Ethiopian Music : Weyneshet Ayenew ወይንሸት አየነው (ወሎዬነው) New Ethiopian Music 2024(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 189

  • @899-r9n
    @899-r9n 4 місяці тому +27

    ወሎ በገራገረነት ብቻ አይደለም በጀግነነት ጥላቱን ይቀብራል የወሎ አማራ ብዙ ሥቃይ አሣልፎ ዛሬም በጅግነት አለ❤❤❤❤❤❤

    • @mtube5893
      @mtube5893 4 місяці тому +3

      ለዛም ነው ስቃያችን የበዛው ደግነቱን ሰለምናብዛ ሰው ሰው በመሆኑ አመነን ያሰጠጋነው ሰው ነው አጋም የሆነብን

  • @de4xi
    @de4xi 4 місяці тому +13

    ድል❤❤ለፋኖ አማራየ❤❤ አሁን ላይ ምጨፋርበት ስአት አደለም

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 4 місяці тому +3

    ❤❤የጎጀዋ ንግስት እናመሰግናለን እኛ ዎሎየዎች እንዎድሻለን

  • @Kindnessmedia-sm5lo
    @Kindnessmedia-sm5lo 4 місяці тому +6

    እጅግ ውብ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ወሎ ደሜ ነው

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 4 місяці тому +2

    My hero 💪💪💪 የኔ ጠንካራ ሴት እህትዎ ወሎየ ሀገሬ ናፈቀኝ ♥❤❤❤😘😘😘🤗🤗🤗

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 місяці тому +1

    የኔ አንደኛ ጠካራ ብርቱ ቃል ያጥረኛል😢😢😢😢 አባይ ትቪ ቀርበሽ አስለቅሰሽኛል ጠካሪት የኔ ውድ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedYusuf-n5e
    @MohamedYusuf-n5e 4 місяці тому +19

    አድናቂሽ ከጎንደር ❤ፍትህ ያጣችው አገሬ ጎንደር መከራዋ በዝቶል ፍትህ ድምፅ ለጎንደር😢

  • @BalalbowaTube
    @BalalbowaTube 4 місяці тому +8

    ወሎ ቤተ አምሃራ የፍቅር ሀገር

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 4 місяці тому +8

    ወሎዬ ወሎዬነው የሚለዉ አልተመችኝም ወሎ አማራነው❤❤❤

    • @መሌመሌ-ፈ5ፈ
      @መሌመሌ-ፈ5ፈ 4 місяці тому +1

      አገው ናት የሚከተላት ነፈዙ አማራ ነው

    • @አባ
      @አባ 4 місяці тому

      @@جمالج-و9د ተጃጃለችብንኮ 😂😂

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 4 місяці тому

      የዘረኝነት ሡሥ😂😂😂😂😂

    • @aledwake
      @aledwake 4 місяці тому

      ​@@መሌመሌ-ፈ5ፈAbet Dedebenet 😭🤮 Beka Beye Social Media Yalew Amhara negni bay afachihun Kemekefetachihu befit Menew Betastewulu? Benannte teshemaken moten Eko. Sentun Sew nw Ke Amhara matalat marerak Emutefelegu❓ Yechi Liji AWO Agew Nat Gin Amhara ENA Agew 1 Hizib nw Bela ye Amhara Mot mefenakel emiangebegebat Liji nech. Bahil Lebes Setastewawok yehulun Amhara eyeserachi nw..Wollo Tefenajayoch Arab Ager Deres Heda erdata yelebes yeza Meta Enitereda , ye Tewoledech Gojjam Selehone sele Mulu Gojjam enji ye Gojjam Amhara ye Gojjam Agew ( Awi) belam alkefafelech. AWO Zefenu Poletica bedenib selalegebat bedenib yetemarechim selalehonech Zefenu ke Woketu poletica gar ayhedem. Gin Hone Bela endaladeregechew enkuan telik Sewoch Ye 7amet Sew yeredawal. Maferiawoch Beka Ahun Agewun Degmo Le Amhara Telat Madereg nw yekerachihu. AWO Agew Shengo Koshasha Tsere Amhara mehonachew yetawokal. Tekekelegna ye Amhara Menegesit binor Mekeses woye Megedel yalebachew Sewoch nachew, Gin ye Agewun Hizib kezih gar mayayaz Dedeb Amharawoch Bicha nachihu

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 4 місяці тому

      ልጂቱ አገውናት የአገውሸጎናት ይች አህያ😂😂ማንይሰማታል

  • @Anshagim
    @Anshagim 4 місяці тому

    ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የኛ ድምቀቶችችችች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውቦችዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድ 🥰🥰🥰My ወሎሎሎሎሎሎ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 4 місяці тому +1

    ምርጥ ስራነው በርቱ💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍💪💪

  • @حنانمحمد-د1ث8ذ
    @حنانمحمد-د1ث8ذ 4 місяці тому +2

    Wow wow wow ❤❤❤

  • @BesuKasech
    @BesuKasech 4 місяці тому

    ዋዉ ደስ ይላል እህቴ በርቺልን

  • @Abelalaofficial
    @Abelalaofficial 4 місяці тому +2

    አንደኛ በርችልኝ እህት ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DejenieMEndale-us9ol
    @DejenieMEndale-us9ol 4 місяці тому

    ዋው ደስ የሚል ዜማ ደስ የሚል ድምፅ ነው ። በርችልን!

  • @FkruDesalegn
    @FkruDesalegn 2 місяці тому

    አሪፍ👍👍👍👍👍

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 3 місяці тому +2

    አማራ በይ ወሎ ጎጃም ጎድር ሸዋ አንድአማራ🎉🎉🎉

  • @ጠብቀው
    @ጠብቀው 4 місяці тому

    አቤት ድምጽሽ ሲያምር ውዴ በርቺ አሪፍ ስራነው❤❤❤

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv 4 місяці тому +5

    ወሎዋን ሁሌ መልካምነቱን ና ቁንጅናውን እያላችው አትለፍልፉብን 🤒 ስለ ጀግንነቱም ጨምሩበት😠💪❤

  • @danielelshalom2757
    @danielelshalom2757 4 місяці тому +5

    ለካ በጉልበት ዘፋኝ ይኮናል! ክብር ለተወዛዋዦቹ!

    • @Melkmariam
      @Melkmariam 4 місяці тому

      @@danielelshalom2757 እኔም ልዘፍን ነው

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 4 місяці тому +1

    የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @See-h1g
    @See-h1g 4 місяці тому

    Amen yagera lege

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 4 місяці тому

    ቆንጆ ሙዚቃ: የተወዛዋዦቹ እስክስታ አመታት እና ቁንጅናቸው በጣም ግሩም ነው!

  • @Walia_Tube1
    @Walia_Tube1 4 місяці тому +2

    ዋው አንደኛ

  • @MaherMaher-iw6yv
    @MaherMaher-iw6yv 4 місяці тому +1

    እኳን መጣሽልን ጠፍተሽብን ነበር ማሬዋ ምርጥ ስራነው

  • @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
    @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 4 місяці тому

    ዋው በርች ምርጥ ሥራ ነው❤❤❤

  • @ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ
    @ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ 4 місяці тому +1

    በርች ውድ

  • @amanmandefro5307
    @amanmandefro5307 4 місяці тому

    በርች የኔ እህት ቆንጆ ስራ ነው 🙏👍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 4 місяці тому

    ዋዉ በጣም የሚያምር ነዉ ወሎ ገራገሩ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛልኝ❤❤❤❤

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 4 місяці тому +1

    አቤት ድምፅ 👍👍👍👍🍹🍹🍹🍹🍹

  • @yyyjgayw
    @yyyjgayw 4 місяці тому

    ዋው ጀግና በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamawoke2274
    @biniyamawoke2274 4 місяці тому

    ወይኑዋ ወው ወው ብለናል
    በርታ በይልን አልበም እንጠብቃለን

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 4 місяці тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @WasKan-m5b
    @WasKan-m5b 4 місяці тому

    wow wow

  • @yalem1111
    @yalem1111 4 місяці тому

    ወይ ወይንሸት 👏😍😍👏👏👏

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 місяці тому

    Agerachin beteAmara zerachion AMARA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hnah4891
    @hnah4891 4 місяці тому +1

    ልክ እንደዚህ ዝፈኑ❤❤❤❤❤❤ የሌለ ነው

  • @ala9977
    @ala9977 4 місяці тому

    ጀግና እህቴ በርቺልን

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 4 місяці тому +2

    እህታችን እናመሰግን አለን አሁንም ዘፈን ብታቆሚሚም በሰራሸ ከፈ ያድርግሸ ደሜዋ

  • @mes725
    @mes725 4 місяці тому +1

    በርችይ ቆንጆ ስራ ነው ጀግናየ❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 4 місяці тому

    በርቺ❤❤

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 4 місяці тому +1

    ንግድሺላይበርች ድምፅ00000ነሺ ምናላባት መዝሙር ሞክሪ😊😊

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    በርች ተወዛዋዦች ሲያምሩ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 4 місяці тому

    ጀግኒት በርች💚💚💛💛❤💐💐👌

  • @Abreshad19
    @Abreshad19 4 місяці тому

    ወይንዬ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @BelachewGebreyes
    @BelachewGebreyes 4 місяці тому

    ጥሩ ስራ ነው ቨርች

  • @tube551
    @tube551 4 місяці тому

    ሸጋ ነው ጎጅትዋ❤❤ በርቺ

  • @EmuyeGeleta
    @EmuyeGeleta 4 місяці тому +1

    የኔ ጀግና እህት ❤❤❤

  • @saadaabudhabi7326
    @saadaabudhabi7326 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ከነ ውብ ድምፅሽ ስታምሪ ❤❤❤❤

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 4 місяці тому +3

    ወሎ ወሎ ከራገራገር ቆጆ ብቻ ሳይሆን አርበኛ ነው

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ወሎ❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 4 місяці тому

    በዚህ ድምፅሽ ብዘምሪበት አሪፍ ነው

  • @zehura
    @zehura 4 місяці тому

    አለባበስ ድምፅ አንደኛ❤

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 4 місяці тому

    መልካም ስራ ነው።

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 4 місяці тому

    ዋዉምርጥስራ❤❤❤❤❤❤

  • @01-le3cq
    @01-le3cq 4 місяці тому

    የሀረብ ሀገር ጀግና ነች እኮ ይች ቆንጆ ❤❤

  • @MekiyaWelloይ
    @MekiyaWelloይ 3 місяці тому

    የኔልዩእረቀጥይውድበጣምዪመቻል❤❤❤❤❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 4 місяці тому

    ❤ ወሎየ ❤

  • @feda7282
    @feda7282 4 місяці тому

    በርች እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤❤

  • @tedyyalewu197
    @tedyyalewu197 4 місяці тому +1

    እፍፍፍ ውብ በተለይ ተዋዛዋዦቹና ካሜራው

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 4 місяці тому

    ወሎየዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 місяці тому

    መልካም እድል ወይንሽት❤❤❤❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 4 місяці тому +4

    ወሎ ወሎ ቤት አማራ

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 4 місяці тому

    እረ ጉድ ነዉ ሸጋነዉ ሸጋዋ ❤

  • @lidya1927
    @lidya1927 4 місяці тому

    ማይ ወሎ ቤተ አማራ ♥️🦅✊🏻

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 4 місяці тому

    ወሎ ገራገሩ❤❤❤❤

  • @zehura
    @zehura 4 місяці тому

    ወለላዋ❤

  • @lina.m14
    @lina.m14 4 місяці тому +2

    በተቻለ ስለ ወሎ ስትዘፍኑ ገራገሩ ምናምን ባትሉ!!
    ገራገሩ ማለት በሌላው ማህበረሰብ ሞኝ እንደማለት ነው የሚተረጎመው!!

  • @Fatuma-qy3nb
    @Fatuma-qy3nb 4 місяці тому

    ወሎነት💛❤️💛🥰

  • @የኢቫ
    @የኢቫ 4 місяці тому

    አሪፍ ስራ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ ጀግኒት ሀሪፍ ነው በጣም

  • @Rabia-s4q
    @Rabia-s4q 4 місяці тому +1

    ወሎየወች 🎉🎉🎉🎉🎉የትናችሁ❤❤❤❤አስደሱታት

  • @Rabia-s4q
    @Rabia-s4q 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ማይወሎ

  • @biniyamawoke2274
    @biniyamawoke2274 4 місяці тому

    wow

  • @ባየሽሚዲያ
    @ባየሽሚዲያ 4 місяці тому

    የኔ ወሎ❤❤

  • @ባየሽሚዲያ
    @ባየሽሚዲያ 4 місяці тому

    ዋው ❤❤❤

  • @MaherMaher-iw6yv
    @MaherMaher-iw6yv 4 місяці тому

    የኔ ፍቅር

  • @Henok0
    @Henok0 4 місяці тому

    ያምራል

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 3 місяці тому

    🌻🌻🌻🙏🙏🙏🌻🌻🌻🙏🙏🌻🌻

  • @MemoWeldo
    @MemoWeldo 4 місяці тому

    Jegna sate❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalm-l7v
    @SalamSalm-l7v 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አባ
    @አባ 4 місяці тому +2

    ወሎየ ጀግና ነው😒 ምንም አይመሰጥ ድምፀሸ ግጥምሸ ሰለጀግንነቱ አሰተካክለሸ ሰሪ ደባሪ ነው አይነፍም

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ወሎ ቤተ አማራ❤❤❤

  • @nigatentertainment12
    @nigatentertainment12 4 місяці тому

    አንደኛ ጀግኒት

  • @መአዛ-ቀ8ቘ
    @መአዛ-ቀ8ቘ 4 місяці тому +1

    ወሎ ወሎነዉ የጋላ ቅምጥ እንደሆንሽ መገለጫሽ😂ወሎ አማራነዉ

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 4 місяці тому +3

    ቤተ አማራ የሚለው ስም እንዲጎላ እየተደረገ ባለበት ወቅት ወሎ ብሎ ርዕስ ይዞ መምጣት እና ቃሉን ደጋግሞ መጠቀም አልወደድኩልሽም

    • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ
      @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ 4 місяці тому

      ትክክክል አማራ መቸም አይሰማም አረ ዉይ

    • @መሌመሌ-ፈ5ፈ
      @መሌመሌ-ፈ5ፈ 4 місяці тому

      ከአገው ናት ሁልጊዜ የሚከፋፍል ሙዚቃ ነው የምታቀናብረው አማራን ነገደችበት ታወቀችበት አሁን አማራ ለማለት አትፈልግም እንኳን ሙዚቃ ልትሰራለት ጎጃሜ ጎንደሬ ወሎየ እያለች ትከፋፍላለች።

    • @TemerAil
      @TemerAil 4 місяці тому

      የምን አባሽ ቤተ አማረ ነው ጥንባታም ወሎ ወሎ ነው የማንም ግማታም አይደለም ስሙን ሚቀይረው ሸታታ

    • @TemerAil
      @TemerAil 4 місяці тому

      ​@@መሌመሌ-ፈ5ፈጎበዝ ነች ወሎዬ ነን ጎጃሜ ነን መቼም ማይጠፋ ስማችን

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 4 місяці тому

      ​@@TemerAilወሎ የመሬትስምነው አማራ ነን አንች ጥንብጋላ የአህያዘር

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 4 місяці тому

    በግድ ዘፋኝ ካልሆንኩ 😂😂😂😂እረ የጀመርሺዉን ሰራ ስሪ ድምፅ O

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 4 місяці тому

    ሀሪፍ ድር ነው ላይክ ሸር አረጉ አማራውያን❤❤❤❤❤❤

  • @ghssygdhdy4342
    @ghssygdhdy4342 4 місяці тому +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰💯💖💝💖💝

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 4 місяці тому +3

    እኔ በጣም የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ በዘፈንሽ አይደለም በስራሽ ወሎየ ገራገር እረ ወዳ ወይ ደና ዘፈን ዝፈኑ ወይ ተውት አሁን ማን ይሙት በዚህ ሰአት ገራገር የሚባል አለ አይሰለቻችሁም. ሁሌ አንድ አይነት ወሎ ቤተ አምሀራ ብዙ ታሪክ ማንነት ባህል ያለበት አገር ነው እንደ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ብትተውን ምክንያት ከእናተ መለፍለፍ የማህበረሰቡን ማንነት እያጠፍው እንጂ የጠቀማችሁን ነገር የለ እንደው ተውን😢😢😢

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 4 місяці тому

    merhaba ,, welcome musian weyneshet the music ,,, zaema ,, and your voice wonderful nice ,,, konjo zaema ,,,

  • @hayutube222
    @hayutube222 4 місяці тому

    ጠካራ ሴትነች

  • @Wudye-eg1sc
    @Wudye-eg1sc 4 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @KalKal-id5ie
    @KalKal-id5ie 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zoma663
    @zoma663 4 місяці тому

    ጉድ በል ጎንደር ዘፈን አሁን ይህ😢

  • @avigi.19
    @avigi.19 4 місяці тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YtayalAbebaw
    @YtayalAbebaw 4 місяці тому

    ወሎ አማራ ነው ሢሥ

  • @BkDelala
    @BkDelala 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @ሀና-ቨ9ፀ
    @ሀና-ቨ9ፀ 11 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤