Ethiopian || ጅሩ ቅድስት አርሴማ ገዳም jiru Kidist arsema gedam || በረከቱ ይድረሳችሁ akiyamos tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #Akiyamos
    PLEASE == SUBSCRIBE == OUR CHANNEL
    AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal
    አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው

КОМЕНТАРІ • 65

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 4 роки тому +8

    🌷የጁሩአ ንግስት🌷
    🌷የዋሻዋ ንግሰት🌷
    🌷ሰማህቷ ቅድስት🌷
    🌷አርሴማ በረከት🌷ይደርብን ተባረኩ አኪያሞስ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 5 місяців тому

    ለእኛም በረከቿ ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @DE-df3io
    @DE-df3io 3 роки тому

    Bereketachu ydresen

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t 4 роки тому +28

    እናቴ ቅድስት አርሴማ መቼ ነው ደጅሽን እማየው አንችው ጠብቂኝ ለደጅሽም አብቂኝ በስደት ያላቺሁ እህቶቼ በሰላም ለሀገራቺሁ ታብካቺሁ 🙏🙏🙏

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 5 місяців тому

    ቅድስት እርሱም ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 роки тому +5

    ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ ለእናቴ ቃል ገብቼላታለው ጀሩ አረሴማ አቆርብሻለው ብዬ አርሴማ አደራሸን ለደጀሸ አብቂን አደራ አደራ ፍቃድሸ ይሆን ዘድ እለምንሻለው ሀገራችንንም ሰላም አርጊልን የተሰደደውን ነጋዴውን ተማሪውን ህዝቡን ባጠቃላይ አቺ አሰቢው አደራሸን እናቴ ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ

  • @user-du1rr3zx7w
    @user-du1rr3zx7w 4 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ እናታችን ቅድስት አርሴማ እንጠራለን ቅድስት አርሴማ ለቤተ ክርስቲያንሽ ለገዳምሽ አቡቃኝ🙏🙏🙏

  • @user-iv7ni6yf2e
    @user-iv7ni6yf2e 4 роки тому +3

    እናቴ ቅድሰት አርሴማ ያድርግልኝን ዘርሪ አልጨርሰዉም በሰደት ላይ ከፃድቃኔ ማርያም እናቴ ጋር ለደጃችሁ አብቁኝ
    በሰደት ያለችሁ እህት ወንድሞች ቅድሰት አርሴማ እመብርሃን ይጠብቋችሁ
    በቅድሰት አገር ኢትዮጵያ ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ቅድሰት አርሴማ ኢትዮጵያንና ተዋህዶን ፈጣሪሸ እንደጠብቃት ዘዉትር አማልጅን

  • @user-pc2hq5lq7g
    @user-pc2hq5lq7g 4 роки тому +3

    እልልልልልልልል ዝማሬመላክት ያሠማልን ማነው እደኔ ሀገሩገብቶ እግዚአብሔር ደጅ መሔድየናፈቀውውው

  • @user-sq5qn8es5b
    @user-sq5qn8es5b 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት የቅድስት አርሴማ በረከት ከእኛ ጋር ይሁን ቅድስት አርሴማ ታምሯ ብዙ ነው 💒 አርሴማ አደራሽ 😭😭😭💒💒💒🕊💝💝💝💝💝💝💝👏👏👏

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Рік тому

    Amen Amen Amen.

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ቅድስት አርሤማ ለእናት አገሬ አበቂኝ

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 3 роки тому

      ሰብ አርጊኝ ሔጄ ያመጣሁትን ዘንባባ ዘግቤያለው

  • @senait866
    @senait866 Рік тому +2

    የጅሩ አርሴማ መንገድ በየት ነው የሚያስኬደው

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 роки тому +8

    ገድሉ ታምራት እጅግ ብዙ ነው
    ጥዖትን አውርዶ የተሸለመው የትዋህዶ ኮከብ ተከ ሀዋሪያ አባ ተክለ ሀይማኖት ዘኢትዬጵያ
    እልልልልልልልል በረከታችሁ ይደርብን

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 4 роки тому +2

    አሜን እናቴ አርሴማ ቅድሰት ለደጂሺ አብቂን ።

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw21 3 роки тому +3

    የመኖሬ ተስፍ ጅሩ ቅድስት አርሴማ ሰብስክራይብ አርጉኝ የዘንባባዉን ታሪክ ኑ እዩ በሰማቷ በናታችን

  • @tsigrdayemaryam5036
    @tsigrdayemaryam5036 4 роки тому +5

    እናቴ የጅሩዋ ንግስት የዛሬ አመት እደጅሽ ነበርኩ ደግመሽ ደጅሽን እንደምወስጅኝ አምናለሁ ብረከቷ ይደርብን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Рік тому

    እመአምላክ ለደጅሽ አብቂኝ በደህና ከስደት ወደሀገሬ መልሠሽ 😭😭😭😭

  • @salitf994
    @salitf994 4 роки тому +5

    እናቴ የጅሩዋ ለደጂሽ አብቂኝ ከስደት መልሰሽ አሜን

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 роки тому

    Amen

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p 3 місяці тому

    ❤❤

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u 4 роки тому +6

    ወይኔ አርሴምየ
    ከዛሬ 2 አመት በፊት ደጇን ረግጬ መጥቼ ውነቴ ነው የምላቺሁ ለ 5 አመት ምንም ያልሰራሁትን አሁን ቦታ ገዝቼ ቤት ልሰራ ነው ደሞ በሰኔ ሀገሬ እገባለሁ አይ ሰማእቷ የበረከት ዝናብ ናት

  • @user-ys3nw9go1z
    @user-ys3nw9go1z 4 роки тому +3

    እኔስ ጅሩ አርሴናን ስወዳት

  • @etabebatube2119
    @etabebatube2119 2 роки тому +1

    ጅሩ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ 💚💛❤🙏💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰 በቅርቡ ከአረብ ሃገር እገባለሁ 💚💛❤🙏

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 2 роки тому

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-lu5wx1kq9z
    @user-lu5wx1kq9z 4 роки тому +2

    Thank you so much for sharing 😇😇😇

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u 4 роки тому +2

    እልልልልልልልል
    ወይኔ ደስ አለኚ ቦታዋን ሰለአየሁት አይ
    ሰማእቷ እናቴ ዳግም ለቦታሺ አብቂኚ

  • @Makdas-uo1vy
    @Makdas-uo1vy 4 роки тому +2

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zimariye melaeten yasemalen

  • @emebetmekonnen5432
    @emebetmekonnen5432 4 роки тому +6

    እባካችሁ የጅሩ አርሴማ ስልክ ቁጥር ያለው ስለቴን ለመላክ ነበር

    • @senait866
      @senait866 Рік тому

      እኛም እንፈልጋለን ካገኝሽ ለኔም ላኪልኝ እሽ

  • @amelsister456
    @amelsister456 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አርሴምዬ ለደጂሽ አብቂኝ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 роки тому +5

    የጭንቀቴ ደራሽ እናቴ ቅድስት አርሴማ መባሽን ይዠ ከደጅሽ እንድመጣ በምልጃሽ እትጅኝ እናቴ የዛሬ አመት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 4 роки тому +1

    እናቴ መዳኒቴ ቅድሥት አርሤማ ሆይ ሠማእቷ እኔም የልቤ ደርሦሥለትሽን የዤ ለመምጣት አብቂኝ

  • @beletezewdie9383
    @beletezewdie9383 4 роки тому +4

    አርሴምዬ እኔም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @ZemedAsfaw
    @ZemedAsfaw 11 місяців тому

    መገኛ ቦታዋ የት ነው

  • @user-lu5wx1kq9z
    @user-lu5wx1kq9z 4 роки тому +4

    አቤት ደጅሽ እንዴት እንደናፈቀኝ እናቴ: በምልጃሽ : ሸክሜን አራግፈሽ በረከትን አሸክመሽ መልሰሽኛል እኔም ምስክር ነኝ ብዙ ተአምራትን አይቻለሁ እዛ ቦታ ላይ: የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😇😇😇❤️

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 3 роки тому

      Amen Amen Enate Ledejish Yabikagn!!

  • @saraabababbnk3107
    @saraabababbnk3107 4 роки тому

    Amen Amen Amen elelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelel

  • @oragashligaba8020
    @oragashligaba8020 4 роки тому +1

    Ellllllll.amn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tsegyselam6495
    @tsegyselam6495 4 роки тому

    Amen zmare mlaekti ysmalna kdsti arsema breketa yhderna amen

  • @brtqalaabay4531
    @brtqalaabay4531 4 роки тому

    Amen amen amen

  • @hanasoboka757
    @hanasoboka757 2 роки тому

    እሰይ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @alazar7685
    @alazar7685 3 роки тому

    min aynet editing new? tiru sertachihual gin astekaklut

  • @yonaszeleke6674
    @yonaszeleke6674 3 роки тому

    እናቴ ቅድስት አርሴማ kalfekedsh yemayregetew dejshn koyehu kemetahu ebaksh fekadsh yihun

  • @ellenikefene9595
    @ellenikefene9595 4 роки тому

    Arsemye be ewnetem liyu nat enen ledejua endabekachigne lijem dejuan regto endtbarkew kidus fekadua yihun

  • @seblemulat7726
    @seblemulat7726 3 роки тому

    bezi amet guzo yelem ende????

  • @Makdas-uo1vy
    @Makdas-uo1vy 4 роки тому

    Ameeen Ameeen Ameeen

  • @لولوفارس-ن2ج
    @لولوفارس-ن2ج 3 роки тому

    Ammeenn elllellllelllelllell ellellelllelll matamkonwe

  • @mamoggetu6663
    @mamoggetu6663 3 роки тому

    Protège Moi de danger ma mère saint Arsema.Amen Amen Amen !!!

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 4 роки тому +1

    He jiruwa kidst aresamiya fekida washa yegeba sewm mihiretun sayageg letiyakawochu Hulu melis satisetew aeyiwetam enata banchi fekad dejish meticha washa gebicha Hulu tefetsimoligam kibir ena misgana yidiresish yewashawa nigist kidest aresamayee progoramun muluwin bitakeribut bezu sew lebereket yibekal gene yalitenegere sinit teamir silalat ye jiruwa kidst aresama

  • @bettyj4839
    @bettyj4839 11 місяців тому

    እኔ ደካማ ነኝ እናቴ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @meronazerefegn5567
    @meronazerefegn5567 4 роки тому

    ledejish yabekagn bereketesh yederesegn

  • @kiflewondmagegnekidane3258
    @kiflewondmagegnekidane3258 4 роки тому +1

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @እመቤትየማሪያምልጂ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Рік тому

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @saram9315
    @saram9315 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @natnaelbelete139
    @natnaelbelete139 3 роки тому

    Amen

  • @doyadoya4295
    @doyadoya4295 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @belayneshefenta2127
    @belayneshefenta2127 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን