Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሚገርም ነው፡ ኢትዮዽያ ሀገራችን ላይ እንደዚ አይነት ምሁር እና ታማኝ ኢንጂነሮች ማግኘታችን። ባለፋት ጊዜ ቢሆን ይህን ስራ ለመስራት 10 ዐመት ፈጅተው ፣ በጀት በልተው መጨረሻም ለቻይና ይሰጡት ነበር።
ድንቅ ስራ ነው ❤አቶ ጥራቱ የሚገርም ትጋት እና የመሪነት ብቃት የተላበሱ ናቸው እንዲህ አይነት ሚሪ መታደል ነው ተባረክ ❤❤❤
"ስምን መላእክ ያወጣዋል" በርቱ ጀግኖ ቻችን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
Migerm sera eyetseranew sewu thank you malet bilemed teru neber
ድንቅ ሥራ ነዉ
ጎሽ ጎሽ Thank you...thank you..
በርቱልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ነው እንደናንተ የየ ክፍለ ከተሞች አመራሮች በየወረዳና ቀበሌው ዞረው ይስሩ ሰው እያለቀሰ ነው ፡፡ለውጥ ይታይ አደራ ፡፡
Great work thank you the Addis Ababa, administration and leaders. We all are happy.
Bertu❤
My beautiful city #ADDIS #ABABA'ዬ , #ETHIOPIA'ዬ
well-done!
ድሃው ሕዝብ መሄጃ አገኘ፡፡ ይህ ለአእምሮ ጤንነት ጥሩ ነው ፡፡ "ለአህያ ማር አይጥማት" የሆነባቸው ባይጠፉም፡፡
Tebarekulin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
በልማት ምክንያት ከመኖሪያ ቦታቸው የተነሱ ህብረተሰቦች በምትክ ቦታ ከባድ ነገሮች እያሳለፉ በመሆኑ ትኩረት ትብብር ይደረግ እንላለን
Yehen sera yemetemerua ena serateghoch tebareku
አቶ ጥራቱ በየነ በምክትል ከንቲባ በጣም ወሳኝ እና ብቃት የተቸረው ሰው ነው በጣም እናመሰግናለን 💯👍💪🙏👌🇪🇹👋
I❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው መንገዱ በፍጥነት መጠናቀቁ ጥሩ ነው:: ሆኖም የእግረኛ መሻገሪያው ህዝቡን ያማከለ አይደለም እጅግ በጣም ጠባብ ነው ቢታሰበት
ስፋቱ ስንት ነው
👏🏻👏🏻👏🏻
የአካባቢው ነዋሪ በአደባባይ ወጥቶ ምስክርነቱን፣እውነታውን ቢገልጽ አድር ባይ ይባል ይሆን።
It is quite good to widen the roads and have several lanes on each side, but as long as many are unable to drive properly, the change will be minimal. Unfortunately. People's minds have to change one day.
እጂግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን የሰው ፍሰት በብዛት ባለበት ባታ ግራውንድ ድልድይ መሰራት ቢቀጥል ጥሩ ነው ባብሩ ስር በየ ፌርማታው እርቀት በጣም ቀለል በለ ሁነታ በውጪ ተሞልቶ አርማታ ውስጥ የሚገጣጠም ቢበዛ 20 ቀን የሚፈጂ በሁሉም አቅጣጫ ሊሰሩ ይችላሉ
የምትራገሙ እ/ር ማስተዋል ይስጣችሁ! ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ይላል ያገራችን ሰው ! ወደራስነው የሚመለሰው!
Tenefa
መጀመሪያ ለሰው ሰራ ፈጠሩለት የኑሮ ወድነትን ቀንሱለት ሊላው ቴርፍ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
የዉስጥ ለዉስጥ መራመጃ መስራት ጥሩ ሀሳብ። እሄ ሁሉ ሰዉ ግን በየቀኑ ነዉ ወይስ የሆነ event ሁኖ ነው?
በየቀኑ
ድልድዩ በተነገረለት ደረጃ አይደለም። ከክ/ከተማው አጠገብ ያለው አዲስ የታክሲ ተራ ጥሩ ነውግን አስፋልት ቢሆን
70 ቀን ነው የተዘጋው
Create traffic lights!
ለትራፊክ መሳለጥ ለዉበትም በሁሉም ዘረፊ ለአገልግሎት ምቹ መሆኑ ያስደስታል
with god willing they do not diging again like 4 n 6 kilo
40 ken bilachihu 40 amet alefew😂
HOW ABOUT THE BLOOD OF THE PEOPLE???
🔻መቃብርህ ከአብይ አህመድ ጋር መገኛኛ ላይ ይሁን
Kinategna banda.kulkualam agame neh
እርጉም
በቂ የመኪና መንገድም የለምበቂ የእግረኛ መንገድም የለም
60 ቀን ይላል እንዴ ዉሸታም ከ ጥቅምት 20 እስከ ጥር 70 ቀን በ
የሚገርም ነው፡ ኢትዮዽያ ሀገራችን ላይ እንደዚ አይነት ምሁር እና ታማኝ ኢንጂነሮች ማግኘታችን። ባለፋት ጊዜ ቢሆን ይህን ስራ ለመስራት 10 ዐመት ፈጅተው ፣ በጀት በልተው መጨረሻም ለቻይና ይሰጡት ነበር።
ድንቅ ስራ ነው ❤
አቶ ጥራቱ የሚገርም ትጋት እና የመሪነት ብቃት የተላበሱ ናቸው እንዲህ አይነት ሚሪ መታደል ነው ተባረክ ❤❤❤
"ስምን መላእክ ያወጣዋል" በርቱ ጀግኖ ቻችን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
Migerm sera eyetseranew sewu thank you malet bilemed teru neber
ድንቅ ሥራ ነዉ
ጎሽ ጎሽ Thank you...thank you..
በርቱልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ነው እንደናንተ የየ ክፍለ ከተሞች አመራሮች በየወረዳና ቀበሌው ዞረው ይስሩ ሰው እያለቀሰ ነው ፡፡ለውጥ ይታይ አደራ ፡፡
Great work thank you the Addis Ababa, administration and leaders. We all are happy.
Bertu❤
My beautiful city #ADDIS #ABABA'ዬ , #ETHIOPIA'ዬ
well-done!
ድሃው ሕዝብ መሄጃ አገኘ፡፡ ይህ ለአእምሮ ጤንነት ጥሩ ነው ፡፡ "ለአህያ ማር አይጥማት" የሆነባቸው ባይጠፉም፡፡
Tebarekulin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
በልማት ምክንያት ከመኖሪያ ቦታቸው የተነሱ ህብረተሰቦች በምትክ ቦታ ከባድ ነገሮች እያሳለፉ በመሆኑ ትኩረት ትብብር ይደረግ እንላለን
Yehen sera yemetemerua ena serateghoch tebareku
አቶ ጥራቱ በየነ በምክትል ከንቲባ በጣም ወሳኝ እና ብቃት የተቸረው ሰው ነው በጣም እናመሰግናለን 💯👍💪🙏👌🇪🇹👋
I❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው መንገዱ በፍጥነት መጠናቀቁ ጥሩ ነው:: ሆኖም የእግረኛ መሻገሪያው ህዝቡን ያማከለ አይደለም እጅግ በጣም ጠባብ ነው ቢታሰበት
ስፋቱ ስንት ነው
👏🏻👏🏻👏🏻
የአካባቢው ነዋሪ በአደባባይ ወጥቶ ምስክርነቱን፣እውነታውን ቢገልጽ አድር ባይ ይባል ይሆን።
It is quite good to widen the roads and have several lanes on each side, but as long as many are unable to drive properly, the change will be minimal. Unfortunately. People's minds have to change one day.
እጂግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን የሰው ፍሰት በብዛት ባለበት ባታ ግራውንድ ድልድይ መሰራት ቢቀጥል ጥሩ ነው ባብሩ ስር በየ ፌርማታው እርቀት በጣም ቀለል በለ ሁነታ በውጪ ተሞልቶ አርማታ ውስጥ የሚገጣጠም ቢበዛ 20 ቀን የሚፈጂ በሁሉም አቅጣጫ ሊሰሩ ይችላሉ
የምትራገሙ እ/ር ማስተዋል ይስጣችሁ! ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ይላል ያገራችን ሰው ! ወደራስነው የሚመለሰው!
Tenefa
መጀመሪያ ለሰው ሰራ ፈጠሩለት የኑሮ ወድነትን ቀንሱለት ሊላው ቴርፍ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
የዉስጥ ለዉስጥ መራመጃ መስራት ጥሩ ሀሳብ። እሄ ሁሉ ሰዉ ግን በየቀኑ ነዉ ወይስ የሆነ event ሁኖ ነው?
በየቀኑ
ድልድዩ በተነገረለት ደረጃ አይደለም። ከክ/ከተማው አጠገብ ያለው አዲስ የታክሲ ተራ ጥሩ ነውግን አስፋልት ቢሆን
70 ቀን ነው የተዘጋው
Create traffic lights!
ለትራፊክ መሳለጥ ለዉበትም በሁሉም ዘረፊ ለአገልግሎት ምቹ መሆኑ ያስደስታል
with god willing they do not diging again like 4 n 6 kilo
40 ken bilachihu 40 amet alefew😂
HOW ABOUT THE BLOOD OF THE PEOPLE???
🔻መቃብርህ ከአብይ አህመድ ጋር መገኛኛ ላይ ይሁን
Kinategna banda.kulkualam agame neh
እርጉም
በቂ የመኪና መንገድም የለም
በቂ የእግረኛ መንገድም የለም