እጣ ፈንታ ክፍል 28 | Eta Fenta epsiode 28

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

КОМЕНТАРІ • 636

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 2 місяці тому +231

    ይሄ ፊልም በጣም ልዩ ነው ማነው የተመቸው ❤❤❤😢😅😅

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 місяці тому +4

      እኔም በጣም ተመችቶኝ ነበር ግን አጭር ነው😮😮😢

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 2 місяці тому

      እኔማሶስተኛእያየውትነውምንይሻላልአይጣልነውአሉ😢

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +2

      እኔ እብደታቸውንሰወድላቸው😂😂😂

    • @HfHc-m7p
      @HfHc-m7p 2 місяці тому

      እኔም ተመቺቶኛል

    • @ChuchuAsfaw
      @ChuchuAsfaw 2 місяці тому

      Ene

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 2 місяці тому +555

    ውድ ያገሬ ልጆች እባካችሁ በየ ሀይማኖታችሁ ፀሎት አድርጉልኝ እናቴ ቀዶ ጥገና ገብታለች ጭንቀት ሊገለኝ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ShitayeData
      @ShitayeData 2 місяці тому +4

      አዞሺ

    • @Lul-b3o
      @Lul-b3o 2 місяці тому +9

      Dngl maryam tmarlsh🙏

    • @HggggHvgvggg
      @HggggHvgvggg 2 місяці тому +3

      አይዞሽማሬ፣ዱአነውማድረግመጨነቅአስፈላጊአደለምእሽእማ

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 2 місяці тому +3

      አላህ ያሽርልሽ😢😢

    • @HappyAstrolabe-bk2ev
      @HappyAstrolabe-bk2ev 2 місяці тому

      ኣዞሽ ውዴ❤😢

  • @KdstMtke
    @KdstMtke 2 місяці тому +140

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @mimmifefeleke3397
    @mimmifefeleke3397 2 місяці тому +52

    ዕጣ ፋንታ ከምሉት ዬእብዳች መንደሪ( ሠፈር )በሉት በታለይ ቤልማ ና ሰይምን ለመንኛዉም ተመቹን❤❤❤❤❤❤

  • @birtukannguse5206
    @birtukannguse5206 2 місяці тому +45

    ወይኔ አዳ እና አክስቷ ያስሚን የለየላቸው እብዶች ናቸው 😂

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 2 місяці тому +44

    ቅዳሜ እና እሁድ ቃላችሁን አክብሩ የቃና መርዎች❤❤😅😅

  • @ኤድን
    @ኤድን 2 місяці тому +18

    እጣ ፊንታ ሲለቀቅ እንድኔ በጣም ደሰ የሚልው ሰው አለ😂😂😂 ቀጣይ ደሞ 29❤❤❤

  • @አለምየልብካውያ
    @አለምየልብካውያ 2 місяці тому +56

    የቦራአባትየሚመቻችሁብቻ❤

  • @amenaaa5676
    @amenaaa5676 2 місяці тому +58

    ማነው እንደኔ ሰራው ጨርሶ ወደ መኝታው ክላሰ ገብቶ የሚያየው የሄን ፊልም ሌሎችን ሰራየ እየሰራሁ ነው የምሰማው 😂😂

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому

      እኔ😂😂

    • @Mohaaed
      @Mohaaed 2 місяці тому

      እኔ

    • @Tsyion
      @Tsyion 2 місяці тому

      እኔ አለሁልሽ😂😂😂

    • @فاطمه-خ4م7ع
      @فاطمه-خ4م7ع 2 місяці тому

      Enem alew wude

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 2 місяці тому

      እኔ ሴትዬዬ እንኳን ባኖር ስራዬንጨርሾ እክላሴ ስገባ 😂😂😂ጠዋትግን እንቅልፍ አታሺው😌😌😌😌

  • @selam518
    @selam518 2 місяці тому +52

    ❤❤❤አዳ እና ቦራ ተጋብተዉ ማየት ናፈቀኝ❤❤

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 2 місяці тому +71

    ስወዳቹ ቅመሞችዬ አሞኛል ይማርሽ በሉኝ።እኔም በልቤ አሜን እላለሁ ይሆንልኛል።

  • @FhcggVhvhg
    @FhcggVhvhg 2 місяці тому +31

    ሰላም የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያገራችንን ሰላም ይመልስለን ጉሉ አሚን🤲

  • @hanan858
    @hanan858 2 місяці тому +45

    ብቸኝነት ተሰምቷችሁ ያውቃል የእውነት በጣም ከብዶኛል ምንም ጓደኛ የለኝ ቃና ብቻ 😖😤ብዙ ወዳጅ ያላችሁ ታድላችሁ😊

    • @GalaxyA14-t7q
      @GalaxyA14-t7q 2 місяці тому +1

      ነይ እኔ ልሁንሺ ወላሂ

    • @mēribŕĥäńě-o2x
      @mēribŕĥäńě-o2x 2 місяці тому +1

      ነይ እኔም ማንም የለኝም ውዴ ጓደኛየ ላርግሽ በብቸኝነት ልሞት ነው እንዳንቺ እናቴንን🥺

    • @Tigchannel-h3l
      @Tigchannel-h3l 2 місяці тому

      እደዛ ከሆነ መገኛችሁን አስቀምጡ❤

    • @Tayiba-oq4cx
      @Tayiba-oq4cx 2 місяці тому

      አይዞሽ ነይልኝ እህቴ ❤

    • @Hrhg-l8p
      @Hrhg-l8p 2 місяці тому

      እኔም ወንድሜ ከቤተ ጀምሮ ብቸኝነት ይማኛል ግን ተመስገን እህቶች አሉኝ ቤተሰቦቸ ድምቀቶቸ ግን አብሬ በስደት ብዙ አመታት የኖርኩት ከሱ ጋራ ስለሆነ ብቸኝነት ይሰማኛል

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 2 місяці тому +8

    በብዙ መናቆር ውስጥ ጥልቅ ክብር መዋደድ ሲያስቀኑ❤

  • @Bahar-i3e
    @Bahar-i3e 2 місяці тому +22

    ማነዉ የዝህ ፊልምፍቅር የይቱፕዘበኛየሆነ እደኔ 👍 እኔ ማታማታ ፈታ የሚያረጉኝእነሱናቸዉ ድካሜንያስረሱኛል ጥሪየለ እክላሴ ፈደስብየ 🤣🙈😘

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 місяці тому +37

    የፈረደበት ቀለበት አዲየ ከቱክቸ እጂ አዲየ በጣውላው ስር ይሽከረከራን 😂😂😂 መቸነው እውነቱ እሚታወቀው አቶ ቦራ ልብ ዲካም ነው እሚይዘው😅😅😅😅

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 місяці тому +23

    የአዳና የቦራ አድናቂዎች የት አላችሁ 👉👉👍👍👍

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر

    የአዳ መኪና አሻንጉሊት የምመስለኝ ነገር😅😅

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 2 місяці тому +6

    ወይኔ ኤቭረንና የአዳ ያስሚን በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂እንዴት እንዴት ነው የሚያረጋቸው🤭🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 2 місяці тому +6

    የአዳ ቤተሠቦች ሥወዳቸዉ ዘና ያረጉኛል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @DeraraMesele-k2h
    @DeraraMesele-k2h 2 місяці тому +5

    በርቱ እየተከታተልኳችሁ ነው ቅጣት ድራማ ላይ የድምፅ መቆራረጥ የጥራት መጓደል አንዳንድ ክፍሎች ላይ ለመታዘብ ሞክሪያለሁ። ለሳምንት ዘግይቶ የአራት ቀኑን ክፍሎች ማለትም ከክፍል 120 እስከ 123 በአንዴ ነው የተለቀቀው በተረፈ አዲሱ ድራማ ዕጣ ፈንታ በጣም ቆንጆ ድራማ ነው ቀጥሉበት እወዳችኋለሁ ❤ ደህና እደሩ ለነገው መልካም ሰንበት።

  • @Hanan-xw6zu
    @Hanan-xw6zu 2 місяці тому +22

    ከአዳ ፍቅር ይዞኛል ❤❤❤❤ሥወዳት

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 2 місяці тому +22

    እደኔ እጣፈታ ሱስ የሆኀበት ሰወ አለ

  • @WeWe-tg5qo
    @WeWe-tg5qo 2 місяці тому +12

    እጣ ፈታን በጉጉት እኮነዉ እምጠብቀዉ ❤

  • @AXUM13
    @AXUM13 2 місяці тому +13

    ዋው ቃናዎች ዛሬ ቀዳሜ ነው ረስታቹት ነው 😂😂😂እንወዳቸለን❤

  • @user-pe2wv
    @user-pe2wv 2 місяці тому +5

    ዎይ አና አዳ አክስቶቺ bexami ያሰቃልዉ በዛ ላይ ቡራ እናት 😂😂😂😂😢😢😢😢♥️♥️♥️♥️

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 2 місяці тому +8

    እኔ እኮ ሽማግሌው ስወደው😂😂😂😂

  • @herh-jq4cr
    @herh-jq4cr 2 місяці тому +28

    ተስፋቁርጦ ልቤ ፍቅር የለም ሢል ከርሞ ዛሬ አችን አገኘ ቃሌ ታሞ ታሞ የሚለው ሚዚቃ ይገባዋል አቶ ቦራ

  • @merichogalwukro
    @merichogalwukro 2 місяці тому +20

    TDF❤ ❤yemtwedu like 😊🎉🎉🎉❤❤❤

    • @used-b9v
      @used-b9v 2 місяці тому

      😜😜😜😜😜

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx 2 місяці тому +1

      😍😍😍😍😍👆💊💉💋💋💋💋💋

    • @OnePerson-z4y
      @OnePerson-z4y 2 місяці тому

      Korkoro

    • @ZuzubintTesfaye
      @ZuzubintTesfaye 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂​@@OnePerson-z4y

    • @merichogalwukro
      @merichogalwukro 2 місяці тому

      @@OnePerson-z4y ምን ድነው የሚለው

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 2 місяці тому +5

    ወይኔ ቦር ፍቅር አውሮት 3ሚሊየን ብር አስመለጣት መቃጠል ቦራ እዛ እሰው ጋር እንዳትሆን ነው ይሄ ሁሉ

  • @HayatMohammed-wx7wg
    @HayatMohammed-wx7wg 2 місяці тому +14

    kaçak gelinler ይሄንን ተርጉሙልን ከጣፋንታ የባሰ አስቂኝ ነው ወላሂ😂😂

    • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
      @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 2 місяці тому

      ወላሒ በጣም 😂😂😂❤❤❤❤

    • @ልኑርተደብቄ-ቨ1ሰ
      @ልኑርተደብቄ-ቨ1ሰ 2 місяці тому

      ቆንጆ ነው ሶስት እብዶች ❤😅😅😮

    • @Fፊነኝየጃማዋ
      @Fፊነኝየጃማዋ 2 місяці тому

      እኔ ባረበኛ እያየሁት ነዉ😂😂

    • @tekyatube7952
      @tekyatube7952 2 місяці тому

      ምን ላይ?

    • @HayatMohammed-wx7wg
      @HayatMohammed-wx7wg 2 місяці тому

      @@tekyatube7952 በአረበኛም አለ በቱርከኛም አለ የኛወች የሚደብር ነው ሁሌ የሚተረጉሙት መተርጎሚያውን ባወኩት ና ለራሴ የተረጎምኩ ባየሁ

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 2 місяці тому +7

    ኡፍፍፍፍ ገዳይ የሆነ ፊልም ነው ማነው እንዴኔ የተመቸው

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 2 місяці тому +4

    ስሙ ሰውች ማነው እንደኔ soz ን ፊልም ያየ😢❤ አቤት ህልሜ ወታደር መሆን ነው ቦራ😢ግን እዛላይ ትንሽ ነው።😢ሲያሳዝን 😢❤ አቤት ቱርኮች ከልባቸው😮 የተውናሉ ❤

    • @ميري-ت5ر
      @ميري-ت5ر 2 місяці тому

      ኣዎ እኔ Soz በጣም ነው የምወደው ከስምት ኣመት በፊት ነበረ ፊልሙ Soz ማለት ደሞ ቃል ማለት ነው ትርጉም በጣም ነው የምወዳቸዉ እነሱን ከሁለት ዓመት በፊት ኣይቸዉ ነበር 🇹🇷🥰🥀🥰

  • @hihhgvhhjjjh
    @hihhgvhhjjjh 2 місяці тому +10

    እባከችው ውድ የሀገሬ ልጆች ጸልዩልኝ የመጀመርያ ልጆን ልወልድ 2 ወር ነእ የቃረኝ

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 2 місяці тому +4

    እነዚህ ወይ ፍቅር አይጀምሩ ወይ አይለያዩ ተመሳሳይ ፀባይ 😅😅😅ኧረ 1kአስገቡኝ ስወዳቹ ❤❤❤

  • @aar4858
    @aar4858 2 місяці тому +9

    ቦራኮ ለአዳ አዝኖ አደለም ቀቶነው ወይ አቶ ቦራ😂😂😂

  • @ShitayeData
    @ShitayeData 2 місяці тому +15

    ቦራ ብቻ ነበረ የለበደዉ እሱንም አሳበዳቹ😂😂

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 2 місяці тому +4

    ይች እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሃሳባቹሁ ያሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 2 місяці тому +6

    ቱቸ ሰታወራ አክቷ ያሰቀኛል😂😂😂😂

  • @FoziyaEndris-lx5hc
    @FoziyaEndris-lx5hc 2 місяці тому +5

    ወይኔ አዳ ለጠረቤዛ መቃዠት ጀመረች😂😂😂😂😂😂😂 አይ

  • @Hanan-xw6zu
    @Hanan-xw6zu 2 місяці тому +10

    በሳቅ ጨረሱኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 2 місяці тому +15

    ውድ የማዳም ቅመሞች እድሁም ዳያስቦራ አሳድጉኝ እባካችሁ እባካችሁ 😢

  • @AmeenaTaspay
    @AmeenaTaspay 2 місяці тому +4

    አቶ ቦራ ተንገበገብክኮ በቅናት 🤔🤔 ዛሬስ ከስቷል በቅናት የሚያብድበት😂😂😂😂😂😂ያስሚን አንች መጅኑን በሳቅ😂😂😂😂

  • @mēribŕĥäńě-o2x
    @mēribŕĥäńě-o2x 2 місяці тому +10

    ቦራ በፍቅር ኣብዶዋል የኔ ሚስኪን😂

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 місяці тому +7

    አትዘኑ በብዙም አመስግኑ እሽ ውዶች ❤

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 2 місяці тому +9

    አዳ &ቦራ እምትዎዱት 😂

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 2 місяці тому +54

    እኔን በመቀላቀል በየቀኑ አሲቂኝ ቪዲዩች ትመለከታላቹ ተቀላቀሉ 🙏🙏🙏

    • @Asty-xw2lf
      @Asty-xw2lf 2 місяці тому +1

      እኔምእንዳቺውነኚ

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 2 місяці тому

      አቺ በሄሸበት ሁሉ አዲስ ጀመሪ ነኝትየለሸ ኦኦ😅😅😅

    • @Asty-xw2lf
      @Asty-xw2lf 2 місяці тому

      ማለት

    • @ThhhD6yh
      @ThhhD6yh 2 місяці тому +1

      እኔም ጀማሪ ነኝ

    • @Samsontube1
      @Samsontube1 2 місяці тому

      ​@@ThhhD6yh ደምሪሽ አለው ደምሪኝ ❤

  • @SaraAhmed-mr5ru
    @SaraAhmed-mr5ru 2 місяці тому +10

    ተመሰገን ቀዱሚ እና እሁድ እየትለቀቀ ነው ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SenaMilo
      @SenaMilo 2 місяці тому

      👍👍👍👍

  • @SsEr-y3m
    @SsEr-y3m 2 місяці тому +3

    አዳ እና ቦራ ስወዳቹ የኔ ዎች❤🥰🥰

  • @ZainabEthiopia-jw9hz
    @ZainabEthiopia-jw9hz 2 місяці тому +8

    ያጨኮመንትመኮመትአሎድምነበርምክንያቱምሁሌብዙሠውይቀድመኛልዛሬደናነኝመሠለኝ

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje 2 місяці тому +4

    ያሣቀኝ ያዳ ህልም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 2 місяці тому +3

    ኣዳና ቦራ የተሳሳሙ ቀን ስለቴን አደሮሳለሁ😢😢😢

  • @RozRoze-fm5mo
    @RozRoze-fm5mo 2 місяці тому +4

    በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 2 місяці тому +1

    እቭራን እና የሰሚን ሁለት አንደ አይነት እብዶች ፍቅር ጀመረቹ ይገርመል ሁለተቸዉም በሀሪየቸ አንደ አይነትነዉ

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 місяці тому +11

    መነዉ በለገዉ እድሜዉ 15 ስደትን የቀመሰ በልጅነት ጎጆ ከምጠብሰኝ ብዬ ስደትን መረጥኩ ለከ እሄም ስቀይነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
      @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 2 місяці тому +1

      እኔ በ14 አሁን 20

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 2 місяці тому +1

      እኔም 15አለሁን 18😢😢

    • @momlove7326
      @momlove7326 2 місяці тому +1

      እኔ በ14 😢

    • @eeeeeee5879
      @eeeeeee5879 2 місяці тому

      እኔ 15 አመቴ መጣሁ አሁን 20 ሆነኝ 😢😢😢😢😢

    • @Nejat-xi3ob
      @Nejat-xi3ob Місяць тому

      ባላቹበት ነገር ደሥተኛ. ሁኑ. እኔ በ14. አመቴ አገባሁ በ15. አመቴ. ወንድ ልጅ ወለድኩኝ በ17 አመቴ. ሥደሥ በሥደሥ 6. አመት ሞላኝ ግን ኧልሀምዱሊላህ. ሁላቸውም ለኔ ፈተና ናቸው ግን አጠክረውኛል😢😢😢❤

  • @HdSj-u4n
    @HdSj-u4n 2 місяці тому +2

    የናፈቀኝ ቃና የነ ባህር😢😢😢❤❤❤

  • @ሳራ
    @ሳራ 2 місяці тому +3

    ❤አዳ በጣም አምሮባታል

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Місяць тому +1

    Adaa❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉bor

  • @tewahdohaymanotey6025
    @tewahdohaymanotey6025 2 місяці тому +7

    እባካቹ Soz ተርጉምልን🥺😊

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 2 місяці тому +13

    ይሂ ፊልም እድሜ ልክ ቢሆን ዴስ ይለኛል ከመውደዴ የተነሳ

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 2 місяці тому

      እኔ እራሱ🥰🥰በፍቅር ልሞት ነው😅

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh 2 місяці тому +4

    Ehenin yemitanebuu egzihabher Aba kekifu yitebikachuu❤❤❤❤❤❤ hasabachun huluu ke hatiyat besteker yifetsimilachuu amen 3 yalachuu yihunn yideregilachu❤❤❤❤

  • @በእምነት
    @በእምነት 2 місяці тому +11

    አዳዬ የኔ ቀወስ ስወድሽ❤❤😂😂ደምሩ ቤተሰብ😢😢

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому +3

    አንቀጽ ስብራት የሚለዉን ትታችሁ ጥሩ ድራማ አምጡልን መብረቅ ይወደቅባችሁእና😂😂😂

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 2 місяці тому +3

    የአቶ ቦራ ቅናት ልክ የለውም 😂😂😂😂😂😂😂😂እመዋ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MekdesTamr
    @MekdesTamr 2 місяці тому +8

    እቭረን አሳዘነኚ

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 місяці тому +3

    እኔ ምለው አዳ እነ ቦራ ውሥጣቸው እየተቃጠለ በፍቅር ግን እልህነታቸው ፍቅራቸውን አለመግለፃቸው

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv 2 місяці тому +4

    ያዳአክስት አሳቀችኝ ከኤቭረንጋር😅😅😅

  • @tesfaneshshanka6654
    @tesfaneshshanka6654 2 місяці тому +1

    ወይኔ የአዳ ቤተሰቦችክን የድራማው ድምቀቶች ነቸው😂😂❤❤

  • @ሃናን-ከ7ወ
    @ሃናን-ከ7ወ 2 місяці тому +7

    እዚህ ላይ በየቀኑ ይለቀቃል ወገን ንገሩኝ

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 2 місяці тому

    አዳ የኔ እብድ❤❤❤ፉልሙን የማየው የሶና የቦራ ፍቅር ያዞኚነው

  • @DhJh-c1l
    @DhJh-c1l 2 місяці тому +4

    አዳየ የኔውድ

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 місяці тому +2

    ወይ አዳ🤣🤣 የኔ 🌸🌸🌸 ስወዳት 😍😍😍

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому +3

    ዛፈር ምርጥ ሰዉ

  • @ThYt-e9d
    @ThYt-e9d 2 місяці тому +2

    እንደኔ የአዳ መኪን የመታስቀው አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @hadyafentaw8355
    @hadyafentaw8355 2 місяці тому +6

    የአዳ አክስት በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @olneliyjisese
    @olneliyjisese 2 місяці тому +1

    ሀረ ይሄ ፍልም ማለቃ ባይኖረው😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 2 місяці тому +5

    አዳ❤

  • @asd1a2w3e4r
    @asd1a2w3e4r 2 місяці тому +2

    እስኪ ዱአ አድረጉልኝ ወድሜ በባሀረ እየመጣ 3 ቀኑ በጣም ጨቆኛል በዚህ ዘረኝነት ዘመን ኡፍፍፍ ጭቀቱ😢😢😢😢😢

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124 2 місяці тому +1

    በጣምእናመሠግናለን❤❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Місяць тому

    አጭሩ ሰውዬ በደረሰበት ከመጋደም ውጪ የሚያውቀው ነገር የለም😂😂😂የአዳ አክስት ፍቅር ነው የያዛት መጋኛ እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት ፍቅረኛዋ ደግሞ ጠንቋይ ነገር ነው😂😂ቦራ እያበደ ነው በአዳ ፍቅር😂😂😂

  • @SonySony-z9z
    @SonySony-z9z 2 місяці тому +2

    አዳየኔ እብድ❤❤❤❤

  • @FufuBaba-m8c
    @FufuBaba-m8c 2 місяці тому +2

    የአዳ አክስት ግን እንዴት እንዴት የምያረጋት 😂😂

  • @asfd9681
    @asfd9681 2 місяці тому +15

    ከባሌ ተፍታሁ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ😂😂😂😂😢

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx 2 місяці тому +1

      ምን 😢😢😢😂😂😒😒

    • @MitoAmen
      @MitoAmen 2 місяці тому +1

      እይባልም 😂😂

    • @Yasin.7064
      @Yasin.7064 2 місяці тому

      እንኳን ደስ አለሽ😂😂

    • @abosayeed9827
      @abosayeed9827 2 місяці тому

      እንኳን ደስ አለሽ😂😂😂😂

    • @semerasemera
      @semerasemera 2 місяці тому

      ደስ አይልም

  • @kiyatadesse-zz2rc
    @kiyatadesse-zz2rc 2 місяці тому +5

    አረ ቤተሰብ ስአቱ ዘገየ 😢😂❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 місяці тому +3

    ያስሚን አንች መጅኑን😅
    ኤቭረን ሚስጊን ዛሬ አሳዘነኝ

  • @rarr800
    @rarr800 2 місяці тому +4

    የኣዳ እልልልልል 😂🤓🤣🤣🤣

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 2 місяці тому +2

    የቦራ እናት ጤነኛ አመስለኘም😮

  • @ZedZed-hx9xd
    @ZedZed-hx9xd 2 місяці тому +3

    Selam ende minatefaw selam belug like argug enji msnaleg yalenante

  • @mekyatefera
    @mekyatefera 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አዳ የኔ ዉደ

  • @tenatena2611
    @tenatena2611 2 місяці тому +9

    ውይ ቦራዬ ንዴት ሲያምርብ ኮ😊😊😊

  • @Helimadagna
    @Helimadagna Місяць тому +1

    ተዋናኞቹ.በጠቅላላ...እብድ..ደሕነየለመ
    ም😂😂😂

  • @ismocj
    @ismocj 2 місяці тому +1

    አይ አዳ እልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 2 місяці тому +1

    ድስትግጣሙንአያጣም ኤቭረንና የአዳ አክስት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому +2

    ያስሚን በወጣሺ ከዚህ ድራማ የሆሺ መቃራ😂😂

  • @GshShh-mz5xi
    @GshShh-mz5xi 2 місяці тому +2

    ቦራየ የኔ ፍቅር 😂😂😂

  • @KeduJml
    @KeduJml Місяць тому +1

    Leka hilm nw😂😂😂

  • @ShitayeData
    @ShitayeData 2 місяці тому +6

    ቦራ ናፈቀኝ 😢

  • @Sisayecheru
    @Sisayecheru 2 місяці тому +1

    አዳ ጣራፕሄዛዬ አላለቺም 😂😂

  • @Samera-um8ly
    @Samera-um8ly 2 місяці тому +2

    እረ በሳቅ ገደሉኝ😅😅😅😅😅

  • @TareaRere
    @TareaRere 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂ከፍቶኝኳ እዝህስመጣፈታእላለሁ😂😂