bermel Georgis ሰው ንስሀ እንዳይገባ እንዳላስተምር እጀሰብ ተደርጎብኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

КОМЕНТАРІ • 93

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET Рік тому +23

    በእውነት ይህን ደጀ ሰላም በሠላም ያስረግጠን

  • @-ly8jj
    @-ly8jj Рік тому +7

    ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ ለደጅያብቃን🎉

  • @samirazinab6305
    @samirazinab6305 Рік тому +3

    ቅዱስ ግዮርጊስ ሆይ ቦታዋው ላይደርሸ ለመመስክር ያብቃኝ

  • @mulukenbaynes2679
    @mulukenbaynes2679 Рік тому +1

    ያሳደከኝ ከብዙ መከራ ያወጣህኝ ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ በተሰጠህ ስልጣን ለደጂህ አብቃኝ እኔንም በየሄድኩበት ልመስክር ታምርክን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    ለእናተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Рік тому +6

    የእግዚአብሔር ቼርነቱ ብዙ ነው ተመስገን ወንድሞቼ በርቱልን❤

  • @WffdCgg
    @WffdCgg Рік тому +1

    አሜን በተለይ ለኔ ፀልዩልኝ እባካቹ በመንፈስ ሁለት ወንድሞቼ እየተሰቃዩብኝ ነዉ ወለተሥላሥ ነኝ

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Рік тому +6

    የሰማዕቱን ታአምር ሰምቼ አልጠግበውም!!!

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 Рік тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲 በረከታችሁ ይደርብን

  • @matub4261
    @matub4261 Рік тому +1

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ እኛን በሰው ሀገር ያለነውን ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @MaregeHaile
    @MaregeHaile Рік тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ፈቅደህልኝ ደጅህን ልርገጥ🙏🙏🙏

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በፁሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም ነኝ ለደጁ ያብቃኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @lemlemdemissie7186
    @lemlemdemissie7186 7 місяців тому

    እባክህወንድሜ አላዬ ደጁ የምደርስበት ስለሌለኝ ከበረከቱ እንዲደርሰኝ በሰማእቱ ተማፀንኩህ ፀበሉን እንዳገኝ እርዳኝ

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ

    ስማዕቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 11 місяців тому

    ማርያም እናቴ እርጂኝ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ለደጁ አብቃኝ መዲኃኒ አለም እርዳኝ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁ አብቃኝ እርዳኝ ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ❤🙏

  • @TirgoSisay
    @TirgoSisay 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Рік тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አባቴ ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Рік тому

    በምታቀርቡልን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Рік тому +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላቹ ቃለህይወት ያሰማልን በምድር የመሰከራቹሁት ሰማእቱ በሰማይ ይመስክርላቹህ❤እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 8 місяців тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @petrosgrandi2662
    @petrosgrandi2662 Рік тому

    FETARI YIBARKACHU WULACHHUNIM 🙏

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Рік тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @መቅደስፍሠሀ
    @መቅደስፍሠሀ 9 місяців тому

    አሜን

  • @ElizabethZewde-tr3mi
    @ElizabethZewde-tr3mi Рік тому +1

    Brktachu yderbene 🤲🤲🤲

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re 11 місяців тому

    አሜን❤

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏ታድላችሁ

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Рік тому +2

    ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃልሰናይ የስመዐልና ክቡራት ኣሕዋቲና አሜን አሜን አሜን 🙏💛🌺❤️🌺🌿💚🌺🌿🌺

  • @ExcitedJukebox-ku6sq
    @ExcitedJukebox-ku6sq 5 місяців тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @ayelutufa8904
    @ayelutufa8904 Рік тому

    Ameen ameen ameen ameen ameen hunduma keenya nageenyi nufii habayatu

  • @adischala1166
    @adischala1166 Рік тому

    Amen Amen Amen

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Рік тому

    እናንተ ደጁን ለመርገጥ እንዳበቃችሁ እኛም በአለም ጥግ ላለነው አምላክ ይፍቀድልን አሜን !

  • @tigistbekeleWtmariyaam
    @tigistbekeleWtmariyaam Рік тому

    በረከት ቸው ይደርብኝ❤❤❤😊

  • @እሙመክሊት-ዠ2ጨ
    @እሙመክሊት-ዠ2ጨ Рік тому

    ለደጁ ያብቃን መድሐኒአለም😢

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому

    አሜንአሜን🙏አሜንአሜን🙏

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Рік тому +5

    በበርሜል የጸበል ምን አይነት በሽታ የሚድን ሁሉም በሸታ ይድናል?

    • @AGAPEERI
      @AGAPEERI Рік тому

      እምነት ነዉ የማድነዉ ።የማድን በሽታ የለም።

  • @tirutirunesh3794
    @tirutirunesh3794 Рік тому

    egezaber yemesegen

  • @Genet-f1j
    @Genet-f1j 7 місяців тому

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብሩክታይትን ከዘንዶ አፍ ያወጣህና እኔም አንተን ለምኜ ያጣሁት ነገር የለምና አሁንም ፈቃድህ ከሆነ ለደጅህ አብቃኝ ሰለቴንም አንተ ታውቃለህና ለደጅህ አ ብቃን፡ ፡

  • @MercyNatey-nz7sx
    @MercyNatey-nz7sx Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @BereketBereketbereket
    @BereketBereketbereket Рік тому +2

    መች ነው የምጂምረው ያላየን
    ለማየት ያብቃን

  • @BirhanTadese-e7d
    @BirhanTadese-e7d 11 місяців тому

    Kale hiwot yasemalin

  • @chuchudaso5439
    @chuchudaso5439 Рік тому

    በእውነት በጠም ጉሩም ነው

  • @makerma3853
    @makerma3853 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Рік тому

    Amen 🙏 Amen 🙏

  • @biniam9156
    @biniam9156 Рік тому

    egziabiher yetemesegene yhun

  • @biniam9156
    @biniam9156 Рік тому +2

    ለምን ግን ባለ ኣልጋው በኣራት ሰው ተጭነው የሄደ ሰው ሲፈወስ አዚ ቀርቦ ኣየመስከርም አባካቹ ለነሱ ኣምጡልን

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይፍታኝ አሞኛል

  • @Smaielabrha
    @Smaielabrha Рік тому

    Egziabiher yeftan❤❤

  • @መታሠቢያደረጄ
    @መታሠቢያደረጄ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ። በዚህ ወቅት ጉዞ ይኖር ይሆን??

  • @fikretabirhanufikretabirha9429

    ሰላምነው አሁን ግን ወደ እዚህ ቦታ መሄድ ይቻላል እንዴ ወንድም

  • @lulamy3170
    @lulamy3170 Рік тому +1

    ጉዞ ከጀመራችሁ ግለፅሉን

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj 11 місяців тому

    በማርያም የት ነው ከስደት እንደመጣው መሄድ እፈልጋለው

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff 11 місяців тому

    ጉዞ ተጀመረ እዴ ንገሩኝ በፈጠራቹ አባቴ ታሟል😢😢😢

  • @አሐዱ-ኀ3ጐ
    @አሐዱ-ኀ3ጐ Рік тому

    አሁን ጉዞ የሚጀምረው መቸነው

  • @willyou2030
    @willyou2030 4 місяці тому

    በቀኝ በኩል ይለዉ ስእል ምንድን ነዉ ???

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Рік тому

    ዘማሪዳዊት እንደምንዋላችሁ መቸነው ጉዞየምትጀምሩት?

  • @Etho226
    @Etho226 Рік тому

    AMENN AMENN AMENN🤷‍♂️🤷‍♂️🤲🤲💒💒

  • @abadigebre4385
    @abadigebre4385 Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለንሳሀ ያብቃን 🙏🙏🙏 መቼ ነው የሚኬደው ወንድሜ ቦታውስ የት ኣካባቢ ነው??? ወይ ልትፈልጥዎ እንተሊኩም ንገሩና ❤

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Рік тому

    🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Рік тому

    ከባህርዳር በርሚል ጊዮርጊስ መንገዱ እንደት ነው ከወቅታዊዉ ሁኔታ አንፃር

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Рік тому

    ኤልሻዳይ እባካቹ የፕሌን ዋጋውን ብታሳውቁን በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ

  • @Nardos945
    @Nardos945 Рік тому +1

    መንገድ ተከፍቱዋል እንዴ ?

  • @TegestChereg
    @TegestChereg 11 місяців тому

    ቁጥራቸውን የምታቁ የኤልሻዳይ ሚዳያ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  11 місяців тому

      0941161616 እና 0943121212

    • @TegestChereg
      @TegestChereg 11 місяців тому

      @@elshadayorthodoxmedia እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ እመቤቴ ትጠብቅልኝ በጣም ደስ አለኝ ተመስገን

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Рік тому +2

    አሁንም መሄድ ይቻላል እባካችሁ የምታቁ ንገሩኝ 🙏

    • @joleasemew5970
      @joleasemew5970 Рік тому +1

      አዎ ይቻላል ተከፍቷል

    • @እሙመክሊት-ዠ2ጨ
      @እሙመክሊት-ዠ2ጨ Рік тому

      ​@@joleasemew5970መቸ ነው የሚሄዱት ይናገራሉ???

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому

      @@joleasemew5970 እሺ አመሰግናለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልኚ 🙏

    • @helenregassa6597
      @helenregassa6597 Рік тому +2

      ህዳር 22 ጉዞ አለ በፕሌን

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому

      @@helenregassa6597 እስከዛ ሀገር ከገባው መሄድ እፈልጋለሁ እባክሽ ቁጥር አስቀምጭልኚ እህቴ 🙏

  • @nigistabebawmn9300
    @nigistabebawmn9300 Рік тому

    አገልጋይ አይጮህም ለሚሉ ጥሩ ትምህርት ነው፡፡

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️✅✅✅💋☝️❤️❤️🙏🙏

  • @Natiadamu555
    @Natiadamu555 Рік тому

    ወንድሞቼ ጉዞ ተጀምሯል እንዴ? ሁላችንንም ሰመአቱ ለደጀ ያብቃን!

    • @babys7570
      @babys7570 11 місяців тому

      አዎ ተጀምሮአል ፒን አርገዋል ደውሉ አና ጠይቁ

  • @eliyasmama7582
    @eliyasmama7582 Рік тому

    ጉዞ ተጀመረ እንዴ

  • @biniam9156
    @biniam9156 Рік тому

    ጸበሉ ግን አጹብን ድንቅን ኢዩ ትብሉ ኣለኹም ግን ድማ ጠቕሊልኩም ከምዘይተፈወስኩም ትገልጹ ሰባት ኣለኹም ስለዚ ጠቕሊሉ ዘይፍዉሰሉ አዋን ኣሎ ማለት ድዩ አባካቹ ብተገዳስነት አዛ ጽሕፍቲ መሉስለይ አቶም ኣምሓርኛን ትግርኛን ትኽአሉ ሰባት

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Рік тому

    TMSGAN AMLKA EMBATY MREJAM M KBERMSGAN EYDRSAKE MLET KEDESH GERGESH BRKPTY EDRENA

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 Рік тому

    ክቡራት ወንድሞቼ ኣስተውላቹሃል? ኤልሻዳይ ማለት ኮ እግዚኣብሔር ማለት ነው፥ እግዚኣብሔር የሚል ስም ደግሞ ለምን ለዩቱብ መጠርያ ታደርጋላቹ? ሌላ ስም ኣጣችሁ ነው የእግዚኣቦሔር ስም የነገሮች መጠርያ የምታደርጉት? ቀይሩ ቀይሩ ኣደራ ቀይሩ።።።

  • @ExcitedJukebox-ku6sq
    @ExcitedJukebox-ku6sq 5 місяців тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @tigistbekeleWtmariyaam
    @tigistbekeleWtmariyaam Рік тому

    አሜን አሜን አሜን