Ekram automotive show waww you did it a good job. I am not Ethiopian citizen but all not only Ethiopians. we have to respect each other as human being what ever who you are, where come from .......at the end life after death God see to each person by his or her sin or good part of the person. Our family group indigenous root will not make us free heal from hell 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እንደ-ዓንቺ አይነቷን ሣይ ብዙ መኖር ያጓጓኛል
ካንቺ ጋር ዜግነትን መጋራት ደግሞ ያኮራል
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ!!!.
አሚን ።
ሰው መሆን ማለት ይህ ነው። መከባበር።
ትክክል ነው ።
በነገራችን ላይ እኔሙስሊምነኝ ግን ለመጋቢ አዲስ ትልቅክብርአለኝ ኢክራምየ ደሞ አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤
አሚን ።
እድሜ ይስጥሽ ምነው አኛ ሰዎች ስንባል ስለመገዳደል የሚዘግቡትን ተሯሩጠን ሰብስክራይብ ከምናረግ እንደዚ ትምርት አዘልና መልካምነት የሚታይበትን ዩቱብ ሰብስክራይብ ብናረግ የኛ ጀግና በርቺ
አሚን ሀቅ ነው ።
ፈጣሪ እንዳንቺ አይነት ሺዎችን ቢያበዛልን ጥሩ ነበር ፡፡ በሚልዮን የሚቆጠሩ ዘረኞች ከሚትረፈረፉ ፡፡ ♥ አቦ ይመችሽ አላህ ይስጥሽ ፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ♥
ያጀመአ እምነትና ዘረኝነትኮ በሚዲያ ነወ ኢትጰያውሰጥኮ ማህበራዊይ ኑሮ እዬኖርን ነወ ግዲነወ ብዙዎቹ በሚዲያ ላይ እንዴምታዩት እዬመሰላችሁ ሰለማይ ነወ አገርውሰጥኮ ሁሉም ተባብሮ ተጋግዞ ነወ የሚኖረወ ፓለቲከኞች ብቻነወ በሶሻል ሚዲያ ዬማባሉት
ሀቅ ነው ። አሚን
ሀቅ ነው ። አሚን
respect to Ekram &megabi hadis
የኢክራም አውቶሞቲቭ ባለቤት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ይህን ሳይ እንባየን እየተናነቀኝ ነው ያየሁት አገራችን ላይ እንደናንተ አይነት ስብእና ያለው ሰው ነው ያጣን በርች 😍 በሁሉንም እምነት ያለ ሰው እንደ አማኝ ወደዚህ አመለካከት ሊመጣ ይገባል ።። እምነት ከስብእና ጋር ማጣመር አስፈላጊ ነው ።። ኢክራም እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እዥም እድሜና ጤና ለስራሽም በረከት ይስጥሽ
👍🌹🌹
Alkes atyazew gurorohn yamhal 😢
አሚን ።
መግባባት ወደን አይደለም. He is absolutely right. Respectable leader deserves respect nothing less.
Hikram tebareki endesew endehager wedaj yadergesh zer kelem satey lemeteseriw sera ahunem fetary kenebetesebsh kekefu yetebekesh. Alah ketfat yesewersh ikram.
Good job 👏 👍.
I really love you, Ekerem.
አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪ እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን አላህ ጨምሮ ይስጥሽ
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
ይህን የመሰለ መከባበር ማየት ደስ ያሰኛል ❤
በጣም፡በጣም፡ትደነቂያለሽ፡እንደዚ፡ሠው፡መሆን፡መታደል፡ነው፡አስላም፡ክርስትያን፡ሳትይ፡ሰራተኞች፡አሉሽ፡ደምበኛም፡አለሽ፡በኔ፡አመቤቴ፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡ባንቺ፡አላህ፡እስከቤተሰብሽ፡ይጠብቁሽ።
Welloye ekonech. Lezih ekonew abro befikir menor endemichal keWello temaru yeminilew
መጋቢ ሓዲስ እሽቱ ለኣገር ሰላም እና ለህዝብ ኣብሮ ተሰማምቶ ተጠንቅቀው ቃላትን መርጠው ሚያወሩ ሰው ናቸው።እና በጣም ኣከብረዋቸዋለሁ።ኣንደበተ ርቱዕ እና እያዋዙ የሚያወሩ መሆናቸው እወዳቸዋለሁ።
ኤክራምን ያረግሽው ነገር ደስ ብሎኛል፡
ይህ ነው አገራችን የምትፈልገው መከባበር መተጋገዝ አብሮነትን መሳያ ነው። እህቴ በጣም ልትመሰገኚ ይገባል። ጥሩ መሆን ቀና መሆን ለራሰ ነው። እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይተካል🙏
God bless Ikram Automotive show.
tebareki, lemigebaw tlk tmhrt new yemtastelalfiw. 🙏🙏🙏
ሁሉ ነገርሽ ደስ ትይኛለሽ ማሪያምን ጀግና ሴት ነሽ።ታድለሽ አስተሳሰብሽ እራሱ ደስ ይላል።አላ ይስጥልን
ኤክሩ ጀግና ነሽ 💪💪💪በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ' አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ ዘመንሽን ይባርክልሽ.
ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይባረክሽ እንዲሁም ሰራሸ ‼አሜን🙏
Wonderful lady ,this is the way that should be in Ethiopia ,may Allah bless u.
ማሻእላህ አላህ ይጭምርልሽ ከጤና ከኢማን ጋር ይስጥልኝ
መምህር መጋቤ አዲሥ በጣም ደሥ የሚ ል ሠው ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
አላሀ ይጠብቅ ፈጠሪ ወደድሮ እንመለስ ትልቅ ትምህርት ነው መገአቢ አዲስ ጤናዋትን ይስጥልን
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ
መጋቢ በጣም እወደዋለሁ ምርጦች የመንግሥት ሚዲያ አንድኳ ስለ አንድነት አልሰሩም❤ ኢክሩ ወደድንሽ❤
GOD BLESS U IKRAM , U ARE A TEACHER OF HUMAN BEING , .....
በጣም ተስፋ የሚሰጥ እንደ ሀገር አብሮ የሚኗኑር ነው
አሁን ይሄ ሼር አያደርጉትም በትክቶክ አይምጣም ስለዚህ ቭዶ አይወራም ለምን ጥሩ ነገር ነዋ አይሰራጭም ለዛም ነው መጥፎ ነገር ብቻ የሚንሰማው😢
Bless Sister IKRAM
Are ekru ebakish bemechanical engineering new yetemerekut sira yelegnim ebakish bota kalesh
እኢክራምዬ ጀግና ነሽ ለሀገርሽ የምትሰሪ ከማንም የበለጠ አገልጋይ ነሽና እገዚህአብሄር ዘመንሽን ይባርከው ። ከመላው ቤተሰቦችሽና የስራ ባልደረቦችሽ ጭምር
🤲✝️☪️🤲
Ekriyeeeee masha Allah betam new mwodshi mar berchii konjo
🙏👏እክሩዬ አላህ በወጣዉ ይተካ🙏👏በአለሺ ላይ ይጨምርልሺ🙏👏ሰዉ መሆን እንዴት ደስ ይላል🙏👏እህታችን እንዳንች አይነቱን ልባም አስተዋይ ጠንካራ ያብዛልን🙏👏አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦቺሺ ይጠብቅልን🙏👏💚💛❤💋💋❤❤❤❤አባታችን እንቁዋችን ሺይ አመት ኑሩልን🙏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦት ያኑርልን ይጠብቅልን🙏ኢትዮጵያዊነት መረዳዳት መከባበር ለዘላለም ይኑርልን🙏💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏Amen Amen Amen🙏❤❤❤
በርቺ የኔ ታላቅ እህት ❤
Tebareki ehite🙏
ኢክሩዬ አላህ ዘመንሽን ከቤተሰብሽ ጋር የደስታ ያድርግልሽ
Zare ethiopian ayehuwat❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ደሰ ይላል ይሄ ነው መከባበር እናመሰግናለን
ይሄው ዛሬ subscribe አድርጌአለሁ ።
አቤት ሲያምርብን እግዚህአብሄር ፈቅሩን ያብዛልን።
እግዚአብሔር ያክብርልን ላባታችን ለመምህር መጋቢ ሀዲስ ሸቶ ስለርግሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
እንዴት እኮ እንደምወዳት ኢትዮጵያ ስሄድ ማግኝት ከምፈልጋቸው ሰዎች መሀል ናት God bless you ❤❤❤❤
Egzihabeher kenebetsebochsh yebarkish! You did great !
Ekram automotive show waww you did it a good job. I am not Ethiopian citizen but all not only Ethiopians. we have to respect each other as human being what ever who you are, where come from .......at the end life after death God see to each person by his or her sin or good part of the person. Our family group indigenous root will not make us free heal from hell 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Fetari sirashin chemro yibark❤❤❤
U r so blessed Ikram!!!
We need millions like u.
Wish you all the best, we shall spread her good spirit. 🙏
እጃችሁ ይባረክ የኔ ጀግና እህቶች ተባረኩልኝ
ስልኩ በደንብ አይታይም
Ekruye በናተ Ethiopian አየን እዲህ ነው መከባበር አርቀህ ማስብ ልዩነታችን አንድነታችን መሆኑ ትልቅ ስው ስላቀረብሽልንን እናመስግናለን ዛሬኑኑ ቤተስብ ሁነናልል ❤❤
በወጣ ይተካ እህታችን ስራሽም ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ በእድሜ በጤና ያኑርሽ መምህራችን በጤና እንድትጓዙበት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልዎት ❤
ኢክራም በጣም አድናቂሽ ነኝ እረጅም እድሜ እመኝልሻለው ምክንያቱም በስራ ስለምታስተምሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
የኔ ጀግና ሴት ነሽ ይክሩ ተባረኪ እውነት ነው ሰው ማለት እንዲ ነው አንድነት ፍቅራችንን ሰላማችንን ለአገራችን ያምጣልን❤❤
Ekramy so sweet ❤🎉
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ አይነቷን ያብዛልን ❤
Egziyabher be bizu ybarkish ekramyi yeni wid❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን 👏
ተባረኪ እህታችን ❤❤❤
ተባረኪ ይክራምዬ
Wooow በጣም ደስ ይላል❤
Tebarki yegha jegena enakbershalen
ኢክሩ እግዛቤርን አንቺ ትለያለሽ ከነሠራተኞችሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤
Great respect both of You 🙏🙏🙏
☪️✝️ 💯✅ This is what we need❕❕❕
Fetari yelebeshen yemulalesh. Betam enamesegenalen ikram automotive !!!
እግዚአብሄር ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ
Blessed !!! all your families and your all time !!
እኔሙስሊምነኝመጋቢሀድስንበጣምነዉምወዳቸዉሚጣፍጥአንደበትኢክሩእናመሰግናለን
ኢክራም በእውነት አከበርኩሽ እኔንም አስተሜርሽኝ ክብር ይገባሻል። ቅዱስ እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰቦችሽንም ስራሽንም ይባርክልሽ።
በጣም የሚገርም ነው ሒክሩ ለካ ሀገሬ ሰው አላት እህ እናመሰግናለን ሰው ስለሆንሽ ብቻ ዘር ባለመምረጥሽ ብቻ የእውነት ሰው ነሽ❤
ሰው መሆን በቂ ነው በቃ ሰው መሆንን እያሳየሽ ነውና ዘመንሽ ይባረክ
ስልክሽን
በርች እሽ እርግጠኛ ነኝ ስራሽ ይበዛ ል እንጀ አይቀንስምምም❤❤❤❤
ተባረኪ እህታችን
mashaluhe gobZ barchi
مومتاذ
ekru indew beallah yizheshalew moya atastemrignim wellahi betam new mesrat mifelgew
Esu endet yayewal ?
Antenna honestly bene bekul ❤❤❤yene leg automotive new yetmarew yadenkeshal berche❤❤❤❤
Andegna new yalkyt
በርቺ ጀግና ነሽ ቤተሰብሽ ትዳርሽ ይባረክ
Yehenen setsef enbayen tekotaterenew ahunem kesetan sera yetebkesh
Good job.
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ🙏🙏
Weloyeee malet yhenewww yeserashw ybarek rejim edme yedngl lig ystsh❤❤
እስከ ዛሬ subscriber ባለማድረጌ ተቆጨው።
ጀግና ሴት ነሽ
እኔምለዉ ቀለም መቀየር ነዉ ወይስ ሙሉ አገልግሎት አላችሁ ለምሳሌ ቦዲ መቀየር
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
አንቺ ብርቱ ሴት 🙏🙏🙏
Egzabehir yakbresh ikram banch wset agren ayehat zemnshen yebark ⛪&🕌❤🙏
እንዳንቺ አይነትን ያብዛልን እንደ-አንቺ አይነቷን ሣይ ብዙ መኖር ያጓጓኛል
ካንቺ ጋር ዜግነትን መጋራት ደግሞ ያኮራል
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ !!!
Ikruye Ye Profile Kelerun Qeyiriw Golto Yemitay Bihon Arifnaw Golden Bizum Aytayim Bog Yemil Keler Texeqemi❤
ተባረኪ እሀቴ ❤
ጤና ይስጥልኝ ማክበር ለራስ ነው ስለማንኛ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ዓምላክ አገራችን ሰላም ይሆንልን
Wawwwww abiet feqir des yelale!!! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Thank you so much really you did great!!!
Tebareki❤
Tebarekey hagerachen selam yarigelen
ጌታ ይባርክሽ
I appreciate you always but know I understand you are guenon
በርችልን እህታችን እግዚአብሔር ክፉዎችን ይያዝልሽ
እንዳይ አይነቱ ያብዛልን ጎበዝ❤❤❤ሰው መሆንበቃቂነው
እኒህን አባት እኔም በጣም ነዉ እምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤