Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይገርማል ! ይቺ የመሀይማን ሀገር መች ይሆን ሰው የምታገኝ?
ኣሁን የኢትዪጵያ ወታደር ማስፈር የማይሆን ነገር መሆኑን ኣውቀሃልና ከሶማሊ ጋር በተደረገው ስምምነት ኣንጻር የጂቡቲ ወይም የኢርትራ ወደብ ለቢስዝነስ መጠቀም ጋር ምን ልዩነት ኣለው ነው መሆን ያለበት ጥያቄው።
ትንተናው፡ጥሩ፡ነው፡የኤርትራ፡ጉዳይስ፡ምን፡መፍቴ፡አለው፡ተስማምተን፡ብንሰራ፡ለሁሉም፡ጠቃሚ፡ነው፡እስቲ፡ግዜ፡ይፈተዋል
ደንቁርት ናችሁ ልበል?ማን አትጠቀም አለህ ነገር ግን ሰራዊት ማስፈር ሚባል የለም ኦልሞስት በነጻ ነበር ኤርትራ ለኢትዮጵያ የወደብ አገልግሎት ምትሰጥ የነበረው አሁን ደሞ ወላዋይ መንግስት ማይታመን መንግስት የዱባይ አጀንዳ አራጋቢ ስለሆነ ነው በተፈልገው መንገድ ሊሄድ ያልቻለው
Best to wait for the proposed / expected Ankara Framwork in the coming 4months.
ወደብ የማግኘት ጉዳይ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ምንም አያጠያይቅም ነገር ግን ሌላ አንድ አመትቀጣዩ ምርጫ እስኪደርስ?
we need a military base as well , not only a port
Donkey is a hard-working animal. Don't forget, ...it's service in African military-especially in East Africa.
Ahuns ሶማሊያ መች ወታደራዊ ቤዝ ፈቀደች?
ዉድ ጋዜጠኞቻችን ጥሩ ላይ ናችሁ የዳኒ ትንተና ምቹ ነዉ። ነገር ግን በኢትዮ-ሶማሌላንድ ጋር የተደረሰዉ ስምምነት አይደለም። የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ነዉ እንጂ። It is not agreement, memorandum of understanding (MoU). በኢትዮ-ሶማሊያ መካከል የተደረሰዉ መግባቢያ ደግም የኢትዮጵያን ጥያቄ አግባቢነቱ ጎልቶ ያሳየ ነዉ። ሁለቱም ጉዳት የላቸወም። ነገር ግን ጠንካራ አመራርን ይሻል።
America ahun lesenet keqerebech, Ethiopian ley cena lemefexer nw. B/c qedma le Somalialand equna seta Somalialand le Ethiopia qeyibehir sendetset lenereg nw. Don't forget about BRICS!!!!❤❤❤
ኣመሪካ ኣልፈቀደቺም
This analyst is always repeating what everyone else knows. He better be critical about what's behind the scenes than publicly known facts.
Leba kadre
Wushetam cadres! Respecting sovereign of each other means mou is invalid!
Achachir wore atichilum ende? Yegedelewin bicha!
ና ጦርህን አስፍን የሚል አገር አለ እንዴ
Yes you do not know USA and others have naval bases in Djibouti
የጁቡቲ ጥያቄ ፎዝ ነው - ደንግጣ ለጥቅሟ ነው - ጥያቄው የቀረበው ለሁሉም ነው - እምቢ ያሉ ሀገሮች በተለይ ኤርትራ እና ጁቡቲ ዉሃውን አፍልተው ይጠጡታል .... ይቀጥላል የአቢቹ ጉዞ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የቀን ቅዠት የሚባለው እንደዚህ ነው። የተስማሙት ወደብ ለመከራየት ብቻ ነው😢😮😮😮
"ሁለቱም ሀገራት ሉዓላዊነትና የሀገር አንድነት እና ማንነትን ያከብራሉ"Memorandum misunderstanding Will be none and void "* ይህ ቅዥብር በፊት ከፈረመው ይልቅ አሁን የፈረመው አንካራ ' ሳንካራ' ነው።* የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሰሜን ሸዋ ተራራ ላይ ብርድ ይነጨዋል፣ አረቄውን ይጨልጣል እንደአስፈላጊነቱ ፋኖ ይጠበጥበዋል።* ጅቡቲ "ወደብ ተባብረን አድሰን በጋራ እንጠቀምበት" ሲባል" እንቢኝ!" ማለት ምግብ እንደመድፋት ይቆጠራል። *ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሞች እና ሕዝብ መውረርና መሰልቀጥ ቁማር መብላት ተለምዶ ጎረቤት ሀገር መሞከር እዚያም ቤት እሳት አለ። ★ ከወደብ ይልቅ አደብ ብትገዙ በእየሶስት እና አራት ወር ፣ በድርቀት አንገታችንን ባታስደፉን፣ ሀገራችንን ባታዋርዱ ክብርና ዝናችን ከቤት ጠፍቶ መንገድ ላይ በሚበራ መብራት አይደምቅም። * ወዳጅ ማፍራት ባትችሉም ጠላት አታብዙብን። አራት ነጥብ። ይሰማል?
የምናባት ባሕር ኖዉ ወታደሮች የምታስፍርበት ድሀ ትንሽ እንካን አትፍሩም በኤርትራ እንዳታስበዉ አህያ
We are ONE NATIONS NATURALLY BUT WE ARE NOT SURE YET HAVING IT COMMUNITARIAN COMMONALITIES AT ALL
ይገርማል ! ይቺ የመሀይማን ሀገር መች ይሆን ሰው የምታገኝ?
ኣሁን የኢትዪጵያ ወታደር ማስፈር የማይሆን ነገር መሆኑን ኣውቀሃልና ከሶማሊ ጋር በተደረገው ስምምነት ኣንጻር የጂቡቲ ወይም የኢርትራ ወደብ ለቢስዝነስ መጠቀም ጋር ምን ልዩነት ኣለው ነው መሆን ያለበት ጥያቄው።
ትንተናው፡ጥሩ፡ነው፡የኤርትራ፡ጉዳይስ፡ምን፡መፍቴ፡አለው፡ተስማምተን፡ብንሰራ፡ለሁሉም፡ጠቃሚ፡ነው፡እስቲ፡ግዜ፡ይፈተዋል
ደንቁርት ናችሁ ልበል?ማን አትጠቀም አለህ ነገር ግን ሰራዊት ማስፈር ሚባል የለም ኦልሞስት በነጻ ነበር ኤርትራ ለኢትዮጵያ የወደብ አገልግሎት ምትሰጥ የነበረው አሁን ደሞ ወላዋይ መንግስት ማይታመን መንግስት የዱባይ አጀንዳ አራጋቢ ስለሆነ ነው በተፈልገው መንገድ ሊሄድ ያልቻለው
Best to wait for the proposed / expected Ankara Framwork in the coming 4months.
ወደብ የማግኘት ጉዳይ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ምንም አያጠያይቅም
ነገር ግን ሌላ አንድ አመት
ቀጣዩ ምርጫ እስኪደርስ?
we need a military base as well , not only a port
Donkey is a hard-working animal. Don't forget, ...it's service in African military-especially in East Africa.
Ahuns ሶማሊያ መች ወታደራዊ ቤዝ ፈቀደች?
ዉድ ጋዜጠኞቻችን ጥሩ ላይ ናችሁ የዳኒ ትንተና ምቹ ነዉ። ነገር ግን በኢትዮ-ሶማሌላንድ ጋር የተደረሰዉ ስምምነት አይደለም። የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ነዉ እንጂ። It is not agreement, memorandum of understanding (MoU). በኢትዮ-ሶማሊያ መካከል የተደረሰዉ መግባቢያ ደግም የኢትዮጵያን ጥያቄ አግባቢነቱ ጎልቶ ያሳየ ነዉ። ሁለቱም ጉዳት የላቸወም። ነገር ግን ጠንካራ አመራርን ይሻል።
America ahun lesenet keqerebech, Ethiopian ley cena lemefexer nw. B/c qedma le Somalialand equna seta Somalialand le Ethiopia qeyibehir sendetset lenereg nw. Don't forget about BRICS!!!!❤❤❤
ኣመሪካ ኣልፈቀደቺም
This analyst is always repeating what everyone else knows. He better be critical about what's behind the scenes than publicly known facts.
Leba kadre
Wushetam cadres! Respecting sovereign of each other means mou is invalid!
Achachir wore atichilum ende? Yegedelewin bicha!
ና ጦርህን አስፍን የሚል አገር አለ እንዴ
Yes you do not know USA and others have naval bases in Djibouti
የጁቡቲ ጥያቄ ፎዝ ነው - ደንግጣ ለጥቅሟ ነው - ጥያቄው የቀረበው ለሁሉም ነው - እምቢ ያሉ ሀገሮች በተለይ ኤርትራ እና ጁቡቲ ዉሃውን አፍልተው ይጠጡታል .... ይቀጥላል የአቢቹ ጉዞ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የቀን ቅዠት የሚባለው እንደዚህ ነው። የተስማሙት ወደብ ለመከራየት ብቻ ነው😢😮😮😮
"ሁለቱም ሀገራት ሉዓላዊነትና የሀገር አንድነት እና ማንነትን ያከብራሉ"
Memorandum misunderstanding Will be none and void "
* ይህ ቅዥብር በፊት ከፈረመው ይልቅ አሁን የፈረመው አንካራ ' ሳንካራ' ነው።
* የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሰሜን ሸዋ ተራራ ላይ ብርድ ይነጨዋል፣ አረቄውን ይጨልጣል እንደአስፈላጊነቱ ፋኖ ይጠበጥበዋል።
* ጅቡቲ "ወደብ ተባብረን አድሰን በጋራ እንጠቀምበት" ሲባል" እንቢኝ!" ማለት ምግብ እንደመድፋት ይቆጠራል። *ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሞች እና ሕዝብ መውረርና መሰልቀጥ ቁማር መብላት ተለምዶ ጎረቤት ሀገር መሞከር እዚያም ቤት እሳት አለ።
★ ከወደብ ይልቅ አደብ ብትገዙ በእየሶስት እና አራት ወር ፣ በድርቀት አንገታችንን ባታስደፉን፣ ሀገራችንን ባታዋርዱ ክብርና ዝናችን ከቤት ጠፍቶ መንገድ ላይ በሚበራ መብራት አይደምቅም።
* ወዳጅ ማፍራት ባትችሉም ጠላት አታብዙብን። አራት ነጥብ። ይሰማል?