ካሞን 30 ፕሮ ቴክኖ ሞባይል እድለኛዋ ተሸላሚ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 7 місяців тому +1

    ሰይፍሻ አይኑን አፍጦ ልብን ሰቅሎ የምንመለከትህ የአረብ አገር ስደተኞች ነን ብጠይቀን አሳምረን እንመልስልህ ነበር❤❤

  • @birukmeseret6
    @birukmeseret6 7 місяців тому +32

    ሰይፉ ሚመቻቹ እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ ❤❤❤

  • @NejatShikur
    @NejatShikur 7 місяців тому +1

    ሰላም ሰይፉ አድናቂክ ነኝ። ብዙ ቁም ነገሮችህ አያለሁ ግን እስከ ዛሬ ከ12ተኛ ክፍል በሀገር አቀፍ 1ኛ የወጣችዋን ተማሪ ለምን አላቀረብ ካትም ብትቀርብና ችሎታዋን በይበልጥ ብታካፍለን ስል በትህትና እጠይቅሀለሁ።

  • @save7997
    @save7997 7 місяців тому +6

    ሲገርም ግን ያራዳ ልጅ የእጁን ጭራሮ ነው ሚለው ይመችህ ምርጥዬ ትክክል ነህ ለኛ

  • @MahirTube1
    @MahirTube1 7 місяців тому +14

    እስኪ ማነው እንደኔ seyfu Ebsን የሚወድ በ like አሳዩን🎉❤

  • @Aiavilan
    @Aiavilan 7 місяців тому +3

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰

  • @techsador
    @techsador 7 місяців тому +18

    ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ebenezerall
    @Ebenezerall 7 місяців тому +1

    ሰይፊሻ የናቲ ተመችቶኛል 😂😂....

  • @Quran-c9t
    @Quran-c9t 7 місяців тому +1

    Miss fandisha አቅርብል የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemaPlus
    @ZemaPlus 7 місяців тому +13

    You asked her for ዪ, but she provided ዩ instead. She was wrong 😂

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 7 місяців тому

      Tewu bakih awukeh motehal.

    • @Blen2024
      @Blen2024 7 місяців тому +1

      No, he asked ይ but she answered ዪ. that is totally wrong. regardless of her answer, he seem to kiss her😅

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 7 місяців тому

      He asked ይ

  • @Abebasuyum
    @Abebasuyum 7 місяців тому

    ይ ፊደል ይኸ ነው ሰይፉ

  • @Yonas12.
    @Yonas12. 7 місяців тому

    Camon 40 pro primer መለቀቁን አልሰማክም እንዴ ሰይፍሻ?

  • @yasewchu
    @yasewchu 7 місяців тому +1

    እፍፍ ሰይፍሻ እኛን ሸልመን ❤❤

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 7 місяців тому +2

    ሀሪፍ ነዉ😅

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew 7 місяців тому +2

    ሴፊሻ ጥያቄው ይ ሆኖ ሳለ እንዴት በ ዩ ትሸለማለች 😂😂😂😂😂

    • @Tata-mn7fm
      @Tata-mn7fm 7 місяців тому

      ሰይፉም አያቀውም

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 7 місяців тому

    ሰይፍሻ በጣት ድምፅ ማውጣት ጭራሮ ሳይሆን ማንቋረጭ ነው የሚባለው እሺ እና የጠየከውን ሁሉ መመለስ እችል ነበር እዛ ብሆን ማለት ነው😂😂😂

  • @TamratTamet-xz8fu
    @TamratTamet-xz8fu 7 місяців тому +2

    እዚ ፕሮግራም ላይ እንዴት ነዉ መታደም የምችለዉ??

    • @Destavich
      @Destavich 7 місяців тому +2

      ሃሙስ ሃሙስ ነውና የሚቀረጸው እሮብ አካባቢ ታዲያስ አዲስ የሬድዮ ፕሮግራም ላይ ደውሉና ተመዝገቡ ይላሉ። ወይ አንተም ለታዲአስ አዲስ ደውለህ ወይ በመልእት መጠየቅ ትችላለህ!

  • @Daga-m2w
    @Daga-m2w 7 місяців тому +1

    ጣት ከጣት ማጋጨት እና ድምፅ ማውጣት ( ቅጭል ቅጭል) ይባላል

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew 7 місяців тому

    ሴፍሻሻሻሻ ምርጥ ስው

  • @ቴዎድሮስቴዲ
    @ቴዎድሮስቴዲ 7 місяців тому +4

    ይ ተቀየረች እንዴት???? ዪ ን እኮ ነዉ ያሳየችዉ ኧረ ጉድ እናንተ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @YisehakTamiru
      @YisehakTamiru 7 місяців тому

      የዩዪ

    • @winterwolf5510
      @winterwolf5510 7 місяців тому

      እኔም ገርሞኝ የአብጊዳ ሽፍታ ብየ አለፍኩት

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 7 місяців тому +2

    12 አመቱ ሰይፉ በ ebs 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Blen2024
    @Blen2024 7 місяців тому +2

    ሰይፉና ልጅቱ ይ ን አያቋትም። ሰይፉ በቆንጆ አይጨክንም

    • @Bebetoooooo
      @Bebetoooooo 7 місяців тому +2

      ደነዞ የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ (ይ) ትያለሽ እንዴ ከ ዩ ቀጥሎ ስትባይ

  • @EaAy-bx2qu
    @EaAy-bx2qu 7 місяців тому

    ረሰይፋሻ ባክሕ እኔንም ግብጽን ሸልመኝ ባክህ

  • @etayen-
    @etayen- 7 місяців тому

    ቀና ልብ

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 7 місяців тому +1

    ሰይፉ በኢቢኤስ የተጀመረው እ.ኤ አ ኦክቶበር 2013 ሲሆን በ2024 12ኛ አመቱ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 7 місяців тому +1

    Thirteen and Thirty are different!

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 7 місяців тому

    የሞቅታ ፒያኖ የሞቅት የስሚት የትዝታ ድምፅ ይባላል ጭራሮ እአይባልም

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 7 місяців тому

    የሴይፉ ማጂክ እንዲ 😅😅

  • @etmovies172
    @etmovies172 7 місяців тому

    በእንግሊዘኛ Finger Snap ይባላል በአማርኛ ደግሞ ጣት አንሳ ነው የሚባለው ሰይፉሻ፡፡

  • @user-hn6qy4tz6e
    @user-hn6qy4tz6e 7 місяців тому

    ማስፋጨት ይባላል

  • @WubalemFufa
    @WubalemFufa 7 місяців тому

    Seifu snte ko betam yemtasek nek vhiraro slek

  • @ebisatech2880
    @ebisatech2880 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @kaleabtesfahunsisay7545
    @kaleabtesfahunsisay7545 7 місяців тому

    seifu is wrong he said "camon thirteen pro "but the correct moder of Tecno is camon "thirty pro".you are wrong seifu

  • @KaleAbShferawTlahun
    @KaleAbShferawTlahun 7 місяців тому

    እጀ ስራ ነው የሚባለው

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 7 місяців тому

    ለመጣራት ነዉ እምንጠቀመዉ ጭራሮ ያልከዉ😂

  • @Sofi-Mame
    @Sofi-Mame 7 місяців тому

    እረ እኛንም ዘይረን

  • @yohannesbisa2185
    @yohannesbisa2185 7 місяців тому

    Thirteen sayhon Thirty Pro new Seifisha 😂😂 Slip of tongue new biye wesijalew!

  • @Addisu-jx7fs
    @Addisu-jx7fs 7 місяців тому

    🎉❤

  • @ibuprofenkora2641
    @ibuprofenkora2641 7 місяців тому

    Ankolache new yemibalew

  • @AvFusion1
    @AvFusion1 7 місяців тому +1

    are shame new fare yalhone teyake

  • @EliyasAlemu-kw8yy
    @EliyasAlemu-kw8yy 7 місяців тому

    መዳወል ነው

  • @yohannesaderawe
    @yohannesaderawe 7 місяців тому

    ሰሪቲን

  • @AbuHashim-ld8bj
    @AbuHashim-ld8bj 7 місяців тому

    ለኛስ ሰፋሻ ከሱ ባንሆንም አብረንሽ ነን እኮ

  • @birukfikru1352
    @birukfikru1352 7 місяців тому

    የባላገሩን አሸናፊ አቅርቡልንንን

  • @MahirTube1
    @MahirTube1 7 місяців тому

    አረ በ Camon 19 ቀይሩልኝ🙏😢

  • @eskatmati92
    @eskatmati92 7 місяців тому

    አትልፉ ቤቴን ይጎብኙ 😢😢

  • @WoinshetTilahun-nd8tz
    @WoinshetTilahun-nd8tz 7 місяців тому

    ሰይፍሻ ትለያለህ

  • @User56-14q
    @User56-14q 7 місяців тому

    I think it’s thirty not thirteen , ay zktet

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 7 місяців тому +2

    አረ ስይፉ አቤል የወይኖ ልጅ ጋብዝልኝ

  • @TS-we8mn
    @TS-we8mn 7 місяців тому +3

    Shame on Seyfu
    You asked her “ይ”
    But she answered “ዮ“
    What a Shem

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 7 місяців тому

      You..I said the same

    • @jengadnan2391
      @jengadnan2391 7 місяців тому +1

      the question is that 3rd letter not 6th
      she is right
      erash shem anbeb

    • @TS-we8mn
      @TS-we8mn 7 місяців тому

      @@jengadnan2391ገገማ
      መሀይም

  • @abaayedadaneeden8494
    @abaayedadaneeden8494 7 місяців тому

    ድምፀ

  • @btbt4487
    @btbt4487 7 місяців тому

    ❤❤❤😂😂

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 7 місяців тому

    እስኪ ጭራሮ 🤞

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 7 місяців тому

    ☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @KingNimo-lu8dw
    @KingNimo-lu8dw 7 місяців тому

    Are legnam le commetateroch

  • @yasewchu
    @yasewchu 7 місяців тому

    ሰይፉ የጀመረው ለኔ 11አመቱ

  • @Realsigma76
    @Realsigma76 7 місяців тому

    Byhon iphone🎉

  • @Habtamuhirko12
    @Habtamuhirko12 7 місяців тому

  • @gzetube9247
    @gzetube9247 7 місяців тому

    ዪ pro max አሸለመች

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 7 місяців тому

    እሷ ጭብጨባ የእስር ቤት ጭብጨባ ናት ዋናው ጭብጨባ ስለማይፈቀድ

  • @zedj1456
    @zedj1456 7 місяців тому

    የ ዩ ይ ያ ይ ዮ

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha 7 місяців тому +1

    አይ ሰይፉ ታዋቂ ጅል እኮ ነህ

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod 7 місяців тому

    አንተ ውሻ የሴት ሱሰኛ ምነው መጀመሪያም ጥሎሽ ነው አትል ደሞ አታቀመስህም