በጣም ነው የምወደው!! አርቴፊሻል ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 3 години тому +19

    ነገ እኮ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ ❤

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi 4 години тому +9

    እጅግ በጣም ክብር ይገባሻል Dr ሰላማዊት ሞገስ ❤️መቅዶንያን መርዳትሽ በክብርሽ ላይ ሞገስ ጨምሮልሻልና እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺልን እንወድሻለን 💚💛❤️💫

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 2 години тому +9

    አምለሰት የኔ ጨዋ በጣም ነዉ የምወድሽ እባክሽ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን ❤

  • @abesheraden9132
    @abesheraden9132 2 години тому +2

    Thank you so much, Amleset! This has become one of our favorite UA-cam channels.

  • @tsehayworku6995
    @tsehayworku6995 2 години тому +2

    በጣም አስተማሪ ነው ሁለታችውም የጠንካራ ሴት ምሳሌ ናችው keep it up!!❤❤❤

  • @Solomone1983
    @Solomone1983 5 годин тому +19

    እህት አመለስት እናመሰግናለን የምታቀርቢያቸው እንግዶዎች ለትውልድ ጠቃሚ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ነው

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 2 години тому +2

    I am proud of you dentist, Selam ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 години тому +1

    አምለስት በጣም ጠቃሚ መልክት የሚያስተላልፉትን በየሳምንት ስለምታቀርቢ በጣም እናመሰግናለን። አሁንም እንደከዚበፌቱ አስተማሪ የሆኑ እንግዶችሽን እንጠብቃለን

  • @lemlemgsilaselemlemgsilase6694
    @lemlemgsilaselemlemgsilase6694 4 години тому +5

    ሁለት ድንቅ እና ጀግና ሴቶች❤❤❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 3 години тому +3

    ሁፍ ማነው እንደኔ ያለቀሰ ዶከተርዬ የልጅሽ አገላለፅ ነክተሽኛል እኔጋ ያለ አሳብ ስለሆነ ተባረኪልኝ አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ዶክተርዬ ጋ ከች አምሉካ አንቺን አለማመስገን ንፎግነት ነው ሁለታችሁንም እወዳችዋለው

  • @Benonnava
    @Benonnava 2 години тому +2

    💚💛❤️ መሰረት መብራቴ 💚💛❤️
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @esayasadmassu2041
    @esayasadmassu2041 3 години тому +3

    ጎበዝ በርቺ ዶ/ር ጥንካሬሽ በግልፅ ያስታውቃል

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 4 години тому +4

    ድንቅ አድርገሕ ፈጥርሐኛንና አመሰግናለሑ
    እደው አምለሰት ቆጆ ነበረሸ የምትቀቢው ነገር ግን መልክሸን አጠፋው እኳን ሊሳምርሸ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 4 години тому +7

    ኤም ምርጥ ሴት

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 Годину тому

    Good job Amleset, educational interview. Keep up the good job....

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 Годину тому

    I,m proud of you Dr. Selam,
    way to go go young lady in life you have to be risky taker .❤️🙏

  • @ኤፍሬምወንድማገኝ
    @ኤፍሬምወንድማገኝ 3 години тому +1

    አንቺ መልካም ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ ኤሚ

  • @2k7mamo
    @2k7mamo 3 години тому +1

    I lost my confidence because of my teeth appearance and health. As a female it affects me so much. I wish I will meet you and solve my situation....who knows one day . Thank you for your hard work 🤞

  • @henok1495
    @henok1495 3 години тому +1

    I was at her clinic last June. I thought her price is less than Turkey Istanbul dentist clinic, but she is very expensive.

  • @Quayside2127
    @Quayside2127 2 години тому +1

    I love you Amleset 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😊

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 години тому +1

    አመለሴት የምታቀርቢቸው ሰወች ጥሩ ናቸዎ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Годину тому

    ዶ/ር ሰላማዊት ስም መላክ ያወጠሰል አይደል ሚባለው እርግት ያለች ጀግና

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 Годину тому

    ሰላምዬ በስኬትሽ በጣም ተደስቻለሁ ከ15 ዓመት በኃላ ተሳክቶልሽ በሚዲያ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል የሰሌ እህት ነኝ አስታወስሽኝ?የልብ ሀኪም መሆን የፈለግሽውም በምን ምክንያት እንደሆነ ገመትኩኝ ግምቴ ልክ ነው?ሌላው የእናትሽን ነፍስ ይማርልን

  • @wendmagegnehaile7652
    @wendmagegnehaile7652 2 години тому

    Dr! Yanchi bereket yedereseben ! Teleyalesh ❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 4 години тому

    The program that I never wanted to miss, another great interview that will inspire the young generation special women.. you both are very beautiful ❤

  • @alem8640
    @alem8640 2 години тому

    Betam enameseginalen

  • @JahAdam
    @JahAdam 4 години тому

    Thank you both of you are so 🎉amazing icons 🎉

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 4 години тому

    Thank you for share wonderful 👍

  • @SamsungPhonetastic-s3f
    @SamsungPhonetastic-s3f 3 години тому

    ጌታኢየሱስይወድችአል፡ዕድቅየሚገኝወ፡በእምነትነው፡ለቴዲምአድርሱልኝወደጌታተመለስ፡ሁሉም፡ያልፋል፡የማያልፈው፡የእግር፡መንግስትነው፡😊😊❤

  • @konjitture8397
    @konjitture8397 3 години тому

    Enem besrachew meskr negn Everting is Quality❤❤❤

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 2 години тому

    Good job❤❤❤

  • @TitiTekle-p7j
    @TitiTekle-p7j 5 годин тому +2

    Welcome ❤

  • @mekdesgemechu9755
    @mekdesgemechu9755 4 години тому

    I am proud of you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @besufekadsemenah-ys3qr
    @besufekadsemenah-ys3qr 2 години тому

    ስኬትነ‍ገልፀሽዋል there is no great wealth in this world than peace of mind

  • @Serwat-qp1wo
    @Serwat-qp1wo 4 години тому

    እናመሰግናለን

  • @tejitusimert7589
    @tejitusimert7589 3 години тому

    እሕቶቼ፡እግዛብሔር፡እንደሕናንተ፡አይነቶችን፡እንዲያበዛልን፡ይሁንልን፡አሜን፡፡❤🎉

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye 4 години тому

    ኤሚ ቆንጆ👌❤

  • @abelbahiru7377
    @abelbahiru7377 2 години тому

    Selamye ene alew lebalnetu

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 4 години тому +1

    የውሽት ሳቅ ይጠፍል ወይ በጣም ያናደኛል

  • @mekdesgemechu9755
    @mekdesgemechu9755 4 години тому

    When I came Ethiopian I visite her.

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n 4 години тому

    ልጆች ለመሳቅ የግድ ጥርስ አያስፈልግም። ህፃኖች በድድ ብቻ ደስ የሚል ሳቅ ይስቃሉ። ሌላው በእናንተ አባባ ወላቃዎች አይስቁም ማለት ነው። የልጅ ነገር

  • @netsanetgebre2006
    @netsanetgebre2006 2 години тому

    Great

  • @DanielTadesy
    @DanielTadesy 2 години тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BettyAklilou
    @BettyAklilou 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 4 години тому

    ተባረኩ ❤ ሁለታችሁም የስራ ፍሬአችሁን ተመገቡ❤❤❤

  • @AbdulrazakJamal
    @AbdulrazakJamal 3 години тому

    Hi❤❤❤❤

  • @samiraabdellah8334
    @samiraabdellah8334 4 години тому

    ❤️🌹❤️🌹

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 5 годин тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa 3 години тому

    እንደዝ፣አይንት፣ማቅርብ፣እንግዳ፣በማቅርብሽ፣እናመሰግናለን❤❤😊

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 4 години тому

    ❤🎉🎉

  • @tedyyo
    @tedyyo 5 годин тому

    🌹🌹🌷⚘⚘⚘

  • @merry-ho9hs
    @merry-ho9hs 4 години тому

    We need teed ግን እሺ ካለሸ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 4 години тому +1

    ዋጋውን ተናገሪ ዶ/ር በተረፍ በጣም አሪ ነው

  • @Zedselina
    @Zedselina 3 години тому

    one day emetalehu wede anchi d/r selam

  • @sabla5202
    @sabla5202 4 години тому

    😘😘😘😘

  • @MarshaMarsha-bx7wp
    @MarshaMarsha-bx7wp 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neba1034
    @neba1034 4 години тому

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤‍🩹

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 3 години тому

    ዶር ወረፋ ለሴት ጊዜ ነው

  • @MahamedBilal-n9b
    @MahamedBilal-n9b 4 години тому

    both are the same

  • @mekdesgemechu9755
    @mekdesgemechu9755 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zekariyaszeki
    @zekariyaszeki 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zekariyaszeki
    @zekariyaszeki 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yabuyabu580
    @yabuyabu580 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sara-k4t2u
    @sara-k4t2u 4 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ማሚ-ኘ7የ
    @ማሚ-ኘ7የ 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemwoldie2506
    @alemwoldie2506 2 години тому

    ❤❤❤❤