያሬድ እና ቲጂ በእርጋታ የተሞላ አስተማሪ ውይይት ነው: ተባረኩ!