Sami Dan - Tefa Yemileyen (ጠፋ የሚለየን) NEW! Ethiopian Music Video 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 786

  • @naoci2887
    @naoci2887 8 місяців тому +103

    Does any body still listening 2024 april 7 sunday?

  • @ludasiyuom5712
    @ludasiyuom5712 8 років тому +255

    ****ጠፋ የሚለየን****
    አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደግሞ ረሳዋለዉ
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌውን አውርቼ
    በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛላ ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታ የለፈው ትዝ ይለናል
    ቃልም የለ ካንደበቴ ካንደነትሽ
    ፈዘን ቀረርተናል እያየሺኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኖዋል ይቅታዬና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
    በፍቅርሽ ናው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው//
    ………ሳሚ ዳን ………

  • @Get458dag
    @Get458dag Рік тому +37

    ቀላል ኣይ ጊዜ😮 ይኸው 6ኛ ክፍል እያለሁ ነበር ቃና ቲቪ ላይ ምሰማው አሁን ግን G 12 chershalew gizew yirotal but❤❤❤

    • @nejwamuzeyen7772
      @nejwamuzeyen7772 10 місяців тому

      😂😂😂

    • @eyerusasrat1667
      @eyerusasrat1667 7 місяців тому +2

      ene 8 hogne ahun limerek new

    • @unluckyman6679
      @unluckyman6679 7 місяців тому +1

      ​@@eyerusasrat1667 weyne ene rasu ahun limerek new

    • @Ethio_72
      @Ethio_72 3 місяці тому

      ere Ene rasu 6 lay nbr emakw ahun 12 wetat eytbku nw

    • @Dagrude
      @Dagrude 18 днів тому

      መኖር ደጉ ዋናው መኖርሽ ነው ተመስገን🙏🙏🙏

  • @yostisifo3068
    @yostisifo3068 3 роки тому +74

    If you’re listening to this after 5 years you’re a legend👏

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +114

    Does any body still listening this beautiful song in 2019? Please raise your hand 🖐 🖐🖐

  • @selam6070
    @selam6070 8 років тому +42

    am not even in a relationship but when ever i hear this song, it makes me bawl like a baby all the time.
    loved it!

  • @ፊፊየሀረሯ
    @ፊፊየሀረሯ 8 років тому +91

    ከባሌ ger የተታረኩበት ዘፈን omg ከኛ ታሪክ ger ይመሳሰላል ስለኛ አውቀህ የዘፈንክ new የመሰለኝ 10q ሳሚ አንተ
    እሄንን ሙዚቃ ባትዘፍን
    እሱም ባይጋብዘኝ ኖሮ ተለያይተን እንቀር ነበር

  • @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
    @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ 4 роки тому +3

    ለኔ ሳሚ ትችላለህ ከምር ዘፈኖችህ የሚገርሙ ናቸው። የምሰራቸው ዘፈኖች ትውልዱን በሁለቱም ስልጣኜ ውስጥ አስገብተህ ነው ፡ ሰሜቱን የምነግረው ። ማለት ግዜውን የምትወክል ድንቅ ዘፋኝ ነህ። ብሮክ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ጥበቡን።

  • @joekabbz82kambo26
    @joekabbz82kambo26 6 років тому +154

    I don't understand anything but the theme is love i listen to this song 6 times in a day kenyan fan

    • @Wegahata
      @Wegahata 5 років тому +2

      #Dear_Fans_You_got_the_message_of_the_Song!!!!!!!!#Ethiopian_Fans

    • @arifview12
      @arifview12 3 роки тому +1

      sawa sawa makanga

    • @solomonkflewahd
      @solomonkflewahd 25 днів тому

      let me translate

  • @houssein3892
    @houssein3892 5 років тому +43

    I don’t understand anything about this but It’s beautiful to listen to it
    Love 🖤from somali🇸🇴💙💚❤️🇩🇯 people Ethiopia 🇪🇹 people

    • @babeema
      @babeema 3 роки тому +5

      Let me give you an idea about what he singing about: Oh time, how much went we through yet we managed to get back after a while. Despite what’s happening with us, we are always get back. And throughout all these process, one thing that’s clear is you are the only I love. I’ve witnessed we have love. And we are destined for each other. We found forgiveness. We have deep love in our hearts that’s going to survive us for eternity … and YOU ARE THE ONLY I LOVE, my Queen!! And now I know, your love is a healer so I am strong and persistent to see us stick together.

  • @samyboy551
    @samyboy551 8 років тому +47

    "Anchin New emebeten New enema emwedew". My morning nourishment. been listening to it like 1000 times still craving for it. Music of all time. won't fed. 🎼🎶🎶🎶🎶

  • @redietyetewahedolij2377
    @redietyetewahedolij2377 8 років тому +15

    እሱነው እሱነውውው እኔማ ምወደው !!!tnx sam i really reslly like it♡♡

  • @naolhailu7738
    @naolhailu7738 2 місяці тому +14

    2017 and still listening መስከረም 3

  • @faithfaith9196
    @faithfaith9196 5 років тому +22

    Come on viewers , he deserve more views..

  • @HomiliMohammed
    @HomiliMohammed Рік тому +9

    እሄን ሙዚቃ እዴት እደምወደው❤❤

  • @mustafaabdulqadir7330
    @mustafaabdulqadir7330 8 років тому +12

    ብሠማው አልሠለቸኝ አለ ሣሚዬ ምርጥ ሥራ በርታ

  • @netsanetadmasu7371
    @netsanetadmasu7371 8 років тому +17

    i can't stop listening this music .all i can say is that thank you sami dan....

  • @tigistkedus6623
    @tigistkedus6623 8 років тому +57

    I am in love with his voice... Listen again and again

  • @TheYiteman
    @TheYiteman 8 років тому +6

    By far the best track of the album. This is dope!!!

  • @dagmawiayalew9334
    @dagmawiayalew9334 Рік тому +6

    2023 I'm still rocking with you my brother. Pure fire 🔥 👌🏿❤️🙌🙏🏾🫡 Timeless music

  • @japylove
    @japylove 8 років тому +16

    im so in love with this song.... I can't stop listening to it!!!!

  • @ፍቅርህነውያመመኝ
    @ፍቅርህነውያመመኝ 8 років тому +7

    አንተን ነው አንተን ነው እኔማ ምወደው ......በጣም ያምራል
    ሳሚየ

  • @hanahailu367
    @hanahailu367 8 років тому +1

    ዋዉ ምን ብዬ እንምገልፀው አላውቅም ግን በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ለኔ የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ መስፍንዬ የኔ ቆንጆ አንተን ነው እኔማ የምውደው

  • @milimulugieta4130
    @milimulugieta4130 6 років тому +23

    Betam arif music from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @SabonaMurad
    @SabonaMurad 6 місяців тому +66

    Ehewu ehinn musica emawukewu 8 kefel eyalhu nebr ahun university Gc negn enidt new gizew mirwotewu

  • @phili8384
    @phili8384 9 місяців тому

    Thanks again sam... you know it's really hard to lost some one who you want for life time.. it's been almost 7 year's now since I lost my love,this was her fav song ❤❤❤...

  • @benchris2994
    @benchris2994 5 років тому +24

    End of 2019 still enjoying it like it is yesterday. It remind me of the beautiful girl I met backhome. Reminiscing good times

  • @euef7396
    @euef7396 7 років тому +10

    ይሄን ዘፍን ስሰማ offffff ስሜቴ ርብሽሽብሽ ቁጭት ንድድድድድ እላለው። ምናለ የተሳሳትኩትን ጊዜ ስቤ ብመልሰው። ወይ ነዶ አለ ያገሬ ሰው

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 5 років тому

      Ere ayzosh hulachinim endeza yisemanal eko kuchit gin tiru aydelem ande lalefe neger mekochet tikim yelewem yigodal engi yene ehit berchi

    • @lijnoahtube4430
      @lijnoahtube4430 4 роки тому

      hy indet nesh kechalshi sub argilign channel plccc

  • @ermiasermias3862
    @ermiasermias3862 8 років тому +4

    wow such good lyrics with amazing voice, sami I love your music all off it, I hope one day I see you live . good luck.

  • @selamawithagos8224
    @selamawithagos8224 8 років тому +5

    Big ups sami Dan I'm literally in love with this track 💓💓💘🍁

  • @ayanabdi9881
    @ayanabdi9881 8 років тому +18

    I can't stop listening this song 😘❤️️🎼🎼

  • @gashawtenna7823
    @gashawtenna7823 8 років тому +1

    SUPER FANTASTIC!!! Its a unique song (i think its a mix of reggae with west african rhytm) Keep up the good work man!!

  • @እናትዘነበ
    @እናትዘነበ 5 років тому

    ዋው!...ምርጥ ሙዚቃ ተጋበስኩ አመሰግናለሁ g.y የኔ ፍቅር

  • @helinayohannes4879
    @helinayohannes4879 8 років тому +43

    I am addicted to this song!

  • @yeneworkhailu7867
    @yeneworkhailu7867 8 років тому +2

    Nice Melody !Wow love it
    ጠፋ የሚለየን
    አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደግሞ ረሳዋለዉ
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌውን አውርቼ
    በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛላ ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታ የለፈው ትዝ ይለናል
    ቃልም የለ ካንደበቴ ካንደነትሽ
    ፈዘን ቀረርተናል እያየሺኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኖዋል ይቅታዬና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
    በፍቅርሽ ናው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው//
    ………ሳሚ ዳን ………..

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 8 років тому +66

    ወንዶች መላምታቸው የሚፈልጉትን እስኪያገኙ ካንቺ ውጪ አለም ታስጠላለች አንቺን ከማጣ ምናምን ብለው ከዘፈኑና የሚፈልጉትን ካገኙ ቦሀላ በቃ ጆሮዋቸው ጥሪ አይቀበልም ዘፈኑ ግን ሙድ አለው

  • @ainterteinment
    @ainterteinment 3 місяці тому +3

    Kenyan fan here. Listening August 2024

  • @dawitassefa9407
    @dawitassefa9407 8 років тому +1

    Dame bra....i envy you....best music you had ye hagere lej!!!! cant wait till enjoy ur concert!!!

  • @tesfayhisheteka8158
    @tesfayhisheteka8158 8 років тому +1

    ohh what a music! God Bless you dani Dan!! looking forward to witness more of your works!

  • @benjaminsishuh8953
    @benjaminsishuh8953 8 років тому +19

    Best Ethiopian song i've ever heard, everrrrrrrrrrrrrrr!

    • @wedabchay1092
      @wedabchay1092 4 роки тому

      Mean there are a lot of ethiopian music must to listen

  • @tsionakalu9974
    @tsionakalu9974 8 років тому +9

    *ጠፋ የሚለየን*
    አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደግሞ ረሳዋለዉ
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌውን አውርቼ
    በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛላ ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታ የለፈው ትዝ ይለናል
    ቃልም የለ ካንደበቴ ካንደነትሽ
    ፈዘን ቀረርተናል እያየሺኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኖዋል ይቅታዬና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
    በፍቅርሽ ናው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው//
    ………ሳሚ ዳን ………..
    ‪#‎ፅyoን‬

  • @dfikremar1
    @dfikremar1 Рік тому +5

    I listened to this song long time ago and I loved it I. I loved his voice so I added him in pandora but when i listened to eat today with the situation that I am in I felt like it is my story loved it even more

  • @GalgaloSamuel
    @GalgaloSamuel 7 місяців тому +18

    ማነው እንደ እኔ 2016 ላይ የሚያይ

  • @hiwotgirma6234
    @hiwotgirma6234 3 роки тому +3

    aye gizae ...... i didnt know what i had until i lost it. was so childish to let you go . everything was beautiful and pure then !

    • @georgesisay4129
      @georgesisay4129 3 роки тому +1

      I exactly feel the same way 😏

    • @hiwotgirma6234
      @hiwotgirma6234 3 роки тому

      @@georgesisay4129 I know right , too bad we cant turn back time .

  • @alextalu8821
    @alextalu8821 7 років тому

    ሳሚ ዳን የኔ አንደኛ የሰላም እና የፍቅር ዘማሪ በእዉነት ዉስጤ ነህ ከዚ በላይ ከጌታ ጋር ከፍ ብትል ደስታያን አልችልም

  • @habshaevents9822
    @habshaevents9822 5 років тому +2

    Sami dan 🇪🇷🇪🇷 Always i listen all u songs it is like Always new👌🖐😍

  • @binifufuendale6603
    @binifufuendale6603 8 років тому +7

    Thumps Up for all your songs, and beautiful clips... your number one fan! :)

  • @emebetsiyum1282
    @emebetsiyum1282 8 років тому +2

    ምንድነው ያጣበቀኝ ሆይ ዞሮ ዞሮ እዚ ዘፈን ላይ ነኝ ኡፍፍ የምር ቃል አጣሁለት

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 8 років тому +9

    wowwww ሳሚ ዳና መርጥ ስራ እንኳ ድስ አለ የ 4ሽልማት ባለቤት የልፋት ዎጋ ነው

  • @reggaeflex
    @reggaeflex 5 років тому +1

    Listening this in December 2019. Ethiopian Reggae alive and kicking. Big Big up.

  • @marshetteka1254
    @marshetteka1254 8 років тому +3

    Oh God, I'm so addicted to this song, can't stop listening to the lyrics over n over again everyday n it feels fresh all the times.. Your words has some power over me that makes me feel really good... Samiye just keep going!!!

  • @josefreda3001
    @josefreda3001 8 років тому +17

    ለዚህ ምርጥ ሙዚቃ ከዚህ የበለጠ ቪዲዬ መስራት ይቻል ነበር።

    • @mathiasbelay8127
      @mathiasbelay8127 8 років тому +1

      So why don't you try ?

    • @brooktekie1281
      @brooktekie1281 8 років тому

      +Mathias Belay will you Finance the project ?

    • @mathiasbelay8127
      @mathiasbelay8127 8 років тому +1

      +Brook Tekie haha this is the stupidest thing I've ever seen. Go to streets and beg for finance

    • @mahiblackqueen5074
      @mahiblackqueen5074 8 років тому +2

      pls shut it da was simple n cute video.boom

  • @dulatilahun1605
    @dulatilahun1605 8 років тому

    Sami D,you did it again!!!Best song of the year. Please keep it up bro.Thanks so much for remind me Eyob.God bless!!!

  • @adisungusea6488
    @adisungusea6488 Рік тому

    You are one of the greatest singer and son writer That I have fallen for you. You are true and honest. I Still can't figure out what happened to you after your first album which is an eternal masterpiece. Love and respect

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 років тому

    ላወቀበት ለገባው ነው ይህ ቃል የሚስራው ፍቅር አንድ መሆኑ የገባው ❤️❤️❤️

  • @mekdieteta6447
    @mekdieteta6447 8 років тому +3

    wow betam arifi samiya tnx edi ayenat song selasemaken bazi sate zafen tefeto sedeb behonabet giza tnxxx

  • @Pink-tj3ex
    @Pink-tj3ex 2 роки тому +4

    so underrated song, i am in love with this song so catchy

  • @mannimamo3418
    @mannimamo3418 8 років тому

    Geez!!!!! Am Insanely love this Music n the flaw of your Voice!!!Best music of the Month!!

  • @makimeklit
    @makimeklit 8 років тому +8

    I LOVE this song!

  • @kehalimakonnen9955
    @kehalimakonnen9955 Місяць тому +1

    Great song from Ethiopia!!.

  • @vepa5148
    @vepa5148 2 роки тому +4

    refreshing my good old days 😀🥲🥲🥲🥲

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 6 років тому +3

    Who still listens to this beautiful song?

  • @hanatufo899
    @hanatufo899 2 роки тому +3

    I love Ethiopian music…one love habesha 💚💛❤️from Hawasa

  • @kin90591
    @kin90591 8 років тому +1

    We are lucky to have you , good job man

  • @ኣደረችኣራዳ
    @ኣደረችኣራዳ 6 років тому +1

    I can't stop listening this music 👉👍👍👍👍👍😍😍 no comments just wow 🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍

  • @andnetkebede2770
    @andnetkebede2770 5 років тому +3

    i love the song because i miss my sister every days when i lesson i think she is near me miss you sis 💕

  • @nevermore464
    @nevermore464 5 років тому +12

    He's so talented and underrated!
    💚💛❤

  • @hannahchala1066
    @hannahchala1066 3 роки тому +3

    How i love this song 🎵 🥰🥰 makes me cry like a baby everytime I listen to it😄

  • @betelihemasefa3239
    @betelihemasefa3239 7 років тому

    በልብሽ
    በልቤ
    ያለው ፍቅር
    ፀናት ስንት ዘመን የሚያሻግር...........🎶🎵🎶❤️

  • @alessiobenarrivato1713
    @alessiobenarrivato1713 8 років тому +1

    wow boy feranda yegabezeg music selehone betame wededekute

  • @zikoans6575
    @zikoans6575 3 роки тому +3

    Love this song....its 2021 but am still hooked

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 8 років тому +24

    #ጠፋ_የሚለየን
    አየ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደሞ እረሳዋለው
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌለውን አውርቼ
    በጣም የራኩኝ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛል ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ጽናቱ ስንት ዘመንን የሚያሻግር
    ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሄድ ምን ቢመጣ አውቀዋለሁ
    አንቺን ብቻ ነው እኔማ እምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    ፍቅርን አየው በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የእኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጨ አንቺም ወደ እኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታው ያለፈውስ ትዝ ይለናል
    ቃልም የለም ካንደበቴ ካንደበትሽ
    ፈዘን ቀርተናል እያየሽኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኗል ይቅርታዬ እና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ጽናቱ ስንት ዘመንን የሚያሻግር
    ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሄድ ምን ቢመጣ አውቀዋለሁ
    አንቺን ብቻ ነው እኔማ እምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው እመቤቴን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት በፍቅርሽ ነው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው እመቤቴን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    kazi zafan fonka yazegn eko 😍😍😍😍

    • @lidyaak5757
      @lidyaak5757 8 років тому +1

      ምንድነው ነገሩ አበዛሽው አንቺ ልጅ

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 8 років тому

      Lidya Adame
      yn mar ye mikafalgn ( ÷) atecha eko nw yabzahut

    • @betty_g6759
      @betty_g6759 8 років тому

      +Jerry Zenebe
      Thanks betam i've been lookin for lyrics for zis song cuz there is some part that i can't understand what he is sayin' thanks alot yene konjo

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 8 років тому

      Betty_ Luv
      u wellcome mal 😍❤

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 8 років тому

      Elihom Awet abete

  • @blentedla257
    @blentedla257 8 років тому +1

    በልብሽ በልቤ ያለዉ ፍቅር ፅናት ነው ስንት ዘመን የሚያሻግረዉ wow beste

  • @debbebedebebe5228
    @debbebedebebe5228 7 років тому +1

    listening over and over 👌👌👌 i dont have to related with the story wright?😃 gn betam mert zefen wow !

  • @citycapitan1
    @citycapitan1 8 років тому

    I was cleaning my house on Saturday morning when I heard this song on Sheger program I can't stop 🙏 blessing bro all the way from California.

    • @anishaebrahin5773
      @anishaebrahin5773 8 років тому +1

      ሀሀሀሀ በቃ ሌላ የለክም?

    • @tekhleserebe3349
      @tekhleserebe3349 8 років тому

      Sami Dan ur amazing bro keep it up love it ❤️❤️❤️❤️ ONE LOVE

    • @eminemking4973
      @eminemking4973 8 років тому

      me to from California

  • @tmel3807
    @tmel3807 3 роки тому +6

    Sami dan our hidden treasure 👌👌👏👏loved this song ....

  • @eyobendale49
    @eyobendale49 8 років тому

    wowww i really like it,,,,,
    yemir yehe music betam nw yewededikut,,,,tnxs sami

  • @natitesfaye8304
    @natitesfaye8304 3 роки тому +3

    Who's still listing to this music in 2021

  • @abenihenok9599
    @abenihenok9599 5 років тому +2

    still listening

  • @floridasolo3612
    @floridasolo3612 6 років тому +1

    Sami Dan you reminding of my boyfriend neber😭he sent me dat song I listened to it all day I remember he has good taste I love him I think ❤️

  • @michaelabraha770
    @michaelabraha770 2 роки тому +2

    When i listened that music ,i still remember my past lover

  • @feyselmussa5281
    @feyselmussa5281 8 років тому

    damn I can't stop listening this song damm sami dan u killed this joint...!!!

  • @hdhshhshshdbshs1503
    @hdhshhshshdbshs1503 8 років тому

    wowww betam meret muzeka sami dan manew beya sefaleg agagnawet ewenatem mert new bareta bro

  • @bethel9418
    @bethel9418 2 роки тому +3

    Almost 2023 and still listening to this

  • @getch95
    @getch95 8 років тому +5

    i can't stop listening this song

  • @brhanegidey4133
    @brhanegidey4133 2 місяці тому

    Aku introduced me to this music 10 years ago. We still love it.

  • @jquestdc
    @jquestdc 7 років тому +5

    Love this Sami Dan album - sending praise from the U.S. ! Could someone help translate or explain the lyrics to this song?

    • @dagimyeshewalul2037
      @dagimyeshewalul2037 3 роки тому +2

      He's saying even though we've been through a lot, nothing can really tear us apart. And you're the only one I love.

  • @nfreall
    @nfreall 3 місяці тому +1

    2016-2017 sew ale guys miadamet 🥰

  • @mahletg19
    @mahletg19 8 років тому +1

    i can't stop listening this music👍ጠፋ የሚለየን~~~~~

  • @aliasadhana
    @aliasadhana 6 років тому +1

    The best ethiopian music ever!

  • @tanam274
    @tanam274 6 років тому +1

    I can not stop listening to this song. 😍❤

  • @samrawitadros9438
    @samrawitadros9438 8 років тому +1

    from Eritrae i like it good job .

  • @tefunew8488
    @tefunew8488 8 років тому

    sami yemertoch mert!!!!!! beyewalew"anchin new enema mewedew, anchin emebeten new"...... I love it :-) :-) :-)

  • @maxameddirir7105
    @maxameddirir7105 3 роки тому +2

    Who still listening this wonder song in 2021

  • @michaelabraha770
    @michaelabraha770 2 роки тому +5

    Huge talent wiz a great voice ,lyrics ,melody .Fan of Sami dan

  • @flexxwan8111
    @flexxwan8111 8 місяців тому

    I cant stop listening this beautiful song ❤

  • @reeldondada
    @reeldondada 6 років тому +1

    Don't understand it, but I LOVE it. What is he saying?

    • @jdd5886
      @jdd5886 5 років тому

      He's saying you're the one I love 😉

  • @tsegamariamzewdie2593
    @tsegamariamzewdie2593 8 років тому

    its been a long tym since i have been so addicted to an amharic song lyk zis 1.

  • @beztube09
    @beztube09 8 років тому

    big uppppppp Sami betam arife sira nw ..... yameral

  • @nebiyuelias9348
    @nebiyuelias9348 6 років тому

    ሳሚ ዳን ለኔ ምርጥ ድምፃዊ ነው::