ቆራጥ አባት‼️እንዴት ካህን ቀድሶ ሲወጣ ተወግሮ ይገደላል? ብፁዕ አቡነ ማርቆስ አምርረው ተናገሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024
  • #mikimediasubscribeያድርጉ #eotc

КОМЕНТАРІ • 67

  • @TameneGezahegne-dx6og
    @TameneGezahegne-dx6og 9 місяців тому +2

    የኛ አባት እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ወሳኝ አባት ተነሱልን።

  • @eyea7297
    @eyea7297 Рік тому +5

    አባት አለን ለካ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    የህዝብ ግፍ የሚሰማቸው አባት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜን ጤናን አብዝቶ ለአባታችን ይስጥልን🙏🙏🙏 መኩሪያችን ነዎት ቡራኬዎ በረከትዎ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 9 місяців тому +2

    አቤቱ ማረን !

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርምበለን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ማረን 😭💔😭💔😭💔😭💔😭

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Рік тому +4

    አይዟችው አባቶቼ የፈሰሰው ደማችን የፈሰሰው እባችው ይፈርዳል እመኑኝ የአባቶቼ ደም የአባቶቼ እባ ፈሶ አይቀርም እግዚአቤሔር መልስ አለው የራሔልን እባ ያበሰ የናቡቴንን ደም የተቀበለ አምላክ የኛንም ስቃይ መከራ
    አይቶ ይፈርዳል
    ናዚው አብይ አህመድ ሆይ ግራኝ አህመድ ሆይ እመነኝ ያባቶቼ ደም የአባቶቼ እባ አተን እሳት ሆኖ ያጠፋሀል እመነኝ በምድርም በሰማይም ትቃጠላለህ አተ ፋሽስት ናዚ

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Рік тому +9

    አምላኬ ሆይ የአባቶቻችን እንባ ተመልከት 😭😭😭
    ኢትዩጵያ ሀገሬ ሰላምሸ ናፈቀኝ 🤲🤲🤲አምላካችን ሆይ እንደሃጢያታችን እንደበደላችን ሳትመለከት እንደቸርነትህ ይቅር በለን 😭🤲🤲🤲

  • @DidasCalos
    @DidasCalos Рік тому +3

    አቤቱ አምላኬ ሰላም አዉርድልን ባጎረስን ተነከስን

  • @ailmeayele7179
    @ailmeayele7179 Рік тому +5

    አባታች እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @behaftubehaftubehaftubehaftu
    @behaftubehaftubehaftubehaftu 9 місяців тому +1

    አቤቱ እንደቸረነትህ ማርን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Рік тому +2

    እግዚአብሔር በአይነ ምህረቱ ይጎብኘን 😢😢😢

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ አቤቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ እስከመቸ ኦርቶዶክስ ሀዘናችን የሚያበቃዉ መቸም አናልቅላቸዉ አልን አደል ደግሞም እንበዛለንጅ አናስም እግዚአብሔር አምላክ ባምሳሉ ፈጥሮናል አይዞሽ ኦርቶዶክስ ሁሉ ነገር ያልፋል 😭😭😭😭

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 Рік тому +3

    እውነት ነው አባታችን ዝምታ ነው የሚያስገድለው ከኛ አልፎ ካህናት ላይ ሞት ተጀመረ

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 Рік тому +4

    አፀያፊ ዘመን አቤቱ አንደቸርነትህ ብለህ ማረን 😭

  • @GooglettAccountbb
    @GooglettAccountbb 3 місяці тому

    የኔ አባት ኑሩልን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Рік тому +1

    እውነትነወ አሞናል

  • @NetsanetSimret
    @NetsanetSimret 9 місяців тому

    ሰላም ለሀገራችን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +3

    ምነዉ እንባችን እንባ ጨመረብ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭💒🙏

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 Рік тому +1

    አቤት ምሕረቱን ላክልን የአባቶች እንባ

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 28 днів тому

    የኔ ጀግና አባት የኔ ፓትርያርክ ኖት ለብልጵግና እሚባል አጋንት የሰይጣን ቁራጭ

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 9 місяців тому

    አይይይኸምበላያወርዳል።እማይሞተውአምላክእያለእደት።ሙታንይሠማል።ጌታሆይ።ሥለማያቁነውማረን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ ሕዝብህን ድረስለት

  • @manuhetube
    @manuhetube Рік тому +2

    ይምጡል 7:46

  • @Daniel-md7vg
    @Daniel-md7vg Рік тому +2

    ልብ ይስብራል አባቶቻችን ከዚህ በላይ መናገር አይችሉም ወንጌላውትያን ናቸው በደል ሲበዛ ግን ይናገራሉ ወንድ የሆንክ ከ18 እስከ 55 እድሜህ ከመጥፍትህ በፊት ራስህን አድን ተነስ የመጣው ሃይል ሳያጠፍህ አይመለስም እዬገዛ እንዲህ የሚገድል የባእዳን አጀንዳ አዝሎ የመጣ የውስጥና የውጭ ጠላት ነው ቅርስና ታሪካዊት የሆነቸውን ቤተክርስቲያን የሚያወድም አበቃ

  • @YewbidarDejenie-sg9uj
    @YewbidarDejenie-sg9uj Рік тому +1

    እዉነት ነው የኔ አባቶች 😢😢😢😢😢😢

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Рік тому +1

    በእውነት አባቶቻችን ተቃጠሉ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helendesta8592
    @helendesta8592 Рік тому +2

    ከማልቀስ የዘለለ እርምጃ መውሰድ ይፈልጋል አባቶቻችን ህዝብ የእናንተን ድምፅ እየጠበቀ እየሰማ ነው ሁሉም ብሶተኛ ነው

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 Рік тому +1

    አንቴ አባቶች የምትገደል በድኘንጋይ ሞቶ አመት አትኖሩም እሱ በላይ ሁኖየእጀህ ታገኛለህ አባቶች ነብስ ይማር ያማል❤

  • @AlemuChanyalew
    @AlemuChanyalew 9 місяців тому

    በጣም አሳዛኝ ከእንደዝህ ያሉ አባት መስማት የሌለበት አስነዋሪ ንግግር ስሚዎች ከነሱ ብለጡ ይህ ንግግር ቅስቀሳ የጤና አይደለም

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Рік тому +1

    💔😭

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Рік тому +1

    😭😭😭

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Рік тому +2

    አረ ፍርድሕ ዘገየ አምላክ ፍረድ ፍረድ በኢትዮጲያ በደል ግፍ በዛ ክሕደት በዛ አምላካችን የቅዱስ ኤሊያስ አምላክ ወዴትነሕ ያለህ በደልና ግፍ ለእኛ ሞልቶ በዝቶብናል የአንተ ሠአት መቼ ነው ካሕን በጥፊ ሲመታ በድንጋይ ሲወገር ሲገደል ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ወንድም ወንድም ሲገድል ክርስቲያን የሆኑ ሁሉ መከራ ሲጠናበባቸው አምላክ ሆይ ግፍና በደል በዝቷል እባክሕን ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና ብራዚል ላይ ፍርድሕን ያሳየሕ አምላክ ፍርድሕን እንሻለን

    • @aass5403
      @aass5403 Рік тому

      ቀይ ነው ምብለው

  • @aass5403
    @aass5403 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @madinaplus-wl4ft
    @madinaplus-wl4ft Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Рік тому +1

    እውነት ነወ አባታች ዘመታ በቃ

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Рік тому +4

    አይ ኢትዮጵያ የቤተክርስቲስቲያን ውለታዋ ይሄ ነው?

  • @aynekulukassie9384
    @aynekulukassie9384 Рік тому +2

    እንዲህ ደፋርና እውነተኛው አባት ሳናውቃቸው በግፍ ስናሳድዳቸው አሁን ቆጨን። ምን ዋጋ አለው እሚጠቅሙትን ስናሳድድ እንክርዳዶች ተተክተው በዝተው ለቤተክርስቲያን ፈተናዋን አመጡባት አበዙባት

  • @specialshop1420
    @specialshop1420 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Рік тому +1

    በድንጋይ ሰው እንደት ሰውን ይገላል

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Рік тому +1

    አምላክሆይ አስበን

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 9 місяців тому

    ሀገር ብለክ ካሠብክ መጸለይ ነው የሚጠበቅብህ ሮሜ 13:1...ጀምሮ ያለውን መተግበር ነው የሚጠበቅብህ!!

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @d.nhailuabe
    @d.nhailuabe Рік тому

    ይሜ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kirubelcheru-no7mu
    @kirubelcheru-no7mu Рік тому +1

    enesu ye wushet poropogada yaramidalu
    ezi degimo abatotichi yimotalu
    nege degimo kahini yigedelal
    gin enesu betikuri woniber kuchi bilewu demozi yikebelalu

  • @hunegnawmelese8552
    @hunegnawmelese8552 10 місяців тому

    😅

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Рік тому

    ETHIOPIA ENDET TIHUN ?
    ....YALEW MIRCHA
    YIHIN TSERE ETHIOPIA, TSERE ORTHODOX, TSERE HIZB , TSERE ANDINET MENGIST MEKEYER BICHA ENA BICHA.

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 9 місяців тому

    ምን ትቀድሳለህ መጀመርያ ተቀደስ ፖሎቲካ እያወጅክ እኮ ነዉ። አሁንም ገና የምትደግመዉ መልሶ ያዝብሀል። ድምፅ በማድከም የወንጌል ታላቅነት አይገለፅም። ኢየሱስን ስበክ ህዝቡን መርዝ ከምታጠጣ።

  • @tilahunbelay6691
    @tilahunbelay6691 Рік тому

    wuy huu huu haa kaa kaa kaaa kaaaa

  • @አዲስከተማ-ዀ5ቐ
    @አዲስከተማ-ዀ5ቐ Рік тому

    አጼዎችና ሽፍታ ኑልን ከሚሉ እግዚአብሄር ናልን ቢሉ እንዴት ደስ ይል ነበር

    • @habtamudagne1417
      @habtamudagne1417 Рік тому +3

      ምነው እየመረጥክ ነው እንዴ የምትሰማው ? ኧ? እግዚአብሔር እ

    • @yitbarekadmas2998
      @yitbarekadmas2998 Рік тому

      Tewofilos news tekilehayimanot shifta aye sew kentu

  • @seyoumnigusie825
    @seyoumnigusie825 Рік тому

    በእናንቴ ክልል ስሞት ጽርቅ በሌላ ክልል ስሞት ገሀነም እንንቴ አልነበረም በልቴ ተቀደስ የሚትሉት

  • @hdhcndhch1320
    @hdhcndhch1320 Рік тому

    My dear it is sad to see our presets have become a politician, he wants the olden times to return! In your dreams, I haven’t been more embarrassed by my religion. Take it or not the olden times have gone for good. Bado RAS hula

  • @nuraldenabdi
    @nuraldenabdi 9 місяців тому

    👎👎👎👎👎

  • @senaitkebrom8702
    @senaitkebrom8702 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @mariamgelaye7255
    @mariamgelaye7255 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TgAlebachw
    @TgAlebachw 9 місяців тому

    😭😭😭😭

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Рік тому

    😭😭😭