የእንጀራ አባቴ..መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 391

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Рік тому +89

    የኔ ወርቅ ውድ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ ምንም የእንጀራ አባት ቢጎዳሽም የሚወድሽ ጌታ እጅሽን ይዞ ጉዞ አስጀምሮሻል ክዚህ በሃላ ወደፊት መገስገስ ብቻነው ጌታ ላንቺ ክብር እንጂ ውድቀት የለውም ውድ ነሽ የተወደድሽ!!!!!

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Рік тому +60

    ከ ዘንድሮ ምስክርነት እያለቅስኩ የሰማውት ያንቺን ነው የኔ እህት ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች የኔ ቅመም ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ዮኒዬ እድሜ ለሰው መስጠት ቢቻል ኑሮ ላንተ እሰጥ ነበር እግዚአብሔርን እወድሀለው ❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Рік тому +15

    ዮኒ የሚያስገርመኝ ለሚመሰክሩ ሰዎች የምትሰጣቸው ሰፌ ጊዜ ለማስተማር ብቻ ለማዳመጥ ለመስማትም ሰፊ ልብ አለህ የታደልክ ሰው ነህ ይህ ደግሞ ለመስካሪዎቹ ብቻ ሳይሆን ለሰሚዎቹም ትልቅ ፈውስ ነው ጌታ ያለማቋረጥ ይባርክህ የተትረፈረፈ ፀጋ ነው የሰጠህ
    ጌታን ባንተ ውስጥ ፍቅሩን ትእግስቱን በገሃድ አያለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Рік тому +11

    ዮኒ ይሄንን የዋህነትህን እሩሩነትህን ማንም አይውስድብህ ተባረክልኝ ይንተን ትምርቶችህ ይፅናኑኝል ይበረቱኝል ይጅግኑኝል እንደሚስማኝ ስሚት ትምህርትህን እንደ ስበዝ እየመዘዝኩ እጠቀምበታለው አንተ ጀግና ተባረክ ጌታ ይለህ ብቻ በህይወትህ ይሁን ጠላት ይለህ ይወራው አንዱም አይግኝህ ተባከህ ለበረከት ሁን🙏🙏🙏

  • @sebletimoteusegubbo8670
    @sebletimoteusegubbo8670 Рік тому +30

    ዮንዬ እንድታቅፋት ያደረገህ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ባንተ እንቅፋት ውስጥ ፍቅር የራባትን ምስክን ጌታ አገኛት ፍቅር ማጣት ቀላል አይደለም በተለይ የራሴ ከምትለው ሰው ያንን ፍቅር ካንተ አገኘች ጌታ ይባርክህ

  • @SaneeSanee-m4n
    @SaneeSanee-m4n 6 місяців тому +2

    ዮኒን ለትዉልድ የሰጠን ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ከዚበላይ ለትውልድ ሁሉ በረከት መዳኒት ያድርግህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @susina1460
    @susina1460 Рік тому +47

    የኔ እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ yoniye geta ytebk yante aynet sewoch ያብዛልን tebarek 😍😍🥰🥰

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +69

    በእውነት ተሳክቶልሀል ዮንየ እታችን እግዚአብሔር በአንች ብዙ አላማ አለሽ አይዞሽ በርች ❤❤❤❤

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 Рік тому +1

    በእውነት ጌታ ይመስገን ቁስል የሉብን ገብቶ የምያክም እንደሱ የለም ሃሌሉያ ደግሞ መልካምነት ይከፍላል ሚባለውን በዎንድማቺን አያውት ተባረኩ

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t Рік тому +27

    ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁን ዬኒ አንተስ ለምልምልኝ እኔም አንድ ቀን ባቅፍህ ደስ ይለኛል ደግሞ ይሆንልኛል❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +12

    ትውልዱ የሚተነፍስበት የሚያዳምጠው ይፈልጋል ዮኒዬ እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ አዘጋጅቶሃል ለምልም

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 Рік тому +32

    ዮኒ ለስንቱ አልቅሰህ ተችላለህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Рік тому +2

      እኔም እንደሱ ነው ያልኩት እንዴት ይችለዋል እንደው ምነው ዉሃ ቢሰጡት እላለው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Рік тому

      ​@@daphillo8302አዎ ልክነዉ❤❤❤❤

  • @roza3290
    @roza3290 Рік тому +8

    በፆሎታቹ ኣስቡኝ እባካቹ😢የህቴ ልጅ በጠና ታሞብኛል እባካቹ

    • @burteburte3756
      @burteburte3756 Рік тому +2

      የጌታ እጅ ፈጥኖ ይድረስላት ምህረቱን ያብዛለት የትኛው በሽታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይነሳ የጌታ ፈወስ ይፍጠን ለቤተችሁ የጌታ ሰላምና ደስታ ይሁን የጠላት ወጥመድ በኢየሱስ ስም ይበጠስ የሰማይ አምላክ በመለኮታዊ ኃይል በቤታችሁ ይገለጥ ሌላ ጭንቀት በቤታችሁ ስፍራ አያገኝ በኢየሱስ ስም አሜንንንንንን እሽ እንጸልያለን በያለንበትም አይዞሽ አትፍራ በጸሎት በርች🙏🛐 እኛም በሰው አገር ሆነን በGroup እየጸለይን ነው ይህን ክፉ ዘመን ለማምለጥ💔🙏🛐

    • @roza3290
      @roza3290 Рік тому

      @@burteburte3756 ኣሞን እህቴ ወይ ወንድሜ በጣም ኣመሰግናለው እግዛቢሄር ይባርክልኝ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Рік тому +12

    እየሱስ የኔ ጌታ አባዬ ፍቅርህ ልዩ ነው!እወድሃለሁ በቃ ውድድ እየሱስዬ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Рік тому

    ዮኒዬ ለትውልድ መድኃኒት አድርጎህ አንተን የሰጠን ጌታን እናመሰግናለን።

  • @tumotage-pg1we
    @tumotage-pg1we Рік тому +1

    ዮኒ የአንተ ነገር ተውና እኔ እራሴ ሥራ እየሠረሁ ስሰማ ተናግራ እስከምትጨርስ ድረስ ሥራዬን ኣቆምኩት ። ዮኒ ለዚህ አመት ተማሪዎች እቺ ብላቴና ብቻውን ለአንተ በቂና ከበቂም በላይ ናት ተባረክ ። የነፍስ ኣድን ድርጂት ማለት የአንተ ሥራ ነው እንጂ ስንዴና ዘይት የምሰጡን አይደለም ።

  • @GetyLagiso
    @GetyLagiso Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስጌን ኢየሱስ ጌታ ነው አሁንም ፍቅር አቀዘቅዝም ሁሌም ይጠራል አባቴ❤❤❤❤የስጋ አባት ብክድም የሰመይ አባት አይክድም😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому +12

    ሰው ሳውቀን ቀድሜ አወቀኝ አትፍራ ልጂ እኔን አለኝ ኢየሱስ ❤❤❤እንወድሻለን እህቴ አለሜ ❤❤

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Рік тому +6

    ዮኔ አንተን ለወጣቶች አባት ነህ ጌታ እንኩዋን ወንድሚ ሆንክ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ከዮኒዬ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ረጅም ጊዜ ሰጥቶ የሚያዳምጠው ነገር ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልምልኝ እህቴ እንኳንም ጌታ እረዳሽ

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ Рік тому +6

    አይዞሽ ማንም ባይኖርሽ እየሱስ ይወድሻል እሱ ከወደደሽ ከበቂ በላይ ነው ዮንዬ የኔ ሩሔሩክ ዘመንክ ይባረክ እየሱስ ያድናል

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Рік тому

    ዮኒዬ እንዴት ታድለሀል ጌታ ልፋትህን እያስቆጠረህ ፍሬህን እያየህ ነው። ጌታ ይባረክ። በጣም በጣም ታድለሀል። እግዚአብሔር ደስ የሚያሰኘውን እያደረክ ስለሆነ። ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን። አሜን።

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Рік тому +6

    ስለ ሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ፈተና ለመልካም ነዉ ተባረኩ ሁላችም

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Рік тому +12

    ደስ ሲል ጨርሶ ይማርሽ ተባረኪ በጣም ከፍቶኛል ፀልዪልኝ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Рік тому +1

      Ayizoshi Geta Adis Kenen Yametal❤❤❤

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 Рік тому

      @@Selamtube-t2r ተባረኪ አሜን

    • @mekedespertty5283
      @mekedespertty5283 Рік тому +1

      ምን ሆንሽ እማ😢😢😢

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 Рік тому

      @@mekedespertty5283 የተፈተንኩበት ጉዳይ ስላለ ነው በማይመች መንገድ ከማይመች ሰው ጋር አትጠመድ ስትል አልሰማሻትም የኔም ፈተና ተመሳሳይ ነው

    • @amalethiopia4888
      @amalethiopia4888 Рік тому +1

      አይዛሸ ጌታ ካንች ጋነው

  • @GeTuYenazretu
    @GeTuYenazretu Рік тому

    ለትውልድ መዳን ትክክለኛ የህይወትንአቅጣጫ እንዲረዱ ለማድረግ ዕድል ማግኘት መታደል ነው ።
    ዮኒ አንደኛ ነህ ለምልም ዘመን የበረከት ይሁን ትውልድህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ 🥰👏👏🙌🙌

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Рік тому +2

    I'M from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪 christian I love Man of God marsil, peace be with Ethiopian please please well come KENYA 🇰🇪🇰🇪🇰🇪 Ethiopians not for money but what Jesus asked the world, Jesus give somalia deathless amen ✝️✝️✝️ somalia ✝️✝️✝️❤️❤️❤️✝️✝️

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Рік тому +7

    ወደ ኤፌሶን 6
    24፤ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ባለመጥፋት ከሚወዱ ሁሉ ጋር ጸጋ ይሁን፤ አሜን። bless you precious sister 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому

    ዮኒኝ ወንድሜ ሁሌም አንደኛ ጌታ እየሱስ መዳሀኒት አድርጎሀል ተጠቅሞብሀል ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ሺ አመት ኑር

  • @habitegirma
    @habitegirma Рік тому +1

    የኔ አናት አይዞሸ ጌታ መልካም አባት ነው

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Рік тому +1

    እንዴት ደስ ስትል ዉስጥዋ ያለዉ ክርስቶስ በጣም እንድታምር ኣድርጓታል። ያገዝዋት ልጆች ዋጋቹ ከጌታ ብዙ ነዉ ተባረኹ።

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Рік тому +2

    ዮወኒ መጀመራያ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በመቀጠል ጌታ እየሱስ አንተን ጌታ እድሜና ጤና ስለሰጠህ አሁንም ጌታ ክብሩን ይሰድ❤ ስገባ ዛሬ አላለቅስም ብየ እገባለሁ ከገባሁ ብሐላ ግን ከየት እንደሚመጣ አላዉቅም አልቅሳለሁ ደስታዉ ነዉ መሰለኝ የሚያስለቅሰኝ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @selamtube130
    @selamtube130 Рік тому +13

    የኔ እናት አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ❤

  • @ኤፉ-us9rz
    @ኤፉ-us9rz Рік тому +4

    😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ክበርልኝ 🎉❤🎉❤🎉 ዮዬ አንተን ምገልጽበት ቀል የለኝም😢😢😢😢

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Рік тому +12

    አይዞሽ የእኔ እህት ከማንም በላይ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል❤❤❤

  • @Iyesus.yadinal
    @Iyesus.yadinal Рік тому

    ጌታ ሆይ ስምህ በሰማይም በምድም በሰዎች ላይም ይባረክ የኔ እህት የሕይወት ዘመንሽ ይለምልም ዮን አንተም ተባረክ የብዙዎች እንባ ተበሰ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 4 місяці тому

    ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ዮንዬ ተባርክ በብዙ ጻጋውን ያብዛል እየሱስ ክርስቶስ በጣም ቆንጅዬ ነሽ ❤❤❤❤❤✝️👈🙋🥰

  • @almaz5148
    @almaz5148 Рік тому

    Waw wawa ክብር ምስጋና ለእ 29:23 ግዚአብሔር ይሁን ዮን ተባረክ በብዙ ፀጋ 🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 Рік тому +3

    የኔ እህቴ ተባረክ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እግዚአብሔር አምላክ ዛሬም ፍቅር አይዞሽ እየሱስ ፍቅር ነው ❤❤የኒዮ ተባረክ አንተ የተወለዱ አባቴ ነህ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +2

    ጀግናው ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባረክ ምን እነለዋለን❤❤
    ❤❤ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የጠላት እሳት ያድርግህ
    ተባረክ በሰሙ አጥር በደሙ እሳት ተሸፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ Рік тому +7

    ብሩክ ነሽ እግዚአብሔር ያፄናሽ ዮኒ የፍቅር ሰው ነክ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +10

    በጣም አስለቀስችኝ የስው ፍቅር የራበሁም አለ የኔ እህት አይዞሽ 😢😢 ዮኒዬ አንተ ትለያለህ ❤❤ ለስው ያለሁ ቅንነት ፍቅር በኢየሱስ ስም ይጨመርልህ ❤❤

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 4 місяці тому

    ዮንየ አበቴ በጠም ነው የምውድክ ጠናከራ ልጆች ፈርታሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Рік тому +6

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @hanafitamobekafa3779
    @hanafitamobekafa3779 Рік тому +3

    ዮንዬ.የኔ.የዋህ.እበክህ.አንታ.አታልቅስ.ምንም.አይነት.ምስክርነት.ብትሰማ.ልብህ.አይሰበረ.የኔ.አበት❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому +7

    ዮኒ ለታደሉት ስጦታ ነህ ከላይ ከፈጣሪ ዘንድ።

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому

    በእንባ ነበረ የሰማሁት ዮኒና እሱሃ እንባ ስያንቃቾ የኔም እንባ እንደ እነርሱ ነበረ አይዞሽ እናታችን ከማንም በላይ ኢየሱስ ይወድሸሊ ደግሞ በዮኒ በኩል ሆኖ እንደ ምወድሽ አሰያሽ
    አሁን መልካም ሆኖሊሸል ተለውጭ ጌታ ከፍ ያድሪጊሽ እንደ ተነገረሾም ለውጥሽን በተገባር አሰይ ዮኒ አንተ ለኛ ትውልድ የሰጠን ጌታ ክብሩን ይውሰድ በምድርም በሰማይም ትልቅ አክሊል አሌህ ኑርልን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому +4

    ዮኒዬ የኔ የዋ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ
    እህቴ ጌታ እንካዋን ረዳሽ ❤❤❤

  • @hanalekew8312
    @hanalekew8312 Рік тому

    ክብር ለእግዝብሔር ዩን የኔ እት እንካን ደስ አለሽ ዮንዬ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰👍👍👍

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Рік тому +4

    የኔ እናት፣እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ተባረኩ❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Рік тому +1

    እንኳን ጌታ ረዳሽ ዮኒ ተባረክ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Рік тому

    ሀገሬ ሰው አላት!!!
    Thank you Yoni... God bless you 🙏

  • @SaneeSanee-m4n
    @SaneeSanee-m4n 6 місяців тому

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ውድ 😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ልቤን ሰበረችው የውነት ምንም ማለት አልቺልም ጌታ እጅሽ ስለያዘ ደስተኛ ነኝ 😭😭😭😭😭

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Рік тому +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከክፋ ተጠበቂ ለምልሚ ድጋሚ በብዙ ክብር በድጋሚ እናይሻለን ❤ውብ ነሽ

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Рік тому +8

    ጌታ ለዘለዓለም ይከበር

  • @amarechgebre48
    @amarechgebre48 Рік тому +1

    እፉ ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ❤❤

  • @mita7976
    @mita7976 Рік тому +2

    የዘሬ ደግሞ ልዩ ነው ዮን ታባረክ 💞💞💞💞

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 Рік тому +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አንደበትሽ እረሱ የተበረከ ነው በቤቱ ያጽነሽ እህቴ አይዞሽ ዮኒዬ ለአንተ የሚሆን ቃለት የለኝም እወድሃለሁ ❤❤

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 Рік тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ የረዳሽ ቸሩ አምላካችን ይባረክ

  • @FikirteEngida
    @FikirteEngida Рік тому +1

    በእውነት ዮኒዬ ተሳክቶልሃል ልዩ ምስክርነት ❤❤❤❤❤❤

  • @werky-dx9gr
    @werky-dx9gr Рік тому

    አሜን አሜንንን ተባረኩ ዘመናቹ ያባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ዮኑዬ ስወድክ የብዝ ልጆች አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Рік тому

    ዮኒ በእውነት ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ አገልግሎት ቤት ይባረክ ዮኒ እውድሀሉሁ መልካም ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @mercyfkryebyo18
    @mercyfkryebyo18 Рік тому +1

    ኣንቺ ልዩ ጌታ ረዳሽ ደግሞ ቆንጅየ ትህትናሽ ንግግርሽ ደስ ስትዪ ዮኒ ላንተ ቃላት የለኝም ዘመንክ ይባረኽ

  • @GetyLagiso
    @GetyLagiso Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስጌን ኢየሱስ ጌታ ነው አሁንም ፍቅር አቀዘቅዝም ሁሌም ይጠራል አባቴ❤❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому +7

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር የተስፋ አምላክ ነው

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Рік тому +10

    የኔ ልዩ እንኳን ጌታ እረዳሽ 😢😢😢

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Рік тому +1

    ጌታ ሆይ ተባረክ ዮኒዬ ብርክ በልልን

  • @mekideshailu9102
    @mekideshailu9102 Рік тому

    እኔም በብዙ ቤተሰቦቼ መሀል ሆኜ ብቻዬን እንዳለው ይሰማኛል ብቻዬን መቀመጥ እፈልጋለው ሁሉም ነገር ይሰለቸኛል።አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ እ/ር ደርሶልሻል ለአንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +8

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሁሌም ይወድሻል

  • @GetyLagiso
    @GetyLagiso Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን ኢየሱስ ጌታ ነው አሁንም ፍቅር አቀዘቅዝም ሁሌም ይጠራል አባቴ❤❤❤❤የስጋ አባት ብክድም የሰመይ አባት አይክድም😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 15:08

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Рік тому +1

    የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ ዮኒ የተውልድ አባት ተባረክ በብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому

    ዩንዬ አንተ የሠጠን ጌታ ኢየሡሥ ሥሙ ይባረክ ዪንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት እኮነህ አታልቅሥ ለሥንቶ አልቅሠህ ትችለዋለህ አይንህ እንዳያምህ ዩንዬ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому +2

    ዮኒዮ በእዉነት ❤❤❤ተሳክቶልሀል ❤❤❤የኔ እህት አይዞሽ ጌታ መልካም ነዉ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ

    መልካም ወጣት እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi 3 місяці тому

    ጌታ ስምህ ይባረክ ውይ እጀራ አባቶች እረ ጌታ ፍሩ

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Рік тому

    😢😢😢😢የኔ ጌታ ስምክ ከፍ ይበል ስንቱን የራስክ አደረከው ዮኒዬ ተባረክልኝ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Рік тому +4

    የምገም ምስክርናት ነው የማሰከረቺን
    ፍቅራቹ ይብዛለቹ ሀገረቺን ትብቢር ጣፍቶሀል እንቴ ታባራኩ❤❤

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 Рік тому +2

    ዮንዬ ልዩዬ ያጌታ ሊጅ የኔ መልካም ዮኒዬ 😢

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Рік тому

    ዬንዬ እንባዬን አፈሰስከው ጌታ የዘመንህን ቁጥር ያብዛው አንቺ የአባቴ ልጅ አይዞሽ ንግግርሽ እራሱ በሳልነትሽን ያሳያል መፅሃፍ ቅድስ ውስጥ ከተፃፉት ሴቶች እንደ አንዶ ያድርግሽ በርቼ እንወድሻልን ከእኛ በላይ ደግሞ ንጉሱ እየሱስ በጣም በጣም ይወድሻል

  • @አዳማናዝሬትአዳማ

    የእኔ እናት በጣም ልቤን ነካችው😢😢😢❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +1

    የኔ እናት ጌታ ደግሞ በጣም ይወድሻል❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት አይዞኝ❤❤❤❤የኔ ማር🎉❤❤🎉🎉🎉ዮኒ እግዚአብሔር ያለምልምእ❤❤❤

  • @BirhanuGetachew-f4x
    @BirhanuGetachew-f4x 4 місяці тому

    የኔ እናት አይዞሽ እወድሻለሁ ሰዉ አይጥልም ጌታ ❤❤😘😘

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Рік тому

    Jonathan U WON again and again.
    i pray my living God JESUS CHRIST bless U again and again ❤

  • @omovalleyfreedomtour2099
    @omovalleyfreedomtour2099 Рік тому +7

    This lady is so exceptional in everything! She is calm and her voice is beautiful! Be blessed my dear sister! Yoni, God is with you!❤

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙌

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому +2

    እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ትመስገን እልልልልልልልል አይዞሽ የኔ ዉድ ጀግና ነሽ እውነት ም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ለዝህ ኮ ነው ሰው ስነካካዉ ና ስዳሰስ በጣም ፍቅር ይሰማዋል አደራ ጠጋ ብላችሁ እየዳሰሳችሁ አፅናናኦዋቸው ❤ዮን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Рік тому +1

    Amen amen Amen amen ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +3

    አሜን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ❤❤😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር ይወድሻል ❤በአንቺ ላይ የሆነው የደረሰው መከራ ቢሆን ችግር ለመልካም ነው እግዚአብሔር በምክንያት ነው እንዲህ እንዲሆን የፈቀደው እየሱስ ይወድሻል በርቺ አሁንም አረፈደም ለውጥሽ በክርስቶስ እየሱስ ይሁንልሽ የኔዉድ 🥰🥰

  • @temenishethiopia4418
    @temenishethiopia4418 Рік тому

    Eeeeeeeeeeeeeellllllleeeeeee ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🥰🙏🙏ተባረክ ዮንዬ የኔ አባት እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏😊

  • @kebele
    @kebele Рік тому +1

    አይዞሽ ጌታ ደርሶልሻል እግዚአብሔር መልካም ነው ያኔም ጠብቆሻል አሁንሞ ለትውልድ መፍትሄ ያደርግሻል ገና ብዙዎችን ትመግቢያለሽ፣ታሻግሪያለሽ ከእስትንፋስ ይልቅ የሚቀርብ ከወንድም ይልቅ አብልጦ የሚጠጋጋ ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Рік тому +2

    እንዴ አግዚአብሔር ያለው መንም የላም 🥰🥰🥰🙏

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 Рік тому +8

    ክብር .ላእግዛብህር .ይሁን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @cherinetgezehagn
    @cherinetgezehagn Рік тому

    ተባረክ ዮኒዩ

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Рік тому

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤❤ ዮኒ ተባረክ❤❤ እግዚአብሔር የረዳው ያመስግን እልልልልልል

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ዬኒዬ ተባረክ ።ስላች ኢየሱስ ክቡሩን ይውሰድ ክበሪ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ያለምልመው አይዞሽ በርች ኢየሱስ ይታደግሻል በርችልን ከጌታ ጋ ኑሪ ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому +5

    ዮኒዬ አይደለም ይህ ሁሉ ወጣቶች ተቀይሮ ማየት ይቅር 1ሰዉ እንኳ በመቀየሩ ምንኛ ደስታ ነዉ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    በሚድያ ሆነን ከሀገር ዉጪ የምናይሽ ሁላችንም እንወድሻለን❤❤❤❤😢😢

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +2

    ዮናታን አክልሉ ማለት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅድነኝ-ጠ8ዐ
    @መቅድነኝ-ጠ8ዐ Рік тому +3

    🥺🥺🥺🥺🥺🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር ይብርክችህ ❤️❤️❤️

  • @Favor3
    @Favor3 Рік тому

    My Dea daughter very gifted for teaching of the word of God yoni work on her. God bless you