Awo ke islam wuch yale emnet hulu yeseytanin menged new yemeketalaw anta atafrem dana emnet endalaw sew yeferenj photo yemishena yemiyaara sew eyamelek adelem sela quranachen letawara sela rasih bible bakitu bawek bachfn eyeteketelk muslim bamahone Alhamdulilah machem alafrebatm
Leza news the fastest religion in the world Muslim yehnew ere astentenu enante yeaymero balebetoch asebu mermeru yelale amnelakachen meles selelelachu. Merzachehun terchalachu Wey enkuanem kezi debari kuferenet Allah awetahegen
አላህ በዱኒያም በአኼራም ትልቅ ደረጃ ይስጥህ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ኡስታዝ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ያበረታህ አላህ ይጠብቅህ የኸይር ጀዛህን እጥፍ ድሬብ አርጎይመነዳህዠ🥰🥰🥰
አላህ ያበርታህ ወሒዶ 😍
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
አላህ ይጠብቅክ ኡስታዝ
ጀዛከላህ ኡስታዛችን
ኡስታዝ በርታ
🎉መሠሎችህን ያብዛልን
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
አላህ ያበርታክ ጀግና
Mashallah bra☝️☝️☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️vo❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም እህቶቼ ወንድሞቼ የት ናቹ እሄንን ፒጅ ልምን አናሣድግውም ወየኔ ለዲናችን ወሣኝ እኮ ነው
alah rajim idme istke ukatunm alh icamrleh
wehide allah yttebkeh
ወገኖቻችን እውነት ለማውቅ አዳምጡ
Wswrwb wajazakallah islimnan yeseteh fetari tsinatun yistih
እኔ ሁለት የሚጋጩ ነገሯችን አንተ በማሰረጅነት ምትጠቀመው በአንድ በኩል ወንጌላትን እንደ ማሰረጃ ትጠቀማለህ በሌላ በኩል ወንጌል ላይ የተጠቀሰውን ስህተት ነው ትላለህ ስለዚህ ወንጌልን እንደ ማሰረጃ ከተጠቀምክ መጠቀም ወይ ወንጌልን ሙሉ ለሙሉ እንደ ማሰረጃ አለመጠቀም እንጅ እንድ ወንጌል ላይ መረጠህ ሚመችህን ብቻ እንደ ማስረጃ መጠቀምህ አልተመቼንም
የሰወች ሀሳብ ተቀላቅሎበታል ብለን ስለምናምን ነው በቁርአን አላህ ነግሮናል ምክኒያቱም ኢንጅልና ተውራት ወርዶላቸው ነበር ግን በርዘውታል ምክኒያቱም የአድስ ኪዳን አምልኮና የብሉኪዳን አስተምህሮ ሲጋጭ ታይዋለሽ በሙሴና በነአብረሀም ዘመን የእስራኤል አንድ አምላክ ነበር ከክርስቶስ መምጣት በኃላ ተለያይተዋል ሙስሊሞችም የመጀመሪያውን አምላክ አላህ ነው የምናመልከው ከነብያቶችጋ አንድ የሚያደርገን ይሄ ነው በክርስቶስ ነብይነት ነው የምናምነው አምላክ ነኝም አላለም አናመልከውምም አምላክ አላህ አንድ ነው ሰወች ናቸው በአስተሳሰብ የተለያዩት
በርታ ሁስታዜ
Wealeykum selam werahematullah webarakatu ahelan bekum
allha yexabeqi qal yelaynim
Aten lamagelast walh
እሰኪ የሚያቅ ይመልሰልኝ ጥያቄ ህኖብኛል ምኑነዉ የተመሳሰለዉ የተሰቀለ ሌላ ሰዉ ካለ እሬሳዉ የዛ ሰዉየ ተገኝቷል ወይ በሶሰተኛዉ ቀን ቀብሩ ባዶ ከሆነ እሬሳዉ የት ሄደ
be telgram yelm inde
W A Wr Wb
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!
በነንተም ሀይለ ስላሴም ጌታ ነው
የእየሱስ ፈጣሪ ነው ለተልክበት ለጠፉ እስራኤል ልጆች ጌታ ያደረግው ጌታ ማለት አልቃ ማለት ነው so እየሱስ ለታልክበት ህዝብ አልቃ ነብይ ነበር
😂@@MubarkAli-d2f
@@MubarkAli-d2fkkk haq getachw bezaatu tutu
እኔ ያልገባኝ የተመሳሰለዉ ሰቅለቱ ላይ ድርጊቱ መሰለኝ የተመሳሰለ ሰዉማ ቢሰቅሉ በሶስተኛ ቀን ቀብሩ ሲከፈት እሬሳ አላገኙም ሌላ ሰዉ ከሆነ የተሰቀለዉ የዛ ሰዉየ እሬሳሰ የት ገባ የተመሳሰለዉ ድርጊቱ ነዉ የመሰለኝ የሰቀሉ የቀበሩ መሰላቸዉ ቀብሩ ሲከፈት ባዶ የሆነዉ
የአይሁድ ቀብር ስርአት ታወቅሽ አትገረሚም አይሁሶች ለ3ቀን ሰዉን በተከፈተ ዋሻ ያሰወቀምጡታል በሩን ዘግተዉ ከ3ቀን ቡሀላ መሞቱን ካረጋገጡ በ4ኛዉ ቀን ይቀብራሉ እስከ ሶሰወቀን ድረስ ሰዉ መሞቱን ይጠባበቃሉ በ4ኛዉ ቀን አውጥተዉ ይቀብራሉ በመመጀመሪያግን ሬሳዉን ሽቶ ይቀባሉ እዳይሸት ምን ልልነዉ የተሰቀለዉ ሰዉ የተቀበረዉም ሰዉ አልሞተም የዋሻቁን በር ፈቅሎ ተሰውሯል የሚል ሀሳብ አለኝ
ሙስሌም ወንድሞችና እህቶች ሆይ
1. አሁን እየነገርን ያለው በኦርቶዶክስ ሊቃውንት ሲቀርብ የነበረውንና ያስተማሩትን ነው
2. የዚያን ጊዜ ብዞዎቹ በተሰሳተ መንግድ ይዘግቡ የነበሩ የክህድት ትምህርት ለማሰራጨት እንደተሞከረ እንደነበረ ለመግለጽ ሲሆን ይህን ሁሉ የማደናገር ስራ ሲሰራ ቤተክርስቴያን ግን ከዚህ ሁሉ ትክክለኛውን መርጣ ነው የወሰደችው ለማለት ነው እንጂ መጸሃፍ ቅዱስ ተበረዘ ለማለት አይደለም፡፡
የክርስቶስን መሰቀል ለማመን መፅሐፍ ቅዱስ ካልበቃህ
ሀዋርያቱ; የታሪክ ;የሳይንስ ማስረጃዎችን ማየት ትችላለህ እነዚህን አጥንተህ ከብርሀን ግባ
ድንቄም ብርሀን ከሱ ከጨለማው ነው የወጣው አታስቢለት ለሱ
አልገደሉትም አልሰቀሉትም ይልቁንስ ተመሳሰለባቸው
በምድር ላይ ብቸኛዉና እዉነተኛዉ ሀይመኖት እስልምና ብቻ ነዉ።
እዉነትን ስነገር አታስተባብሉ።
መጽሐፉ የምናገረዉን እዉነት መቀበል ስለማትፈልጉ ነዉ
በደንብ አንብቡ መጽሀፍ ቅዱስንም ቁርአንንም አንብቡ ከዝ
ከዝያም እዉነቱ ይገባችኋል
@@shamesuabdoabdo እረ እኔ ሙስሊም ነኝ ኢሳ አልተሰቀለም እኮ ነው ያልኩት የተናገርኩት አልገባህም ?
እኔን ባትፈራ ለኛ ብሎ የተሰቀለዉን እየሱስ ክርስቶስን አትፈራም ። እዉነት አዝኜብሀለዉ 😭😭😭🤣❤🥰
mesekelu wushetachihun new
😂😂😂
Ya allha musellimoch yat nachuu ba allha
መስተፃድቅ አለህ ግን ካንተ የሚደብረኝ መጣጥፍ ስትጽፍ መስተጻድቅ ታበዛለህ እና ይሰለቸኛል
Wond ke honk ke akilil ga tewyay ayakum bleh enezih jiloch ke mitajajel😂😂
እኔ እኮ የምትገርሙኝ እናተ መሐመዳውያን ኢስላም ትክልለኛ ሃይማኖት ነው ስትሉ ትንሽ አታፍሩም?
በብዙ ተቃርኖንል ግጭት የተሞላውን የመሐመድን ቁርኣን የአምላክ ቃል ነው ስትሉ በጣም ታሳፍራላችው።
ሌላው መሐመድ እራሱ አንተ ያልከውን አመለካከት ያራምድ የነበረው ከነዚህ የሐሰት ወንጌላትን ከእሱ ፀረ ኢየሱስ አመለካከቱ ጋር ስለ ሚዛመድለት ነበር የእሱ ቁርኣን ውስጥ እያነሳ ሲሞጅር የነበረው? መጀመርያ የራሳችውን ተረት መጽሐፋችውን ፈትሹ አስቂኝና እርስ በእርሱ የሚላተም የሂራ ዋሻ የመሐመድ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነውና።
እሱንም የጻፈለት አቡበከር ነው። ሂራ ዋሻውስጥ መሐመድ የተደበቀውም ቋርሾችን ፈርቶ ነው። ስለዚህ እናተ ክርስትናንን የመተቸት ምንም አይነት ብቃት የላችውም።
Awo ke islam wuch yale emnet hulu yeseytanin menged new yemeketalaw anta atafrem dana emnet endalaw sew yeferenj photo yemishena yemiyaara sew eyamelek adelem sela quranachen letawara sela rasih bible bakitu bawek bachfn eyeteketelk muslim bamahone Alhamdulilah machem alafrebatm
አንተ የምትጠቅሳቸው ወንጌሎች የሐሰት ፀረ ኢየሱስ ወንጌሎች ናቸው።
ቅኖና ያስፈለገበት ምክንያት እኮ ይኼ ገባ? ቅኖናው በወንጌል ስም የተጻፉትን
የሐሰት ወንጌል ለመለየት ነው ገባ።
ሞኝ
ንቂ ነፍስሽን አድኝ
ሰዕል በማምለክ እድሜሸን አትጨርሸ ሞኝ ከመሆንሸ የተነሳ የብልጦች መንገድ ያለ አይመሰልሸም ብልጥ ሁኚ እና ብልጦችን ተከተይ
ይሕ ሆነ ማለት እኮ መሐመድ ነብይ ነው የሚል ድምዳሜ የለውም።
በዩሀንስ ወንጌል ላይ ተነግሯችሁ ነበር አንቀበልም አላችሁጅ የኢብራይስጥ መፅሀፍ ቅዱሰረ ላይ አህመድ የሚባል ይላል አረበኛውም ላይ አማረ ኛው ላይ የለም
ተሳስተካል እምነትል ትክክል አይደለም ማለት ነብዩ እውነት ናቸው ማለት ነው አስተንትን ጭፍን ጥላቻህን ትተክ እኛ የው የተመራመርን የተሻለውን እየያዝ ነው አይ ሙስሊም ነኝ ባይብል ገደል ይግባ አላልንም
እሥላም ማለት በምድር ላይ የውሼት ሐይማኖት ነው
እናመሰግናል አንበብቢ ራስሽን አድኚ ውሸታም ሰው ሰውን አያምንም 😊
ሀስብን በሃስብ ሞግት መልስ የስነፍ መልስ አተመልስ
Leza news the fastest religion in the world Muslim yehnew ere astentenu enante yeaymero balebetoch asebu mermeru yelale amnelakachen meles selelelachu. Merzachehun terchalachu Wey enkuanem kezi debari kuferenet Allah awetahegen
የውሸት መሆኑኑ ስትምች ወደጀሀነብ ስትወረወሪ ያነየ ይገባሻል እውነት መሆኑ
ክርስታኖቾ ጣኦት አታምልኩ ኑ ወደትክክለኛውመንገድ እስልምና ሙስሊም መሆን መታደልነው