ተጅዊድ ሱረቱል መሰድ + ሱረቱ አል ነስር + ሱረቱል ካፊሩን سورة المسد + سورة النصر + سورة الكافرون

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 299

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 роки тому +102

    በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)🌹🕌🕋🌹📚👈🌹 ሠምተዉ ከተጠቀሙት ያርገን ያረብ።

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ

    ያረብ ለኔም ለወድሞቼ ለሁሉም እህት ወድሞቼን አተ ቁራንን አግራልን ያላህ ያረቢ

  • @uisneisneje8106
    @uisneisneje8106 2 роки тому +16

    ኡስታዝ ጀዛካአላህ ሀይር ኢንሻአላህ በዚህ የተከታተልኩ ነው ሁሌም ልቀ ቅልን ሌላ እምቀራበት የለኝም በዚሁ አጋጣሚ አላህ ያግራልሽ በሉኝ ሊገባኝ አልቻለም አሁን ግን ኢንሻአላህ ሁሉንም ለመቅራት ዝግጁ ነኝ በመስመር ኢሚያቀራኝ ለአላህ ሲል

    • @jpsh4976
      @jpsh4976 11 місяців тому

      እምያቀራሽ ከለለሽ በዘይን እማቀራ አላጣም እኔ ቁጥርሽን

    • @SleepyCheetah-bn6lg
      @SleepyCheetah-bn6lg 5 місяців тому

      እኔም አለሁ በአላህ

  • @ببب-ع6ذ
    @ببب-ع6ذ 5 місяців тому +4

    ያረህማን የዝነትህን በር ተከፈክላቸው ሷሊህ ባሮችህ አርገን

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ቁርአን የአላህ ቃል እዲት አይቶ ይታለፋል አልኸምዱሊላህ ሙስሊም ላደርከኝ አላህ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @ኡሙሙባረክ-ቐ9ሐ
    @ኡሙሙባረክ-ቐ9ሐ 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ለሁላችነም ያግራልን ያረብ😭😭😭 🤲🤲🤲🤲

    • @እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም
      @እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም 2 місяці тому

      ውዴ ፍት የለውን አሸንጉልት አትጠቀም አይፈቀድም አደራቸ እህቶቼ 😂😢😮😅😊😕🙁😣😰 ልክ እንደዝህ የላው በሙሉ አይፈቀዱም በረኪ አላሁ ፍኮም እኔ የታጠቃምኩት ለመሰያት ያክል ነው

  • @wesilamohamed8653
    @wesilamohamed8653 2 роки тому +3

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛካላህ ህይር ቀጥልበሀት

  • @ሰሚረሙሀመድ
    @ሰሚረሙሀመድ 26 днів тому

    አሚንንንን

  • @morida1876
    @morida1876 2 роки тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አሂራ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ኢላሂ🤲☝️👍👍👍👍👍

  • @ghvj5714
    @ghvj5714 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ያግራልን ማሻአላህአላህይጨምርልህእኛንምአላህያግራልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr Рік тому +1

    ጀዛከላህ፣ኸይረን፣በጣም፣ያምረል፣አቀሪርህ

  • @MakidaDube
    @MakidaDube 3 дні тому

    ጄረእ አለህከይረን

  • @ashahassa5940
    @ashahassa5940 2 роки тому +4

    Mashaallah taabarabkkaallah jzk

  • @shamilajemal6200
    @shamilajemal6200 2 роки тому +2

    ማሻኣላህ ጃዛ ካላሁ ኸይር ኡስታዝ ሀቂቃ እኔ ትምህርትህን ስትላቅ እካታታላላው አላህ አጅርህን ከፍ የድርግልህ

  • @ኩንፈየኩን-ቈ2ጸ
    @ኩንፈየኩን-ቈ2ጸ Рік тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ኡሰታዙና ጀዛከላህ ኸይረ

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 2 роки тому +1

    ከሶላት ቡኻላ የሚባሉ ዚክሮች
    كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِذَا انْصَرَفَ مِنْ صَلاَتِهِ اسْتَغْفَرَ ثَلاَثًا وَقَالَ ‏"‏ اللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلاَمُ وَمِنْكَ السَّلاَمُ تَبَارَكْتَ ذَا الْجَلاَلِ وَالإِكْرَامِ
    የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ሶላታቸውን ሲጨርሱ ሶስት ኢስቲግፋሮችን ይሉ ነበር፦ አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ። ሰላም ከአንተ ነው። ተባረከ የክብርና የግርማ ሞገስ ባለቤት የኾነው። (ሳሂሁል ሙስሊም 591)
    عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ مَنْ سَبَّحَ اللَّهَ فِي دُبُرِ كُلِّ صَلاَةٍ ثَلاَثًا وَثَلاَثِينَ وَحَمِدَ اللَّهَ ثَلاَثًا وَثَلاَثِينَ وَكَبَّرَ اللَّهَ ثَلاَثًا وَثَلاَثِينَ فَتِلْكَ تِسْعَةٌ وَتِسْعُونَ وَقَالَ تَمَامَ الْمِائَةِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَىْءٍ قَدِيرٌ غُفِرَتْ خَطَايَاهُ وَإِنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ ‏"‏ ‏.‏
    አቢ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፈው
    የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    በሁሉም ሶላት ውስጥ ከሶላት ቡኃላ፦ ሱባሀን አላህ ሰላሳ ሶስት ጊዜ፣ አልሀምዱሊላህ ሰላሳ ሶስት ጊዜ፣ አላሁ አክበር
    ሰላሳ ሶስት ጊዜ ያለ፣ እነኚህን ሁሉንም በአንድ ላይ ዘጠና ዘጠኝ ጊዜ ያለ፣ በመቶኛውም አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም። አንድ ነው ለእርሱም ተጋሪ የለውም፣ ንግስና ለእርሱ ነው። ምስጋንም ለእርሱ ነው። እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው። ኃጢዓቱ የባህር አረፋ ቢያህል እንኳን ይቅር ይለዋል። (ሳሂሁል ሙስሊም 597)

  • @ሀድያ-ዘ9ጰ
    @ሀድያ-ዘ9ጰ Рік тому +1

    ጀዛከላህይረን ኡስታዝ

  • @toybamuhye1601
    @toybamuhye1601 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ጀዘአኩሙላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ተጠቃሚወች ያርገን ያረብ ኡስታዝ ይህ የቁረአን አፕ ብታሳየን ከቻልክ ምክንያቱም ኢዝሀር ያለበትን ያሳያል ቀልቀላም የሆነውን ሌሎችንም

  • @FathimaFathima-x1z
    @FathimaFathima-x1z 8 місяців тому +2

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤

  • @XawaAdan-e7b
    @XawaAdan-e7b Рік тому +3

    ማሻአላህ

  • @Abmed-kv4yj
    @Abmed-kv4yj 25 днів тому

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 роки тому +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ባረከሏህ ፊክ ምርጥ ትምህርት። ቀጥልበት ላንተም ይጠቅመሀል ለዛኛው ሀገር ኢንሻ አሏህ።

  • @jamilaadem9617
    @jamilaadem9617 Рік тому +1

    ማሽአላህማሽአላህ

  • @RedfgdffrDtdfgg
    @RedfgdffrDtdfgg 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ ኡዝታዝ ጄዛህንአላህይከፈልህ ዱአረጉጉጉልኝ ቁረአን ኢድገራልኝ

  • @SmilingCrocodileHiding-id1js
    @SmilingCrocodileHiding-id1js 2 місяці тому

    ኡስታዝጀዛከላህኸይረን

  • @واللهبصيربماتعملؤن

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @oumabdulwehab2562
    @oumabdulwehab2562 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @فوزيهحبشي-ت8ك
    @فوزيهحبشي-ت8ك 2 роки тому +6

    ማሻአላህ ወይኔ በተጁድ መቅራት እኮ ውስጥ እደት እደሚረካ እኔ ግን غ እና خ መውጫ ቦታቸው እየተመሣሠለብኝ አቢ አለኝ

  • @romatyt3126
    @romatyt3126 2 роки тому +2

    Maasha Allah maasha Allah

  • @fatealanzi7368
    @fatealanzi7368 Рік тому +1

    ማሸ አለህ

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ

    ማሻላህ ጀዛካላህ ህይር ውድ ኡስታዛችን

  • @aaaa.d.gdeeeedhddjrrr8897
    @aaaa.d.gdeeeedhddjrrr8897 2 роки тому

    ጀዛካላህ ከይርን ኡስታዝነ

  • @HHhho-uo5ln
    @HHhho-uo5ln 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ ጀዛካላህኸይርወንድማችን

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye3035 Рік тому +2

    ያርብ👍👍👍👍👍

  • @MmMm-vd6sy
    @MmMm-vd6sy 2 місяці тому +1

    ማሺአላህ ኡሥታዝ ዱአርጉልኝ ኡርአን እንድገባኝ አህት ወንድሞቼ💓💓💓

  • @lubabatadesse3118
    @lubabatadesse3118 2 роки тому +1

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому +3

    አላህ ይጨምርልህ አላህ በሀገራችን ይሰብስበን አብሽሪ አላህ ያግዛቹ ያግዘን እዴት ሳልጨርሰው ጀዛኩምአላህኸይረን

  • @zainat5647
    @zainat5647 Рік тому +1

    ማሸአላህ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር

  • @nabatma3738
    @nabatma3738 3 місяці тому +1

    ማሽ አላሕ ያለው ደሥታ ግን እሥኪ ላላሕ ሥትሉ እኔንም አቅሩኝ በዋሣብ🎉😢😢😢

  • @Ali-z4r4t
    @Ali-z4r4t 4 місяці тому +1

    ❤❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Рік тому

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @HayathBabu
    @HayathBabu Місяць тому +1

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @mmalj9488
    @mmalj9488 4 місяці тому

    ጀዛ ከላሁም ሀይር

  • @HabibHabib-dd6ng
    @HabibHabib-dd6ng 2 роки тому +1

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ. ማሻ አላህ ኡስታዝና ጀዛከላኸ ኸይር

  • @ኡሙዩሰራ
    @ኡሙዩሰራ 2 роки тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @ኡሙከውሰር
    @ኡሙከውሰር 2 роки тому +2

    جزاك لله خير

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክአላህ ኽይር

  • @madnaali-nk9hi
    @madnaali-nk9hi Рік тому +1

    ማሺአላህ አላህ ይጨምርልህ ለኚም አላህ ይግራልን

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 роки тому +1

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 7 місяців тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 4 місяці тому

    ጀዛኩምላህ ከይር

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 дні тому

    ያረብ ቁሩአንን አግራልኝኝ❤❤❤❤

  • @hsg5999
    @hsg5999 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ኸ2ፈ

    ጀዛከላኸይር

  • @zzrgsm7685
    @zzrgsm7685 Рік тому +1

    Masha Alah masha alah

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 2 роки тому

    ማሻአላህ ኡስታዙና

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen 7 місяців тому

    ማሻእላህ ሁሌም ልቀቅልን እንሻእላህ ሁሌም እከታተላለሁ. ሹክረን. ጀዛኩም. ኸይሩን ጠይብ❤❤❤

  • @MediDam
    @MediDam 3 місяці тому

    ጀዛከይረአላህ❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 роки тому

    ጀዛአኩም አላህ ኸይር

  • @ሠሚራይማምእብራሂም

    ጅዛካላህ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Рік тому +2

    ሠላም ወለይኩም ስጦታያ አበባ ወርቅ መኪና ሚያማምር ይሁን ሁሉ የን ዉሎያ ከምርጥ አላህ ከመረጣቸዉ ጨባያቸዉ ካሣመራቸዉ ይሁን ( ለይላ ,ከሚል )

  • @IkramIkram-b1m
    @IkramIkram-b1m Рік тому

    ያራቢ 😢😢

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ Рік тому

    ማሻአላህ ወላሂ ሥትቀራ ድምፅህ ደሥሢል

  • @umuezedin7867
    @umuezedin7867 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛምበሰማነውተጠቃሚያድርገን ያረብ

  • @ላታህዘንኢነላህማእና

    ጀዛ ከአላህ ኸይር ያረብ የአላህ ቁርአንን አግራልኝ ከብዶኛል

  • @sikosilo5222
    @sikosilo5222 Рік тому +5

    جزاك الله خير الجزاء

  • @Kwt-jb8bf
    @Kwt-jb8bf 2 роки тому

    ማሸአላህ።ጀዛህአላኽይርኡዝታዝ።ግልፀየሆነአቀራርእህትወድሞችለጀማሪጥሩነው።አህሪብዱአአድርጉቁርአንንያግራልንያርብ

  • @MeremAhmed-vj6sk
    @MeremAhmed-vj6sk 12 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሽኩራንኡስታዝአላሕይጨምርልሕ

  • @Hapty-p8f
    @Hapty-p8f 9 місяців тому

    መሻአላህ👍👍

  • @ኢክሩ-ቨ4ቘ
    @ኢክሩ-ቨ4ቘ 8 місяців тому

    ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይር በጣም ጥሩነዉ

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @Aammaa-f8s
    @Aammaa-f8s 8 місяців тому

    ሹኩራን

  • @HiBh-t1z
    @HiBh-t1z 6 місяців тому

    ማሻኣላ ባተልጀምርነው ኢሻኣላ በኢዚኒላ ኡስታዝ አሠጀዛ

  • @كنفيكن-ض7ث
    @كنفيكن-ض7ث 2 роки тому

    ጀዛካላህኸይር

  • @meka6313
    @meka6313 2 роки тому

    ጀዛከላህኡስታስ

  • @YggHgffg
    @YggHgffg 6 місяців тому

    ሀቢቢ ጀዛኩም አላኸይር

  • @Halima-pn9wz
    @Halima-pn9wz 4 місяці тому

    ማሻአላህለኛምአላህያግራልን

  • @HayatTassa
    @HayatTassa 8 місяців тому +1

    አሏህ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 11 місяців тому

    ጀዛክአላሁ ኸይር ኡስታዛችን

  • @JidThii
    @JidThii 3 місяці тому

    ጀዛከላኸይርኡስታዝና❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaMuhammed-n1q
    @MedinaMuhammed-n1q 7 місяців тому +1

    የአላህ ለኛም አላህ ቁራአንን ያግራለን

  • @naemaneama-5309
    @naemaneama-5309 7 місяців тому

    ማሻአላህ ሁሌምይለቀቅልን አላህያግራልን

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 6 місяців тому

    አላህይጨምርልህ የምታስተምረዉ ሁላ በሚገባን መልኩነዉ ማሸአላ አላህ ይስጥህ

  • @HaleemaHaleema-z5x
    @HaleemaHaleema-z5x 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ابوعلي-ه8ن7ض
    @ابوعلي-ه8ن7ض 7 місяців тому

    ጀዛከላህከሀይር

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому

    እረጋእያልክ ኡዝታዜ አላህ ያቆይህ ያረብ

  • @umuekram6483
    @umuekram6483 Рік тому

    👍👍👍

  • @ኢክሩ-ቨ4ቘ
    @ኢክሩ-ቨ4ቘ 8 місяців тому

    ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይር በጣም ጥር ነዉ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Рік тому

    ሽኩረን

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይረን ሰለላሆአለይሂወሰለም ማሻአላህ ቁርአን የልብ ብርሀን አላህ ያስታውስህ ጀግናው ወንድማችን ድሬም ያተ ቂራት ይመቸኛል እያዳዱ የጀማሪ በደብረ ይገባቸዋል

  • @foziendris-k4u
    @foziendris-k4u 8 місяців тому +1

    ማሻአለህ

  • @fa-gt3in
    @fa-gt3in 8 місяців тому

    ጀዛክ አሏህ ከይረንን

  • @helimakasye8382
    @helimakasye8382 Рік тому

    ጀዛክ ከአላህ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ

  • @umuikramtube8016
    @umuikramtube8016 2 роки тому

    ሹክራን አላህ የግራልን

  • @ፍቅርነኝለውደዲኩት

    ,አላህ ይጨመረለህ ኡሰታዝ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛካ አላህ ኸይር ጀዛ

  • @SmilingCrocodileHiding-id1js
    @SmilingCrocodileHiding-id1js 2 місяці тому

    ሽኩረንኡስታዝ

  • @ስሙቲነኝወሎየዋ
    @ስሙቲነኝወሎየዋ 2 роки тому

    ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ። እዳይቋረጥብን በዚሁቀጥልን

  • @GdDh-u6f
    @GdDh-u6f 28 днів тому

    🌹🌹🌹