ወንድሜ ተቆጣ ቤተሰብ አሰዳቢ ነሽ አለኝ 😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @kasech1152
    @kasech1152 3 місяці тому +28

    የሴት ልጅ ዕድል አንዴ አይጣመም 🥹የኔ ጀግና እመብርሀን ህወትሽን ታሳምርልሽ 😍

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 3 місяці тому +19

    አዮ ከነ ባለቤቶ በጣም ጥሩ ጥንዶች መልካም ስራ ለልጅ ልጅ ይሆናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 3 місяці тому +42

    የኔ እናት እሷ እኮ ሂወቴ ነው ትዳሬ ነው ክፉውንም ደጉንም 20አመት ሙሉ አሳልፈናል ብላ አምናው ነው ጉልበቷን የገፈገፈችለት ማርያምን በጣም ነው ምታሳዝነኝ እሱን ግን የስራውን ይስጠው

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 3 місяці тому +9

    አይዞሽ የኔ ናት እኔም አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ ሀቅሽን ያሰጥሽ😢😢😢😢

  • @ZenybaAliyou
    @ZenybaAliyou 3 місяці тому +19

    ወንድምሽ የሚልሽን ስሚ ቤተሰብ ከክፉ እንድትወድቂ አይፈልጉም ልጁ አስመሳይ ነው የሚመስለኝ

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 3 місяці тому +15

    የቤተስው ምክር አለመስማት ዋጋ ያስክፍላል😢😢😢

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 місяці тому +5

    ትክክል ነህ ማርያምን ግን ልጠይቅህ እስከዛሬ ግን እንዴት አላየዃትም ተመስገን አንድ ሰው ቤተሰብ ማግኛትሽ ውዴ እኔም እላለሁ አትታርቂ የሚሆን አይመስለም ከባድ ነው ይቅርብሽ ንብርትሽን ተካፍለሽ ብቻሽን ኑሩ ውዴ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

      እራሷ ናት አለው ቤተሠብ አያዋጣኝም ብላ የሄደችዉ❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 3 місяці тому +3

    አዩዬ የኔ ቆንጆ ቁምነገረኛ ነሽ ተባረኪ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 3 місяці тому +22

    በፈጣሪ አይዞሽ 😢😢የኔእህት 😢😢😢💔💔💔💔ለወደቀ እጨት መሳርያይበዘዋል አሉ ያለፈዉን እያስታወሱ ከሚያስለቅሱሽ ምናለ አሁን ያለሽበትን ቢያስተካክሉልሽ እህህህህህህ የኔስ እጣምንይሆን😢😢😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 місяці тому +1

      ትክክል😢😢😢😢😢በጣም ምነው ጥሩ ትዳር ቢነራት

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 3 місяці тому +2

    አይዞሽ ወይኔ የኔውዴ እንካን ተገናኛችሁ ተወዲምሽ ጋር አታልቅሽ የኔ ከርታታ

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 3 місяці тому +1

    ወይኑ ግን ትለያለሽ መልካምነትሽን ማውራት አልችልም ❤ ከልብ አከብርሻለው እደረቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @ታገስ-ዘ4ኈ
    @ታገስ-ዘ4ኈ 3 місяці тому +4

    ትክክል በወንድሟ አሳብ እስማማለው ንብረትሽ ተካፈይ

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 3 місяці тому +3

    እዩ ወይንሽት እወዳችሀለሁ እክብራችሀለሁ ግን ወይንሽት ባትመለስ ደስ ይልኛል ምክንያቱም ድብቅ የሆነ ነግር አለው በጣም ይቅርታ ለኔ የተስማኝን ነው ክዜህ በሀላ መጎዳት የለባትም አይዞ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥሻል በርች የኔ እህት

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 3 місяці тому +2

    አይዞሸአሕት , ,ከወደምሸ ,ከሁሉም ,ዘመዶቺሰ ,ተሰማሜ ,ባልተብየወም , ይፈራል , ወደምመከታነዉ❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 3 місяці тому +17

    ማነዉ እንደኔ ስደት ምርር ያለዉ

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 3 місяці тому +5

    Uuuuuffff wene ወድም ማላት የ አባት ምትክ ነው ሁሉም ላቦጎ ነው

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 3 місяці тому +4

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሌ ሳይሽ ውስጤን ትበይኛለሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 3 місяці тому +20

    ድሮም ቤተሰብሽን ያላከበ ረ አችንም አያከብርሽም

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 3 місяці тому

    አዩ ባዝ ዝማን እንዳንች አይነት ሰዉ ባማኖሩ እግዛብህርን አማሳጋንክህ የምር ይምቻርሻ መልካም ሰዉ ነሺ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 місяці тому

    አዩ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ለእዉነት የቆምሽ ሰዉ ከጎኗ ስለሆንሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤❤
    በጭራሽ አብረሽ አትኑሪ ከእስከዛሬዉ የበለጠ ነዉ ሚጎዳሽ ሰዉ በአንድ ስህተቱ ካልተማረ በድግግሞሽ ስህተት ጭራሽ ይብስበታል ለነፍስሽም ያረሰጋል እሱ ምንም አይማርም ንብረትሽን እንኳን ሙሉ በሙሉ ባትቀበይም እንኳን ተካፈይ ትሸጭዉና ከሱ አይን ዞር ብለሽ ትኖሪያለሽ ህይወት ይቀጥላል መልከኛ ነሽ ፈጣሪ በሌላ ወንድ ይክስሻል ለአንድ ራስሽ አታንሽም አትጨናነቂ የስደት እህቴ❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому

    ወይኔ ወድሟ ደስ ሲል ጊርማ መጎሱ ያሰላም ነገር ግን አደራ ከጓኗ ቁም እሺ 😘😘😘😘

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 3 місяці тому

    ወይና ምርጥ እህት አላህያቆይሽ ይህሁሉ ባቺነው ❤❤❤❤❤

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 3 місяці тому +1

    የኔ ዉዲዲ እህት አጀቴ ተስፍሰፍልሺ አታልቅሺ አላህ እባሺንን ያብስልሺ❤

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 3 місяці тому +6

    ወንድ ከሚበላ ወንድማችሁ ይብላው በችግር የሚቀርብ የማንም ሠገጤ ወንድ ከምታበሉ ምሥጋና የሌላቸው

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 3 місяці тому +5

    Wanuu homaa mitee hin darbaa godhee yeroodhaf malee😢😢😢

  • @AbebaAschalew
    @AbebaAschalew 3 місяці тому +1

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @LillyBirke
    @LillyBirke 3 місяці тому +1

    አህቴ አይዞሽ እሱ ታይው ቤትሽ ግቢ ወደ ራስሸ ስም አዙሬሽ ምን ያደርግልሻል ትደሪሽ ይሻልሻል ያዘነልሽ አይመስልም ወንድምሽ አትጨነቅ ለሰው ለፈጣረሸ ብቻ ለብሽን ስጪ❤❤❤❤

    • @Beredukko
      @Beredukko 3 місяці тому

      ወድማ፡ለሳብሎአደል፡ልጁዲጋይነገርነው፡የማይመከር፡ጉቶ

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አድ ያርጋችሁ❤❤ የኔ እናት

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 місяці тому +2

    ምን ኣይነት ወንድም ነው የሚያናድዳት መቼ ኣጣች የሚያፅናናት ነው እንጂ የምትፈልገው ኣይዟሽ እግዚኣብሄርሽን ለምነሽ ልቦናሽ እንደፈቀደው ኣርጊ የተባረከች ጋደኛ ስላለችሽ ከሱዋ ጋር ተማከሪ ኣይዞሽ በርቺ

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 3 місяці тому

      እውነት ነው የሴት ልጅ ፈተና ወይ ከትዳሯ አልሆነች ወይ ከቤተሠቧ ወይ ከገንዘቧ የኛ ነገር አላህ ይሁነን ብቻ😢😢😢😢

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 3 місяці тому +2

    አይዞሺ እህቴ ሁሉም ለበጎነው❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 місяці тому +1

    Atgebe bewnte atgebe atgeb yhe lanche ayheneme ❤❤bega emnite b Orthodoxs eso zmwye new bewnte ykerbesh teyew eshe yne konjo ❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 3 місяці тому +1

    OMG I so happy for you. My sister is strong ❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 місяці тому

    የአኔ እህት እንካን ከወንድምሸ ታረቅሸ አይዞሸ እመብርሃን ላንች ትሰጥሻለሸ 🙏🙏🙏በፀሎት እናሰብሻለን ሁሌም

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому +1

    እህትወይንየ አብሽሪ የኔውድ❤❤🎉🎉

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 3 місяці тому +5

    እኛ ሴቶች ቀልብ የለነምና ላለፈ ነገር መፀፀት አቁመሽ ከቤተሰብሽ አድ ሁኚ እሱም መራቅሽን አይቶ ነው የቀለደብሽ

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 3 місяці тому +1

    አይዞሽ ወይኗ እግዚአብሔር ያዉቃል
    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነዉ ለመለያየትም አብሮ ለመኖርም በኛ ትግል አንድም ነገር አንቀይርም

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 2 місяці тому

    እችውጋርአለቀሥኮን የኔናትአይዞሺ

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 2 місяці тому

    የኔውድአይዞሺ😢😢😢😢ግንሌሎቹ ተማሩ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 3 місяці тому +4

    Ewnet new ❤❤❤❤❤❤

  • @Bemnet598
    @Bemnet598 3 місяці тому

    አትመለስ። እግዚአብሔር የተሻለ። ህይወት አለው እይዞኝ ❤❤❤❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому

    እንደው የመዳም ቅመሞች ከገንዘብ ይልቅ ግዜችንን እንጠቀምበት በሰው ሀገር ልጅነታችሁን አጨርሱ ቢያንስ አንድ ልጅ ውለዱ አያችሁ ይቺልጅ እድሜዋን በስዴት ጨርሳለች የወጣትነት ግዜዋን😢😢😢😢

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 місяці тому

    እግዚሐቤር መላውን ይስጥሽ አትበሳጪ ሁሉም ያልፋል መድሐኒያለም የመጨረሻውን መፍትዬ ይስጥሽ
    ወንድምሽ ደግሞ ምን አለ ቢታገስ ተቆጥቶ መሄዱ ልክ አይደለም

  • @hanag8198
    @hanag8198 2 місяці тому

    እንዳትገቢ በእውነት ሰውየው መጀመርያ እራሱን ይለውጥ ኖርማል አይመስልም

  • @hajar3573
    @hajar3573 3 місяці тому +3

    አይይይይይ እፍፍፍፍፍ እባየ መጣ😢😢😢😢😢😢 ምንም ቢሆን ወድም ነው

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 3 місяці тому +9

    አንጀቴን ነው የበላችሁት ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢ቤተስብ እኛ መክረንሻል ይላሉ ትዳርሽ ጥሩ ካልሆነ አዝናለው😢😢😢😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 місяці тому

      ይህን ብየነዉ ወንድ አትከተሉ የምላችሁ ወንድቢሄድ ወንድ ይመጣል ቤተሠብ አክባሪ ሁኑ እህቶቼ አደራራራራ

    • @سليمانالعلي-ه1ن
      @سليمانالعلي-ه1ن 3 місяці тому

      በጣም😢😢😭

  • @خالدحرز-و6ذ
    @خالدحرز-و6ذ 3 місяці тому +5

    አተትዳርሕ አጥብቀሕ ይዘሕ የሥን ሒወ አአይናርም የራሡን ይላወቀ ለጥቅም ነው የወዳት ከትዳር አይበልጥም

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому

    አዩግን ምርጥ እህትነሽ ከጓደኛ በላይነሽ ውለታሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @halema1887
    @halema1887 3 місяці тому

    እግዛብሔር መፍትሔ ይሥጥሽ የልፋት የሥደት አምላክ

  • @AmynEna-vv3fg
    @AmynEna-vv3fg 3 місяці тому +8

    ባል ያዋጣል ተብሎ ቤተሰብን ማስቀም ምን ያክል እደሆነ ስሜቱ ካንቺ አየሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

    ጥፋቱን እልም አድርጋ ያጠፋችሁ ራሷ ወይንሸት ናት ወንድም መከታ ነው ወንድም እያላት ከአንድም ሁለት ግዜ የበደላትን ባል ብላ ለሶስተኛ ግዜ መታለሏ በዛ ላይ ልጅ ወልደው ቢሆን እሽ ለልጄ ብላ ትጎዳ ገና ሳትወልድለት እዲህ መሆን ምን ይሉታል ደሞ ህይወት ይቀጥላል ድጋሚ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ ዋናው ጤና ነው አይዞሽ ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት አለብሽ

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 3 місяці тому

    ወይኗ በርች ላንች ያለው የትም አይሄድም ቤተስቦችሽ ወንድምሽ የሚልሽን ስሚ ይሄ ስውየ ለሂወትሽ ያስጋሻል የሆነገር ቢያረግሽስ ገንዘብ ይተካል

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 3 місяці тому

    ወንድም ማለት መከታ ነው ወይንሸት ወንድምሽ የሚልሽን አድምጪ ቤተሰብ አታሳዝኚ በቤተሰብ ፍቃድ ያልሆነ ነገር መጨረሻው አያምርም ሰውዮሽ አይሆንሽም ልፋትሽን ይስጥሽ

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 3 місяці тому

    እኔ ባትገባ እመርጣለሁ ምክንያቱም ሰዉ በረከሰበት ዘመን በተኛችበት ቢገላትስ እኔ ባትገባ ባይ ነኝ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому

    yene enat ayzoshe ema❤❤❤😢😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 місяці тому

    የልጅቷን ሥቃይ ማንም አልተረዳት ወይኑ ፈጣሪ አለሽ እደራሤ ሀሳብ ገንዘብሽን በስሥምሽ አድርገሽ ሥቃይሽን ሁሉ የሚያየው ፈጣሪ እሡን ያሥተካክልልሻል ትዳርሽን አታፍርሽ ይሄንንን ሁሉ ሥቃይ ይዘሽ ብትለያይም ደሥተኛ አትሆኝም ሥንት አመት ሙሉ በሥደት የለፋሽው በትዳሬ ደሥተኛ እሆናለሁ ብለሽ ነው ቤትሽንም አትሽጭ ገንዘብ ተካፍለሽ ብትለያይ ሂይወት ይከብድሻል ገንዘብሽንም ነጣቂሽ ብዙ ነው መጨረሻ ያለፈው አለፈ እሡም እርቀሽ ሥላለሽ ሠይጣን ያሣሥታል ህመምሽን ጥንቃቄ ይሆንሻል ሴት ልጅ ብለሀተኛ ነች ተምረሽበት ጠንካራ ሁነሽ ትዳርሽን ኑሪ ፈጣሪሽን ተገደፊ ተጠቅቀሽ ሂይወትን ሁሪ 🥺🥺🥺❤❤❤ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 3 місяці тому +1

    በፍፁም እውነት አይመስልም እኮ

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 3 місяці тому +2

    እህት እንዳትገቢ ምክንያቱም ይሔሰውየ አረመኔ ነው እንደምንም ብለሽ ገንዘብሽን ተቀበይ

  • @حوا-ق8ش
    @حوا-ق8ش 3 місяці тому

    ትክክል እሱጋ አትታረቄ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😍

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 3 місяці тому +5

    .እዳገቢ ሰውየው አቺን አደለም የፈለገው ገዘብሽን ነው

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 місяці тому +1

      አወ ልትከፍልበት ልቶሥድበት ሥለሆነ
      ነዉ እደዚህዐዙጥ ዙጥ የሚለዉ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 3 місяці тому +1

    😢OMG, it's ok can you play made a mistake😢😢😢😢😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +1

    እህቴ እራስሺን ታብቂ ምክናቱም ዬ ሳው ሀገር ሆናሽ አልቀበረሽ ሳውዬ ነጌ ታማልሶ ያከብረኛል ማለቴ ዛብት ነው ዋንድምስህን ስም እንዳይ ቆቺሽ 😭😭😭😭አስባሽል ዬ አርብ ገርድ ብሎ ስሳዳብ አንቺን ብቻ አዴላም ሁላቺንም ነው የሰደባው እንን ባላገም ታማልሳሽ እንዳት እጅ ሚን ዋስትና አሌሽ????? ባጠኛሺባት ቦታ ላይ አርዶሽ ብሐዲስ ዬ ሳው ሀገሬ ታቃጥላሽ ዌዳ ቤትሽ ስቴጅ ባደስታ ነቤራ የምቃባልሽ ጭራሽ ስልክ ማንሣት ሚስት ቤት አስቀምጦ 😭😭😭😭ሃዩ ባ እግዚአብሔር እች ልጅ ዳግም እዛ ቤት ታማልሳ እንዳት ጌባ ታጋዛት ላትንሽ ጊዜ 🤲🙏🥰

  • @hiath
    @hiath 3 місяці тому +3

    እዮ በመድሀኒያለም ወንድን ልጅ አትመኝ በናትሽ ነይ ግቢ እቤትሽ የሚለው የልቡን ሊሰራ ይሆናል እንጅ ተመልሶ ትክክለኛ ትዳር ሊመሰርት አደለም ልጅቱ እራሷን ትጠብቅ እንዳይገድላት ደግሞ አመኝኝ ላንችም ፀፀት እንዳይሆንሽ ልጅቱ ባትሄድ ይመረጣል

    • @Asmiratu
      @Asmiratu 3 місяці тому

      በትክክል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 місяці тому +3

    ቤተሰቦችሽን ሰሚ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 3 місяці тому

    እዳትገቢ የኔ ማር ወይኒ

  • @Rakb553
    @Rakb553 3 місяці тому

    አዩዩዩዬ እኔ ምንም ደስ አላለኝም ምክንያቱም ባል ተብዬው ጨካኝ አረመኔ ነው ባለፈው እንዴት እይዳደረጋች አይተሽ የለ የክስ መጥሪያ ልትሰጡት ሄዳችሁ እናም ምኑም አይታመንመለ ድንገት ይልቅ እንዳያጠፋት መጠንቀቅ ነው እኔ ቅፍፍ ነው የለረቸተ

  • @klm9872
    @klm9872 3 місяці тому

    Ayzoshe❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterkumsabelemo2036
    @asterkumsabelemo2036 3 місяці тому

    አይዞሽ እማ ❤❤🙏🙏

  • @seble4004
    @seble4004 3 місяці тому

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የሚያስታርቁ ብፁሐን ናቸው ደግሞም ስንት አመት ለመኖር ነው መቶ አመት ለማትኖሩት እንዲህ መጨካከን ጥሩ አይደለም

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 3 місяці тому +2

    ወይኗ እባክሽ እዳገቢ ይገልሻል ባልሽበተኛሽበት አፍኖ ይገልሻል አደራ እዳትታረቂ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 3 місяці тому +1

    ወይኔ ጉዴ እና ወድም ከሆንክ ለምን እሶን ክማሰልቅስ አብርሃት አይዞሻ አለሁለሽ ብተላት እሡም ሊፍራ የይችል ነበር አሁን የአንት ተቀጥሮ መህድ ምንድነው ጥቅሞ የገርማል ፍጣሪ የሆንሽ እህቴ 😢😢😢

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 3 місяці тому

      ሢጀመር በዚህ ግዜ ለራሥሽ ያለሽው እራሥሽ ብቻ ነሽ እሷን ህመም የሚረዳት የለም 😢

  • @SinboneSinbone
    @SinboneSinbone 3 місяці тому +3

    Abshir. Hunduu hindarbaa. Namitii citoo Sanaa waqnii adagaa itaa faraduu

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 3 місяці тому +3

    Bineesii bineesuumaa of egaadhu

  • @hxjfbshhs8975
    @hxjfbshhs8975 3 місяці тому +11

    እረ ሰው የለም ቤተሰብ የላትም ስትሉ አልነበርዴ?

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому

    ወይ ተመለሺ ብትመልሺ መጫወቻ ነው የሚያደርግሽ

  • @gfg4073
    @gfg4073 3 місяці тому +3

    😢😢😢😢😢እኔን እህቴ 😢😢😢

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdesMekdes-mz4wg
    @MekdesMekdes-mz4wg 3 місяці тому

    💔💔💔abet ye set lij makera😢😢

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 3 місяці тому

    እኔ አጀቴን በላችኝ ጌታን ብቸኝነት ገባድ ነው

  • @BirtukanGirma-t4f
    @BirtukanGirma-t4f 3 місяці тому

    አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 3 місяці тому

    ቤተሰብ አለመስማት እናትን ማሳዘን ዋጋ ያስከፍላል

  • @HanaTmtamr
    @HanaTmtamr 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 3 місяці тому +1

    ወንሽት ምንም ቤሆንም ወንድምሽን ተቀበይ ክቤተስብ ውጭ አትውጭ እሱ እንድሆን አይሆንሽም ከአንዴም ሁለቴ በድሎሻል በገቤም ንብረትሽን ተካፍሎ ለመውጣት ነው ወንድምሽን ተቀብለሽ እሱን ተክተይ

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 3 місяці тому

    ayizosh ehetchin weniyeee hulem le bagoo new😢😢😢

  • @burhaneburhane6999
    @burhaneburhane6999 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yordanoes
    @yordanoes 3 місяці тому

    ይህ ስውየ መልሳ ብትገባ ይገላታል የምሬን ነው እመኑኝ ንብርቷን ፈልጎነው

  • @eleni5468
    @eleni5468 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በህይወትሽ እርሱ ጣልቃ ይገባ አረብ ሀገርን እግሩ የረገጠ ብቻ ነው የሚያውቁው ምን ያህል እሳት እንደሆን ግን አንቺ ከባልሽ ብትታረቂም ጥሩ ነው ግን ባለቤትሽ ግን ምን ያህል አስተማማኝ ነው ድጋሚ አንቺ ላይ ችግር ብፈጥርስ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 3 місяці тому

      ባል የወንድ አልጫ ነው መቼም ከእንግዲህ ለሱ ባል አይሆንላትም እውነት

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 3 місяці тому +2

    ወድምመከታነውመታረቃቹውደሰይላል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому

    ቤተሰብ የሚለውን ብትሰሚ እዚህ አትደርሽም ብቸኝነትሽን አይቶነው የሚጫወትብሽ

  • @Saraa-y3n
    @Saraa-y3n 3 місяці тому

    Uuuuufii ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😭

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 3 місяці тому

    ከቤተስብ ፍቃድ ውጭ እቱኝ ቤተስብ እዳለሽ ሁኝ። እህቴ ቤተስብ ተይካለሽ ሚያቀው ነገር አለ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 3 місяці тому

    Awo kebeta sebi yableta yalami 😢❤❤❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 місяці тому

    ወድምሸ የሚልሸን ሰም ማን እዴ እናተ ልጅ ባዳ ባዳ ነዉ ወድም መከታ ነዉ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MuluTuri-p6f
    @MuluTuri-p6f 3 місяці тому

    😢😢❤❤

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 3 місяці тому +1

    እረ አንዳገቢ ልገልሽ ነውጨወሬኛ ዝብዬጠአርፈሽ ተቀመጭ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 місяці тому

    Ewnte new aow eso aweto new ymtelate❤❤❤❤

  • @Dsa543-m2v
    @Dsa543-m2v 3 місяці тому

    😮7😭😭😭😭😭

  • @lellimamo5206
    @lellimamo5206 3 місяці тому

    ወንድሚሽ የሚልሽ ስሚ አትገቢ

  • @saraabu8502
    @saraabu8502 Місяць тому

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭