Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መጋቢ ትዝታው የዚሕ ዘመን ሐዋርያ የወንጌል አርበኛ ።
ትዜ ወንድሜ የምወድህ አንተ ጋ ነው ጌታን የተቀበልኩት ዘመንህ በጌታ በኢሱስ ሰም የተባረከ ይሁን ብዙ ነብሳት ከሞት እያሰመለጥክ ነው ገና ብዙ ትሰራለህ የእግዚአብሄር ክንዱ ይደግፍሀል ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ እንዳልክዬ ተባረክ 🙏❤
ተባረክ ወንድማችን ትዜ እንዳልኬ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ለትዉልድ መዳን ትሆናላችሁ ክበሩልን
ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትዜ ዝማሬው ድንቅ ነው
እንዳልክየ ፓስተር ትዜን ስለቀረብክልን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ትዜ አንተ እኮ የዘመናችን ጳሎስ ነህ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ!!❤❤
አሜን
ተባረኩልን ተዜ
ትዜ ወንድማችን እንዳልኬ ተባረኩ
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድምህ ዮኒ የመከረህን እንዳትረሳ አስተዋይ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ተባረክ መዝሙር 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
Enanete yetebarekachu sewedachu
ትዝታው፡እባክሕን፡ተመለስ፡ግርማ፡ሞገስሕ፡ተገፏል፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ሲርቅሕስ፡አለማየት፡ነውውወደሚያዋጣችሑ፡ተመለሱ፡ይልቁንስ
😂
አንተ እስካሁን እዛ ነህ ብሉይ ኪዳን
ዱርዬዎች
መጋቢ ትዝታው የዚሕ ዘመን ሐዋርያ የወንጌል አርበኛ ።
ትዜ ወንድሜ የምወድህ አንተ ጋ ነው ጌታን የተቀበልኩት ዘመንህ በጌታ በኢሱስ ሰም የተባረከ ይሁን ብዙ ነብሳት ከሞት እያሰመለጥክ ነው ገና ብዙ ትሰራለህ የእግዚአብሄር ክንዱ ይደግፍሀል ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ እንዳልክዬ ተባረክ 🙏❤
ተባረክ ወንድማችን ትዜ እንዳልኬ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ለትዉልድ መዳን ትሆናላችሁ ክበሩልን
ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትዜ ዝማሬው ድንቅ ነው
እንዳልክየ ፓስተር ትዜን ስለቀረብክልን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ትዜ አንተ እኮ የዘመናችን ጳሎስ ነህ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ!!❤❤
አሜን
ተባረኩልን ተዜ
ትዜ ወንድማችን እንዳልኬ ተባረኩ
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድምህ ዮኒ የመከረህን እንዳትረሳ አስተዋይ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ተባረክ
መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
Enanete yetebarekachu sewedachu
ትዝታው፡እባክሕን፡ተመለስ፡ግርማ፡ሞገስሕ፡ተገፏል፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ሲርቅሕስ፡አለማየት፡ነውውወደሚያዋጣችሑ፡ተመለሱ፡ይልቁንስ
😂
አንተ እስካሁን እዛ ነህ ብሉይ ኪዳን
ዱርዬዎች