Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በ1994 ዓ.ም ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግቢ ጉባኤ ላይ እዚያች ግራር ዛፍ ስር ይኼንን መዝሙር ስንዘምር ትዝ አለኝ። እኔና ጓደኛዬን ተከትለው ይመጡ የነበሩ ልጆች በዚህ መዝሙር ግጥም ተስበው ለንስሐ እንደበቁ አስታውሳለሁ። ያንን የየዋሕነት ዘመን ስላስታወሳችሁኝ 🙏🙏
አሁን ትገናኛላቹ ያኔ አንድ ላይ ምትዘምሩት
በዛ አመተ ምህረት ደግሞ እኔ ተወለድኩ
@@YeabsraAfework-yl5wpእኔም
ይሄን መዝሙር ከ8 አመት በፊት እንደ ሰማሁት ነበር የወደድኩት ❤❤❤
ጌታ እኮ ነው ይሄን ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!👏👏⛪️⛪️
አዎ አምላኬ ነዉ ለሱ ምንይሳነዋል ተመስገን በጣም የምወደ ዘማሪ ቃለህወት ያሰማልን
ጌታ እኮ ነውሀጥያቴን የሻረውጌታ እኮ ነውበሰላም ሂድ ያለኝ ጌታ እኮ ነው ልቤን ያረጋጋውጌታ እኮ ነው ስተክዝ የረዳኝጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገውአምላኬ ነው ለኔ የታመነው❤️❤️❤️❤️
Mrto
ኦፍፍፍፍ ዳግም,ምንዳየ,አሸናፊ,እንግዳ ወርቅ የኔ የምንግዜም ምርጥ ዘማሪያን ናቸው መዝሙሮቻችሁ ሁሉ ለእኔ አውደምህረት ላይ ቁጭ ብየ እንደምማር ሆኖ ነው ሚሰማኝ ሲከፍኝ ብቸኝነት ሲስማኝ ደስም ሲለኝ ሆሌ በእናተ እፅናናለሁ ኑሩልን
ክብር ለስላሴ❤➕💒🙏
ዳጊዬ አድናቂህ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙር በአጠቃላይ ከነድምፅህ እወደዋለሁ 🎉
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ
ልብህን ያየልህ ባንተ ላይ አላማው ድንቅ ነውና ዳግም ለአገልግሎት በመቅደሱ አቁሞህ ስላየሁ ስላንተ ደስ ብሎኛል!
ጌታ እኮ ነው በህይወቴ ሙሉ ጠብቆኝ ለዚህ ያበቃኝ ይህ ዝማሬ ከተዘመረ አሥራ ሰባት ዓመት ሆኖታል አስታውሳለሁ 1997ዓ.ም ነበር የወጣው።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ጌታ እኮ ነዉ ይህን ያደረገዉ የሚለዉን ስሰማ ዉሰጤ ሁሉ በሃሴት ይሞላል:: የአገልግሎት ዘመንህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ::
❤❤❤ ጌታዬ ሁሉም ለበጎ ነው። እኔ እውነት ብዬ ላሰብኩት ሰዎች ገንወብ የገዛቸው አሊያም ያደረጉትን አንተ ታቃለ ላንተ ሰጠውክ የሆንኩትን ጌታዬ የኔ ዳኛ ነክ ሁሉንም ❤❤❤❤❤
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር።
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዳግም
የምወደው መዝሙር ዳግምዬ ጸጋውን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
ይህ መዝሙር የዛሬ 12 አመት ከምናምን የስደት ጓደኛዬ ምጥ ተይዛ ከ24ሰኣት በላይ ታማ ህክምና እንዳንወስዳት ኢጋማ (የመኖርያ) ወረቅ አልነበረንም ብጨንቀን ብጠበን መጨረሻ ላይ መዝሙር እንክፈት ተባብለን ስንከፍት ባጋጣሚ ድንገት ጌታ ኮነው የምለው ቃልና የህፃንዋ ድምፅ በንዴ ስንሰማ ዕልልል ረስተን በስሜት የደስታ ለቀሶ ቀወጥነው ቤቱ ኗ በስሜት ስናለቅስ ልዩ ትዝታ አለው ያ አራስ ጓደኛችን የአማራ ተወላጅ ነበረች እኔ አሁን Tdf አባል ነኝ አብዬ የት ትኖሪ ይሁን😢😢 እስከማገኝሽ ባለሽበት ምመልካሙ ሁሉ ላንቺ 😢 እና ዳጊዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏 መዝሙሮችህ በተለይ በስደት ላይ ስንቴ ያፀናኑኝ እንደ ነበሩ እኔና አንድዬ ነን እምናቀው 🙏የኪዳንዬ ኪዳነ ቃላ ምልጃ አይለየህ❤❤
ደጉ ዘመን ከዘረኝነት የፀዳ 😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረከ በቤቱ ያጽናህ ፀጋዉን ያብዛልህ
ዝማሬመላአክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን⛪👏👏🌳🌳
Geta💝 eiyu b mhret zriena, kbri misgana n geta ykun tarikey zkeyerka 🙏amen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምንል አበቤቱ ያፅናህ በጣም የምወደው ዝማሬ አረ ስንቱ ቀደም ያሉ መዝሙሮችህ በሙሉ በተለይ ነኔ ስሰማቸው ከመደሰቴ መጠን በእንባ ነው የምሰማቸው የማይሰለቹ በህይወቴ የልጅነት ግዜን የሚያስታውሰኝ የምፅናናበት የተማርኩበት ብቻ ቀደም ያሉ መዝሙሮች ትልቅ ትዝታ አለብኝ
ዳግማዊ ወንድማችን ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን🙏🏽
የዝማሬ መላእት ያሠማልን
❤❤❤❤ I love this muzmur
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ሠላም ለዚሕ ቤትአሜን ጌታ እኮ ነው ይህ ን ያደረገውእልል እልል እልል እልል እልል እልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መልአክን ያሠማልን ተስፋ መንግስት ሠማያት ያዋርሥልን እድሜ ጤና ይሥጥል አምላክ ከእናቱ ጋር ከቅዱሣን መላእክት ጋር ከቅዱሣን አባቶች ጋር ከቅዱሣን እናቶች ጋር ሆነው ፀጋውን ያብዛሊኝ አምላክ ከተዋሕዶ በረት አይለየን አምላክ ያበርታክ
ዝመሬ መለአክ ይሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋው ይሰጥቹክ ቃለ ህያውትን ይሰማለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤💒💒💒💒💐💐💐💐💚💚💚✝️✝️✝️💚🌾🌾🌾💐💐💐💐
ወይኔ ስወደው ይህን መዝሙር 😥😥🙏🙏🙏❤❤❤
ጌታ ኮነዉ ይሄን ያደረገዉ😢አምላኬ ብቻ ነዉ እኔን ያባበለኝ😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰወድህ እኮ አባየ
በጣም የምወደዉ ዝማሬ የዱሮ ትዝታየ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ዘመነወት ይባረክ መንግስተ ሰማያትን የዱሮትዝታየቃለህይወትንያሰእድሜዘመነወትይባረክመንግስተሰማያትንያውርስልን ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 🙏 🙏 እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አባታችን ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገረ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቅላ ህዮትን ያሰማልን ዬ ማታልፋዋን ማግስታ ሰማያትን ያሰማልን
እጅግ የምወደው ዝማሬ ነው😍😍አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር፡፡ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዘሪ ዳግማዊ ዝማሬዎችን ስወዳቸው
Tebark zimare meleaki yasemaln aten eyesemaw new yadekwti memire neki
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ዝማሬ መላክት ያሰማልን።
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒
ዝማሬ መላዕክትን ያርዝምልን አገልግልዎትን ያቆይልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር ህፃን ሁኜ የወንድሜ ሰርግ ላይ አስታዉሰዋለሁ፣ የዛሬ 15 ወይም 16 ዓመት: በጣም የምወደዉ መዝሙር😍
አግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይህንን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትረካለች አጥት የሚያለምልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
ጌታ እኮነዉ ሀጥያቴን የሻረዉ አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋእዶ እንቁ ስወድሕ ሺአመት ኑርልን የኔመልካም 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ጌታ እኮ ሁሉን ያደረገው አምላኬ ነው ኃጥያቴ የሻረው በዘመኒ ሁሉ ድንቅ የፈፀመው የኔ ቤዛ❤ አማኑኤል ሆይ ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
ሁሌም ብሠማዉየማይሰለችዉ መዝመር
በጣም የምወደው መዝሙር
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እጅግ ድንቅ ዝማሬ
ጌታ እኮነውይሄን ያደርገውአምላኬነው ለኔ የታመነውበዘመኔ ሁሉድንቅን የፈፀመው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድማችን ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ። ይህ መዝሙር በ1996 ዓ.ም አካባቢ የወጣ መዝሙር ነው። ቁ 5
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
እልልልልልልልልልልልልልል አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ስጦታህ ምን እንከፍላለን?ብቻ ተመሥገን ተመሥገንልን።አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
kalihiwet yasemaalin
ጌታእኮ ነዉ ይሄን ያደረገዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙሉ አበልም
ጌታ እኮ ነው ይሄን ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ምን አርጌልት ነው ልብ የሚነካ መዝሙር ቃል ሂወት ያስማልን
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ሀጥያቴን የሻረው ❤❤
Amen amen geta ikonawu amen
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን
አምላኬ ነው ለእኔ የታመነው
ቃል ህይውት ይስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ባታ ማርያም ጠብቂኝ ❤️🙏🥰✝️
ጌታ እኮ ነው ይህ በመስቀል ይፈወሱን😢🕯🙏
ቀኔን አበራህልኝ አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ😍😍😍
Geta eko new yehen yaderregew ❤
Zmare melakt yasemaln amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 👏👏👏
ጌታ እኮ ነው❤❤
Egziabhier tsega yabzalh.
እውነት ነው ጌታ ነው እኮ ድንቅን ያረገው🥰
ዝማሬመላእክትያሰማልን
Zemenh yibarek🙏❤❤enwedhalen
ክብር ለስሉስ ቅዱስ❤❤❤❤❤❤
........."ኢየሱስ ይወደው የነብረው ደቀመዝሙር ጌታ እኮነው አለ"
ጌታ እኮ ነው🙏🙏🙏
Temesgen amlake melkamu hulu bante honelgn❤❤❤🙏kalehiwot yasemaln 🙏
አሜንነነ አሜንን አሜንን አሜንንንንን አሜንን
ጌታ ኮነውእልልልልልልልልልል
Zemare melaekten yasemalen Mengest Semayaten yawerselen 👏
Ameen Ameen Ameen⛪✝️✝️✝️👏👏👏👏👏🥰🥰🥰 zemare malaketn yasmalin 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️
ተባረክ
Egzeabehare yemasgan ❤️I love you 💕😘Man enda Egzeabehare!!
አሜን አሜን አሜን
Egziabher yimesgen
Amen amen
Yenate mtk ehten atchalehu ebakachu miyabereta mezmur gabzugh 😢😢😢
"በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በርሱ ሆነ"የሚለው የቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ መዝሙር ያፅናናል ፤ እግዚአብሔር ያፅናቹ!!
Praise the LORD.
ጌታ እኮ ነው♥️♥️♥️♥️♥️🙏♥️♥️♥️
በ1994 ዓ.ም ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግቢ ጉባኤ ላይ እዚያች ግራር ዛፍ ስር ይኼንን መዝሙር ስንዘምር ትዝ አለኝ። እኔና ጓደኛዬን ተከትለው ይመጡ የነበሩ ልጆች በዚህ መዝሙር ግጥም ተስበው ለንስሐ እንደበቁ አስታውሳለሁ። ያንን የየዋሕነት ዘመን ስላስታወሳችሁኝ 🙏🙏
አሁን ትገናኛላቹ ያኔ አንድ ላይ ምትዘምሩት
በዛ አመተ ምህረት ደግሞ እኔ ተወለድኩ
@@YeabsraAfework-yl5wpእኔም
ይሄን መዝሙር ከ8 አመት በፊት እንደ ሰማሁት ነበር የወደድኩት ❤❤❤
ጌታ እኮ ነው ይሄን ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!👏👏⛪️⛪️
አዎ አምላኬ ነዉ ለሱ ምንይሳነዋል ተመስገን በጣም የምወደ ዘማሪ ቃለህወት ያሰማልን
ጌታ እኮ ነው
ሀጥያቴን የሻረው
ጌታ እኮ ነው
በሰላም ሂድ ያለኝ
ጌታ እኮ ነው
ልቤን ያረጋጋው
ጌታ እኮ ነው ስተክዝ የረዳኝ
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው
አምላኬ ነው ለኔ የታመነው❤️❤️❤️❤️
Mrto
ኦፍፍፍፍ ዳግም,ምንዳየ,አሸናፊ,እንግዳ ወርቅ የኔ የምንግዜም ምርጥ ዘማሪያን ናቸው መዝሙሮቻችሁ ሁሉ ለእኔ አውደምህረት ላይ ቁጭ ብየ እንደምማር ሆኖ ነው ሚሰማኝ ሲከፍኝ ብቸኝነት ሲስማኝ ደስም ሲለኝ ሆሌ በእናተ እፅናናለሁ ኑሩልን
ክብር ለስላሴ❤➕💒🙏
ዳጊዬ አድናቂህ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙር በአጠቃላይ ከነድምፅህ እወደዋለሁ 🎉
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ
ልብህን ያየልህ ባንተ ላይ አላማው ድንቅ ነውና ዳግም ለአገልግሎት በመቅደሱ አቁሞህ ስላየሁ ስላንተ ደስ ብሎኛል!
ጌታ እኮ ነው በህይወቴ ሙሉ ጠብቆኝ ለዚህ ያበቃኝ ይህ ዝማሬ ከተዘመረ አሥራ ሰባት ዓመት ሆኖታል አስታውሳለሁ 1997ዓ.ም ነበር የወጣው።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ጌታ እኮ ነዉ ይህን ያደረገዉ የሚለዉን ስሰማ ዉሰጤ ሁሉ በሃሴት ይሞላል:: የአገልግሎት ዘመንህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ::
❤❤❤ ጌታዬ ሁሉም ለበጎ ነው። እኔ እውነት ብዬ ላሰብኩት ሰዎች ገንወብ የገዛቸው አሊያም ያደረጉትን አንተ ታቃለ ላንተ ሰጠውክ የሆንኩትን ጌታዬ የኔ ዳኛ ነክ ሁሉንም ❤❤❤❤❤
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር።
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዳግም
የምወደው መዝሙር ዳግምዬ ጸጋውን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
ይህ መዝሙር የዛሬ 12 አመት ከምናምን የስደት ጓደኛዬ ምጥ ተይዛ ከ24ሰኣት በላይ ታማ ህክምና እንዳንወስዳት ኢጋማ (የመኖርያ) ወረቅ አልነበረንም ብጨንቀን ብጠበን መጨረሻ ላይ መዝሙር እንክፈት ተባብለን ስንከፍት ባጋጣሚ ድንገት ጌታ ኮነው የምለው ቃልና የህፃንዋ ድምፅ በንዴ ስንሰማ ዕልልል ረስተን በስሜት የደስታ ለቀሶ ቀወጥነው ቤቱ ኗ በስሜት ስናለቅስ ልዩ ትዝታ አለው ያ አራስ ጓደኛችን የአማራ ተወላጅ ነበረች እኔ አሁን Tdf አባል ነኝ አብዬ የት ትኖሪ ይሁን😢😢 እስከማገኝሽ ባለሽበት ምመልካሙ ሁሉ ላንቺ 😢 እና ዳጊዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏 መዝሙሮችህ በተለይ በስደት ላይ ስንቴ ያፀናኑኝ እንደ ነበሩ እኔና አንድዬ ነን እምናቀው 🙏የኪዳንዬ ኪዳነ ቃላ ምልጃ አይለየህ❤❤
ደጉ ዘመን ከዘረኝነት የፀዳ 😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረከ በቤቱ ያጽናህ ፀጋዉን ያብዛልህ
ዝማሬመላአክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን⛪👏👏🌳🌳
Geta💝 eiyu b mhret zriena, kbri misgana n geta ykun tarikey zkeyerka 🙏amen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምንል አበቤቱ ያፅናህ በጣም የምወደው ዝማሬ አረ ስንቱ ቀደም ያሉ መዝሙሮችህ በሙሉ በተለይ ነኔ ስሰማቸው ከመደሰቴ መጠን በእንባ ነው የምሰማቸው የማይሰለቹ በህይወቴ የልጅነት ግዜን የሚያስታውሰኝ የምፅናናበት የተማርኩበት ብቻ ቀደም ያሉ መዝሙሮች ትልቅ ትዝታ አለብኝ
ዳግማዊ ወንድማችን ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን🙏🏽
የዝማሬ መላእት ያሠማልን
❤❤❤❤ I love this muzmur
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ሠላም ለዚሕ ቤት
አሜን ጌታ እኮ ነው ይህ ን ያደረገው
እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መልአክን ያሠማልን ተስፋ መንግስት ሠማያት ያዋርሥልን እድሜ ጤና ይሥጥል አምላክ ከእናቱ ጋር ከቅዱሣን መላእክት ጋር ከቅዱሣን አባቶች ጋር ከቅዱሣን እናቶች ጋር ሆነው ፀጋውን ያብዛሊኝ አምላክ ከተዋሕዶ በረት አይለየን አምላክ ያበርታክ
ዝመሬ መለአክ ይሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋው ይሰጥቹክ ቃለ ህያውትን ይሰማለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤💒💒💒💒💐💐💐💐💚💚💚✝️✝️✝️💚🌾🌾🌾💐💐💐💐
ወይኔ ስወደው ይህን መዝሙር 😥😥🙏🙏🙏❤❤❤
ጌታ ኮነዉ ይሄን ያደረገዉ😢አምላኬ ብቻ ነዉ እኔን ያባበለኝ😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰወድህ እኮ አባየ
በጣም የምወደዉ ዝማሬ የዱሮ ትዝታየ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ዘመነወት ይባረክ መንግስተ ሰማያትን የዱሮትዝታየቃለህይወትንያሰእድሜዘመነወትይባረክመንግስተሰማያትንያውርስልን ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 🙏 🙏 እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አባታችን ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገረ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቅላ ህዮትን ያሰማልን ዬ ማታልፋዋን ማግስታ ሰማያትን ያሰማልን
እጅግ የምወደው ዝማሬ ነው😍😍አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር፡፡ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዘሪ ዳግማዊ ዝማሬዎችን ስወዳቸው
Tebark zimare meleaki yasemaln aten eyesemaw new yadekwti memire neki
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ዝማሬ መላክት ያሰማልን።
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒
ዝማሬ መላዕክትን ያርዝምልን አገልግልዎትን ያቆይልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር ህፃን ሁኜ የወንድሜ ሰርግ ላይ አስታዉሰዋለሁ፣ የዛሬ 15 ወይም 16 ዓመት: በጣም የምወደዉ መዝሙር😍
አግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይህንን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትረካለች አጥት የሚያለምልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
ጌታ እኮነዉ ሀጥያቴን የሻረዉ አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋእዶ እንቁ ስወድሕ ሺአመት ኑርልን የኔመልካም 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ጌታ እኮ ሁሉን ያደረገው አምላኬ ነው ኃጥያቴ የሻረው በዘመኒ ሁሉ ድንቅ የፈፀመው የኔ ቤዛ❤ አማኑኤል ሆይ ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
ሁሌም ብሠማዉየማይሰለችዉ መዝመር
በጣም የምወደው መዝሙር
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እጅግ ድንቅ ዝማሬ
ጌታ እኮነው
ይሄን ያደርገው
አምላኬነው
ለኔ የታመነው
በዘመኔ ሁሉ
ድንቅን የፈፀመው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድማችን ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ። ይህ መዝሙር በ1996 ዓ.ም አካባቢ የወጣ መዝሙር ነው። ቁ 5
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
እልልልልልልልልልልልልልል አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ስጦታህ ምን እንከፍላለን?ብቻ ተመሥገን ተመሥገንልን።አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
kalihiwet yasemaalin
ጌታእኮ ነዉ ይሄን ያደረገዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙሉ አበልም
ጌታ እኮ ነው ይሄን ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ምን አርጌልት ነው ልብ የሚነካ መዝሙር ቃል ሂወት ያስማልን
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ሀጥያቴን የሻረው ❤❤
Amen amen geta ikonawu amen
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
አምላኬ ነው ለእኔ የታመነው
ቃል ህይውት ይስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ባታ ማርያም ጠብቂኝ ❤️🙏🥰✝️
ጌታ እኮ ነው ይህ በመስቀል ይፈወሱን😢🕯🙏
ቀኔን አበራህልኝ አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ😍😍😍
Geta eko new yehen yaderregew ❤
Zmare melakt yasemaln amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 👏👏👏
ጌታ እኮ ነው❤❤
Egziabhier tsega yabzalh.
እውነት ነው ጌታ ነው እኮ ድንቅን ያረገው🥰
ዝማሬመላእክትያሰማልን
Zemenh yibarek🙏❤❤enwedhalen
ክብር ለስሉስ ቅዱስ❤❤❤❤❤❤
........."ኢየሱስ ይወደው የነብረው ደቀመዝሙር ጌታ እኮነው አለ"
ጌታ እኮ ነው🙏🙏🙏
Temesgen amlake melkamu hulu bante honelgn❤❤❤🙏kalehiwot yasemaln 🙏
አሜንነነ አሜንን አሜንን አሜንንንንን አሜንን
ጌታ ኮነውእልልልልልልልልልል
Zemare melaekten yasemalen Mengest Semayaten yawerselen 👏
Ameen Ameen Ameen⛪✝️✝️✝️👏👏👏👏👏🥰🥰🥰 zemare malaketn yasmalin 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️
ተባረክ
Egzeabehare yemasgan ❤️
I love you 💕😘
Man enda Egzeabehare!!
አሜን አሜን አሜን
Egziabher yimesgen
Amen amen
Yenate mtk ehten atchalehu ebakachu miyabereta mezmur gabzugh 😢😢😢
"በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በርሱ ሆነ"
የሚለው የቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ መዝሙር ያፅናናል ፤ እግዚአብሔር ያፅናቹ!!
Praise the LORD.
ጌታ እኮ ነው♥️♥️♥️♥️♥️🙏♥️♥️♥️