Dear sister in Christ. I saw Christ in your humble and seasoned speech especially living for Christ as a gospel singer at this time and moment. I have learned from your interview that Christianity is living for your consciousness.
Muluye, I have been listening to your worship songs, especially "ጌታዬ መርጬሃለሁ." Your calm and peaceful worship style truly initiates one to prayer and worship in spirit. More Blessings.
Pastor Kasish , God bless you more ! God spoke to me through you, as you said, i am having my own battles, but the amazing thing is, Holy Spirit always speaks to me by His words! And now, when you spoke at last, it was the voice of Holy Spirit to me! Praise God! And Muluye, what a blessing you are!!!! It is my prayer that your service multiply in 100 fold in Jesus Name!!!! Love you both! Pastor may your service also be blessed abundantly in Jesus Name!!! You are blessed❤❤❤
ውይ ሙሉእመቤት በጣም ነው የምትባርኪኝ፣ መዝሙርሽን ከቁጥር አንድ ጀምሮ በጣሞ ነወ የምወደው ፣በተለይ 1,2,3፣ የ 11 ክፍል አድቬንቲስት ትምህርት ቤት ሰንበት ለተማሪዎች እዘምረው ነበረ መዝሙርሽን የዛሬ 20 አመት ፣ አሁንም በጣም ነው የምወደው ልጆቼም ይወዱሻል፣ ሙሉ እባክሽን ቁጥር 1,2 UA-cam ክፈቺና እንባረክበት ፣ ድምጽሽ በጣም የሚገረም ነው ጌታ ባርኮሻል ፣መልክቱ ፣ዜማው ዋው በተለይ -እረ አምላኬ ፣ጌታዬ መርጬሀለሁ፣በዛብኝ የኜ ጌታ ውለታህ etc....💟💟💟💟💟💟💟
መዝሙሮች ሺን ወይ እንደገና ስሪያቸው አዲሰ መዝሙር ካዘጋጀሽም ለጌታ ክብር ለቅዱሳን መባረክ እና ለክርስቶስ አካል መታነጽ ይጠቅማል ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ።
ሙኒትዬ ጥሩ interview ነበር:: ሁሉንም ጨርሼ አይቻለሁ::
ቅንነትሽ መልካምነትሽ ለጌታና ለሰው ያለሽ ፍቅር እስከመጨረሻው አይወሰድብሽ:: ከዚህ በኋላ ያለው ዘመንሽ የካሳ እና የበረከት ይሁንልሽ:: እወድሻለሁ ተባረኪልኝ!
ሙሉእመቤት ልጅ ሆኜ በኤርትራ በጣም የሚዘመር የሚወደድ መዝሙር እንደነበረ ኣስታውሳለሁ የተባረከች ሴት የት ትሆን ብየ ያስባት የነበረች ዘማሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በርቺ መዝሙርሽን በዩቲብ ኣርጊው ብዙ ሰው የተጽናናበት የተባረክንበት ነው። ፓስቶር ካሳሁንም እግዚኣብሔር ይባርክህ ይህች እንቁ ዘማሪ ስላቀረብክልን ጸሓይ ዘለቀም ብታቀርብልን ጥሩ ነው።
ካስሽ በአገልግሎትህ ብዙ እባረክበታለሁ፣ ከእንግዳ ጋር ስትነጋገር ያንተና የእንግዶችህ ወንበር ተመሳሳይ አድርገው ፣ አውቃለሁ የቢሮ ወንበርህ ነው ለኢንተር ቪው ቀን ወንበርህን ቀይር። የወንድም ምክር ነው።
A Lady with Full of Grace. Tebareki
Dear sister in Christ. I saw Christ in your humble and seasoned speech especially living for Christ as a gospel singer at this time and moment. I have learned from your interview that Christianity is living for your consciousness.
ደስ የምትይ ሴት
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!
Muluye, I have been listening to your worship songs, especially "ጌታዬ መርጬሃለሁ." Your calm and peaceful worship style truly initiates one to prayer and worship in spirit. More Blessings.
God bless you my beautiful sister
😮የ80 እና early 90ዎቹ ሙሉመቤትን አንረሳትም። good to see you again!
እውነት አንዳንዴ ሀይማኖት እና እምነት መለየት ተስኖናል ሀይማኖት ስርአት ነው እምነት ግን ህይወት ነው።
ፅንፍ መያዝ እ/ር በኛ ላይ በሙላት እንዳይገለጥ ያረገዋል
እ/ር የፍቅር የሀይል ራስን የመግዛት መንፈስ ይስጠን
“በውድዋ ላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?”
- መኃልየ. 8፥5 የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ
Great testimony blessings to you all✝️🙏🏽❤️
Love you so much my dear sister in christ😘😘😘
Muliye I wish if you sing with Licho together....Geta yirdachu tebareku
እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩ
Pastor Kasish , God bless you more ! God spoke to me through you, as you said, i am having my own battles, but the amazing thing is, Holy Spirit always speaks to me by His words! And now, when you spoke at last, it was the voice of Holy Spirit to me! Praise God! And Muluye, what a blessing you are!!!! It is my prayer that your service multiply in 100 fold in Jesus Name!!!! Love you both! Pastor may your service also be blessed abundantly in Jesus Name!!! You are blessed❤❤❤
Wiyiiiii siwedishi iko❤❤❤❤❤❤❤
Geta iyesusi yibarikachuu❤❤🎉
Amen Amen 😭😭😭🙌🙌
Tebareku
blessing .where is she from ? is there a possibility that we can get
Tabrkue 🙏🤎🤎🤎
❤❤❤GOOD❤❤❤
Birukan nachu 🙌❤️🥰🥰🥰🥰🥰
እንዲህ ንገሪልኝ
Men ayent yetebarkshe swe neshe wyyy besemahm yet tedebkshe nw gen?
yeswsn mezmuroch tebeki nbre ?