መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ……ክፍል-1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @habtesemay7727
    @habtesemay7727 Рік тому +4

    አንተን ሳይ በውነት ኢየሱስ ይታየኛል❤❤❤❤

  • @publiccell-yt9ii
    @publiccell-yt9ii Рік тому +7

    በዚ ታላቅ የእግዚሐብሔር ሰዉ መዝሙር ነዉ ጌታን ያገኘሁት ዘመን ዘላለሙ ይባረክ❤❤❤

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 3 роки тому +13

    ፓስተር እኔ ሁል ጊዜ ክርስቲያን ብዬ እንደምሳሌ የማነሳቸው ትልቅ አማኝ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርኮት ♥️

  • @jemo5716
    @jemo5716 Рік тому +1

    Pastor ተሥፋዬ ጋቢሦ በተለይ በደርግ ዘመን ብዙ ወጣቶች ወደ በመዝሙሩ ጌታን ተቀብለዌል።🙏🙏🙏

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 3 місяці тому

    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታ ይብርክህ ።በ90 ዎቹ መጀመሪያ ሀዋሳ በትምህርት አማካኝ እዚህ ነበርኩ ስለዚህ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ እና ፓስተር ተሾመ ባሉብት ቤተክርስትያን አባል ነበርኩኝ።በእግዚአብሔር ጊዜም ሀገር ስለቅም ፓስተር ነው መሸኛ የፍለኝ

  • @benaman8009
    @benaman8009 3 роки тому +3

    ተባረኩ ምሳሌዎች፣ የጋሽ ተስፋዬን ተከታይ ቃለ መጠይቅ አጋሩን

  • @kaskem5288
    @kaskem5288 3 роки тому +5

    እውነተኛ ምሥክርነት ጋሽ ጋቢሶ በ1969(70)ዓም ናዝሬት ባይብል አካዳሚ በነበረው ኮንፍራንስ በየከፍራንሱ መሐል በነበረው በየ ቡድኑ በነበረ ውይይት እድል ገጥሞኝ አብሬአቸው የመካፈል እድል አግኝቼ ነበር በጣም ረጋ ያሉ አይረሳኝም ቡኒ ባለ መሥመር ኮት (ሱፍ)ለብሰው አጠገቤ ነበር የተቀመጡት በልጅነት አእምሮዬ ተቀርፆ ኖረዋል ስለ ልብሳቸው ማንሳቴ የሚወደድ የማይጠገብ መንፈሳዊ ስብእና እንደነበራቸው በድሮው ፍቅር ከልቤ ከሳቸው ጋር ያን ፕሮግራም ተመካፈል በመታደሌ ሌላው ወቅቱ በእውነት የአብያተ ክርስትያናት ሕብረት የመመሠረተበት ሙከራ የተደረገበት እውነተኛ ኮንፍራነስ ነበር እውነተኛ ምሥክርነት ነው በእውነተኛ ፍቅር ያን ዘመን አስታወሰከን መጋቢ ብርክ ነህ አሁንም ለበረከት ሁን ሠላም ፀጋ ይብዛልህ ካሳሁን ነኝ ከናዝሬት

  • @Tariku-ul6rx
    @Tariku-ul6rx Рік тому

    ፓስተር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

  • @betizedo4694
    @betizedo4694 3 роки тому +1

    ፓስተር እ/ር አምላክ ዘመንህን ያለምልምልን እንወድሀለን ተባረክልን

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 роки тому

    እውነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ነህ መጋቢ በጣም እወድሃለሁ ❤❤

  • @mihirettefera4598
    @mihirettefera4598 3 роки тому +4

    Very calm and heart-warming. God bless you all.

  • @tiragotadesseofficial
    @tiragotadesseofficial 3 роки тому +1

    Pastor Tesfaye Gabiso I have a big respect for you. Hilu I love it.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 роки тому

    Kuch Abatn Eyesus n yemeslal Pastor Tesfaye Gabiso, erejem......Edema Tena

  • @bitaniyamillion3342
    @bitaniyamillion3342 Рік тому

    I will pray you for ever

  • @fikirufishea6684
    @fikirufishea6684 3 роки тому +2

    I heard his gospel when i was in Mekelle in z 90's ec ...i find it helpful to z young elder old ..His songs it's beyond Time..Mesmerizing longlive health wz wealth be 2him

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 роки тому

    May Almighty God bless you brother Tesfaye Gabiso (Pastor)

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 роки тому

    We Love you Pastor with Christ 's Love, I am from Kibremengist Full believers Church, 1970th E.C. Billu Gojo Chapel. Now I am in Addis Abeba

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 роки тому +1

    ስወድህኮ❤❤❤

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    Pasterya I have big respect for u and u r family's am very happy to see u love u 🙏

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 Рік тому

    I am admired your warrior Ethiopian Christian values. You paid a lot of sacrificed by murder mengitu hail Mariam regime. You have been blessed some many Christian.God blessed you and your work.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 роки тому

    Zemeneh yelemlem yegna Bereket, Bante ejoch temera betemek megnote newo

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 3 роки тому +2

    Thank you! We need Pastor Teshome Worku to be interviewed as well please.

  • @AmexDend
    @AmexDend 3 роки тому +1

    Thank you and God richly bless you for sharing P. Tesfaye's testimony.

  • @alemayehuacha8800
    @alemayehuacha8800 3 роки тому +1

    EMUTIIIIIIIIII GREAT JOB

  • @bitaniyamillion3342
    @bitaniyamillion3342 Рік тому

    I will pray for you

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 3 роки тому +1

    God bless you all🙏🙏🙏

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 2 роки тому

    God bless you sister, the spirit that comes from you is telling something good about you. I don’t know you but I feel it . I pray you keep it up.

  • @meronseifu65
    @meronseifu65 3 роки тому +1

    betam enamesegenalen Tebareki

  • @NebiyouTesfaye-w8p
    @NebiyouTesfaye-w8p Рік тому

    አርበኛው

  • @yoditdoda5809
    @yoditdoda5809 3 роки тому +3

    Now I'm curious about the second video 😀 Good job Hilina!

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    God bless u sis

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    U r blessed paster

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 роки тому +2

    Jesus is Lord !!!

  • @gulumadegefa9566
    @gulumadegefa9566 Рік тому

    thank u

  • @MeleChego
    @MeleChego 3 роки тому

    Abet Geta hoy, sile fikrih min inimelisalen? Hiyaw misikiroch zarem alulin. Simih kef yibel.

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 10 місяців тому

    መጀመሪያ አንቱታሽ ይደብራል
    ተስፋዬ ጋቢሶን የምናውቀው ፈጣሪ በሰጠው የዝማሬ ፀጋ ነው:: ፀጋ የተሰጠው የጥበብ ሰው ደግሞ አንተ ነው የሚባለው

  • @dejenemelese418
    @dejenemelese418 Рік тому +1

    Tesfaye Gabiso I really appreciate him. However, why you circled your new album in that color. The word of God must be free from politics and discriminations. It seems that of Orthodox church.

  • @godislove9841
    @godislove9841 2 роки тому

    I don't understand why you yourself talk about everything and asked him to talk about it. very unprofessional. just ask the question and let him talk about it.

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 роки тому +1

    የድሮቹ ይግደሉን እርጋታቸው ብቻ ይበቃል ግን ደክማቹ የተከላችሁት ችግኝ ፍሬ ለምን እደዚህ ሆ ነ ሀሰተኛ ቀማኛ ጨፋሪ አጭበርባሪ ትውልድ ሊፈለፈል የቻለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እስቲል መዝሙሩን አዳምጣለው