ጠዋት የመጀመሪያ ስራህ ይሄ ይሁን !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 119

  • @bertokanabebe8659
    @bertokanabebe8659 2 роки тому +1

    በጆሮየ ሁሌም የስነ ወርቅን ንግግር እንጂ የዳኒን ሰምቸዉ አላዉቅም እንደዚህ ጎበዝ ነህ በርታልኝ ያልሰማሁበት ቀን ቆጨኝ እየሰማዉህ ነው አሁኑኑ ጀምሬ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +26

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይሁን፥ አዎ ማቴሪያሊስት መሆን ብዙዎችን ከሰውነት ጎዳና አውጥቷቸዋል፥ ልቦና ይስጠን🙏

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 2 роки тому +14

    በሁሎም ነገር ስለሁሎምነገር ቅዱስ እግዚአብሔር ንእናመስግን 🙏🙏🙏

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 роки тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥልን ወንድሜችን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 роки тому +8

    አስተዋይ አምሮ ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን
    ጠዋት ስነሳ አይኔን በመግለጤ አመስግነዋለው መግለጥ ባልችልስ ብዬ ሳስብ በስምአብ ለማመስገን በጣም እልህፍ ምክንያቶች አሉህን

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 2 роки тому +8

    ቅዱስ እግዚአብሔር ግርምድቅ አርጎ ስለፈጠረኘ በጣምደስይለኛል 🙏🙏🙏

  • @hannaamare5791
    @hannaamare5791 2 роки тому +7

    እግዚያብሔር ስለማይነገር ስጦታዉ ይክበር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ወንድሜ እግዚያብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለዉ 🙏🏽🙏🏽❤️

  • @bineyame6650
    @bineyame6650 2 роки тому +6

    በህይወት አጋጣሚ ምንም ውጣውረድ ቢበዛውም ከምንም በላይ ጤና ስለሰጠኝ ተመስገን ዳኒ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እውነት ነው እግዚአብሔርን እማመሰግንበት ቡዙ ነገር አለ ሙሉ ጤና ስቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን እና ስሜቴን መቆጣጠር እንዳለብኝ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 2 роки тому +5

    በጣም አስተዋይ ሰው ነህ እስከዛሬ የት ተደብቀህ ነበር አሁን የመከርከኝን ሁሉ በተግባር አውለዋለሁ IAm 52 years old ለኔ የሚሆኑትን ምክሮች አነሳለሁ ጌታ ይባነርክህ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Рік тому

    እጅግ ድንቅ ድነቅ መልእክት ነው ወንድሜ እራሴን እንድፈትሽ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ.
    ፈጣሪ ባንድም በሌላም ይናገራል , ስሙ የተመሰገነ ይሁን.

  • @tamratniguse1947
    @tamratniguse1947 2 роки тому +3

    እኔ ደግሞ ጧት ስነሳ 1ኛ ፈጣርን አመሰግናለሁ 2ኛ እፀልያለሁ 3ኛ ስለ ሀገረ እማጸናለሁ ለተቸገሩት ሁሉ እጸልያለሁ

  • @amesgagn
    @amesgagn Рік тому

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳኒ ቤቲ ፈጣሪ የሰጠን ብዙ ነው ከማንጋት ጀምር ትንፋሽ አረ ብዙ ብዙ ተመስገን እሱ ይችላል እኔን አድኖ ህይወት ስለስጠኝ አመሰግነዋለሁ ሁሌ ተመስገን ፈጣሪ አለልኝ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @rahmahhh5397
    @rahmahhh5397 2 роки тому +4

    አለሀምድልለህ ለመመስገን ብዙ ምክነት አለን ለምሰል ሙሉ ጥና ከሁሉም ናገር የምበልጥ

  • @ruthayele2975
    @ruthayele2975 2 роки тому +1

    ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እንድናስተውል እግዚአብሄር ይርድዳን❤❤❤❤❤

  • @getachewmolla9489
    @getachewmolla9489 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 роки тому +9

    እናመሠግናለን ወንድም ዳኒ
    እውነት ነው የሌለንን ስንፈልግ ያለንን አናስተውልም በተሠጠን ማመስገንን ይስጠን እግዚአብሔር 👏👏🌿👍👍ትክክል ነው እግዚአብሔርን ማመስገን ሙሉ ሰው ያደርጋል 👏👏👏👏🌷🌷

  • @bezuayehugashu6901
    @bezuayehugashu6901 2 роки тому +3

    የተባረከ አመለካከት እደዚህ ብናሥብ አገራችን ለዚህአደጋ ባልተጋለጠች እደናተ ያለዉን ጌታ ያብዛልን

  • @salamawithundibeko6499
    @salamawithundibeko6499 2 роки тому +3

    በጣም ደሰ የሚል መልዕክት ነው ቀጥሉበት የኢትዮጵያ ምርጦች በተለይ ዳን እሪጋተክ ደሰ ይላል🙏🙏✅

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +1

    ተባረኩ አቦ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እስከዚች ሰአት እንኳን መድሳችን የአምላካችን ድንቅ ጥበብና ቸርነት ነዉ

  • @bruktawitbruk2698
    @bruktawitbruk2698 2 роки тому +6

    ትኩረት ባለበት ሃይል አለ👌

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 2 роки тому +3

    እውነት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 роки тому +1

    የምርጦች ምርጦችዪ የዛሬዉ ትምህርት ልዩነዉ እናመሰግናለን:: የማመሰግንበትን መፃፍ አስቤ ቸሩ እግዚአብሔር ሳይነፍግ ሁሉንም ሰጥቶኛል:: ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 2 роки тому +3

    "ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤ 1ኛ ጢሞ 6:6.

  • @balaynishbalaynish3188
    @balaynishbalaynish3188 2 роки тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን ንግግራችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @nasradiinawle3808
    @nasradiinawle3808 2 роки тому +1

    ሰለም ብያለው በጠም ጥያቀቹ ህወትን የሚቃዪር ነው

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን በርቱልን!!!

  • @yega657
    @yega657 2 роки тому +4

    እረጋ ያልክ ልጅ ነህ 🙏ማካሪ ኩሩ

  • @meskimeski689
    @meskimeski689 2 роки тому +1

    ሰላም.ጤና.ይስጥልን.በትክክል.ነክ.ምክርክ.ተመችቶኛል.እናመሰግናለን.ወድሜ

  • @ChalaTsegaye-e4g
    @ChalaTsegaye-e4g 4 місяці тому

    Galaatommii,Ebbiifamii Danii ❤ Tebarek enamesiginalen Daniel

  • @roudak3054
    @roudak3054 2 роки тому

    ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላየጎደለኝየለምሁሉምሙሉነዉ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 роки тому +1

    የተሟላ ጤና 🙏

  • @MelakuShimelis
    @MelakuShimelis 2 роки тому

    ሁሌም ጤነኛና ሙሉ ሰው መሆኔን ሳስብ በላም ወጥቼ መግባቴን ሳስብ ሁሌም ፈጣሪዬን አሰግነዋለሁ፡፡

  • @nasradiinawle3808
    @nasradiinawle3808 2 роки тому +2

    ይመቸቹ 👍👍👍👍

  • @beshadubiratu9270
    @beshadubiratu9270 2 роки тому

    እ/ር ብዙ ነገር ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው አትጥፋ

  • @bezuayehugashu6901
    @bezuayehugashu6901 2 роки тому +2

    በጣም በጣም እናመሠግናለን በርቱልን ሁሉንም ሠዉ መቀየር ባይቻል አንድ ሠዉ ብቀየር ለናተም ደሥታና ሥኬት ነዉ

  • @menberemersha1290
    @menberemersha1290 2 роки тому +1

    God bless you and much love.

  • @samsonyirgalem7805
    @samsonyirgalem7805 2 роки тому +3

    I was waiting for you to be impressed in the morning 😊😊😊

  • @rechEri316
    @rechEri316 2 роки тому +2

    Thank you God for everything you have done for me 🙏

  • @redietgudeta2228
    @redietgudeta2228 2 роки тому +1

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 2 роки тому +1

    I always thanks because I m Genuine! I have authentic personality, Egziabher yimsgen ❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤና ስለ ሰጠኝ ውልም የተመሰገን ይውን እሱ በኛ ይወት ተሳስቶ አያቅም እኛነን የምቸኩለው እጅ ❤️❤️❤️

  • @ወላፈን-ዸ5ዘ
    @ወላፈን-ዸ5ዘ 2 роки тому

    በጣምጎበዝነህ የልጂ ሙሁር እኔ አመሠግናለሁ።

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 2 роки тому +1

    እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @tizitameseret4930
    @tizitameseret4930 2 роки тому

    Ufffff tesetehewal tibebina mastewale oh betam Desi yilal❤️ tebareku 🙏🙏

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 2 роки тому

    የሚያኮራኝ ጠንካራ እና ጎበዝ በመሆኔ ፈጣሪየን ተማምኝ የጠየኩትን ስለሚያደርግልኝ በራሴ እደሰታለሁ

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 Рік тому +1

    Beautiful ❤

  • @kikirasta255
    @kikirasta255 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @selam4ethiopia351
    @selam4ethiopia351 2 роки тому

    tena , Edmae, egseabeher selasetege.

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 2 роки тому +1

    Betam desi yemil asitemari timhirtnewu enameseginalen

  • @fatumahusan8113
    @fatumahusan8113 2 роки тому

    tnkyuo Wendimachin

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 2 роки тому +1

    Wow Thank you so much 💓

  • @yoditgirma3704
    @yoditgirma3704 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @temenkaka2228
    @temenkaka2228 2 роки тому

    ትዉልድ ተካይ እግ/ር ይባርክህ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 2 роки тому +1

    ዛሬን ስለሰጠኝ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ።
    እናመሰግናለን !

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 роки тому

    እናመሰግናለን💯💯💯💯👌❤🙏💚💛❤

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +1

    መተንፈስ ስለቻልኩ፣ ከአለመኖር ወደመኖር ስለአመጣኝ፣ በመንገዴ ሁሉ ስለሚመራኝ፣ አምላኬ እስከሞት ስለወደደኝ፣ በህወይወቴ ላይ ስላደረገልኝ እና ስላላደረገልኝ ስለማያልቀው ቸርነቱ እና ምህረቱ ሁሉ ይመስገን።

  • @ጓልማርያምኩሓ
    @ጓልማርያምኩሓ 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዳኒ

  • @Zebimolla_Hadra
    @Zebimolla_Hadra 2 роки тому +3

    1. በሂወቴ የተሰጠኝ የማመሰግንበት ነገር ምንድ ነው?
    አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን ሙሉ ጤንነት ሰጥቶኛል ምፈልገውን ትልቁን ግብ አላማ እማሳካበት የስራ እድል ፈጥሮልኛል አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን ዛሬን ላለ ማይት ያልታደሉ አሉ አኔን ከነዛ ውስጥ አላካተተኝም አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን
    2. ከራሴ ባህሪ የሚያስደስተኝ ነበር ምንድነው?
    ከሁሉም ሰው ጋር ፀባዬ ተስማሚ ና ተግባቢ በጣም ትግስተኛ ነኝ ደሞ በፈለኩት ሰዓት ልሣቅ ካልኩኝ ምንም አያግደኝም በደንብ እስቃለሁን ካለ ምንም ምክንያት ምንም ምክንያት አያስፈልገኝም አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን
    3. ፈጣሪ ለኔ በራሴ እንድኮራ ያረገኝ እለት መች ነው?
    በጣም በራሴ የኮራሁበት ቀን አለኝ አላሁሱብሃነሁ ወተዐአላ በሰጠኝ ድምፅ በሰጠኝ የግጥም ችሎታ መድረክ ላይ ወጥቼ እማቀርብበትን እድል ፈትሮልኛል ደሞ ህዝብ መሀል ላይ እሱን እንዳመሰግን እድሉን ሰጥቶኛል ነቢያችንን ሰለላሁዓለሂ ወሰለምንም እንዳሞግስ እድሉን ሰጥቶኛል አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን በናቁኝ ሰዎች ፊት ለፊት ላይ መድረክ ላይ ወጥቼ አንገት እማስደፋበት አቅም ሰትቶኝ እንድጠቀምበት አድርጎኛል አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን
    4. የምትወደው እና የሚወድ ሰው ማን አለ?
    አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን አላሁ ስብሃነሁ ወተዓላ እኔን ስለ ወደድኝ ነው እማዳምጥበት ጆሮ እማይትን ዓይን የሰጠኝ እና ሌላም ብተሰቦች አሉኝ በጣም እምወዳት እምትወደኝ እናቴ አለች እንዲሁም በጣም እምወደው በጣም እሚወደኝ አባቴ አለ ሌላም እህቶቼ ሁሉም አሉ በጣም በበለጠ በጣም እምወዳት እምትወደኝ ፍቅረኛዬ አለች አልሃምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን…🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      ፍቅረኛየ አለች አልሃምዱሊላህ አላልክም ሰለፍ ነህ ወይስ ሱፊ???

    • @user-fh8ju6ov8e
      @user-fh8ju6ov8e 2 роки тому +2

      @@Nejat197 ችግራችን ምን እደሆን ታቂያለሽ 1% ስተት ካለ 99% መልካም ነገሩን ትተን አንድ1% ጥፋት በጣም ትልቅ ቦታ እንሰጠዋለን !!

  • @fikresilassiejemal3298
    @fikresilassiejemal3298 2 роки тому

    you are the best

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን መልካም ነገር የምንሰማበት ብሩክ ቀን ይሁንልን አሜን 🇪🇹
    መልስ ሳይጠብቅ የወደደኝ በደሙ ያዳነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የጎደለኝ የለም እናመሰግናለን ጣፋጭ ቁርስ ነበር በርቱልን 👍👍

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 роки тому

    እውነት ነው

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @youtubemedia2218
    @youtubemedia2218 2 роки тому

    እናመሰግናለን!!!!

  • @selam4ethiopia351
    @selam4ethiopia351 2 роки тому

    Egseabher yemasegen.

  • @tarikwascott1848
    @tarikwascott1848 2 роки тому

    Good job .

  • @aboudisamad8711
    @aboudisamad8711 2 роки тому +1

    በርቱ አላህ ይርዳቹ

  • @lillitefera2330
    @lillitefera2330 2 роки тому

    Wooow Thank you 🙏

  • @hilefise4967
    @hilefise4967 2 роки тому +2

    ስጠብቃችሁ ነበር ሰአት አከባበር ትችላላች

  • @asgedesalih8534
    @asgedesalih8534 2 роки тому

    Arife newu betame

  • @ሠቢሀአህመድወለየዋ
    @ሠቢሀአህመድወለየዋ 2 роки тому +1

    ሥወዳችሁ😊😊

  • @elisabetchanyalew44
    @elisabetchanyalew44 2 роки тому

    Yehenen endesema endemar yefekedekelegn enezihen yemeselu aseteway sewochen yesetehen amlak temesgen.

  • @nahomteklu8715
    @nahomteklu8715 2 роки тому

    Welcome 🙏

  • @asratamareofficial6806
    @asratamareofficial6806 2 роки тому

    Ene betam des kemilegn neg... ye egziabhern kal menagerachihu nw.

  • @zaharatube5306
    @zaharatube5306 2 роки тому +2

    Dan yemgrm nw te barke ,ere nafqcwgn ye zar 6akabe selatan wesje nebr

  • @tube1784
    @tube1784 2 роки тому

    እሄ የኔ ህወት ነው መወሰን አቀተኝ።

  • @eyrseckso4218
    @eyrseckso4218 2 роки тому

    Tbrkiii wondme

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח 2 роки тому

    🙏🙏

  • @tesnimtube900
    @tesnimtube900 2 роки тому

    ወንድሜ ሰላምን ያብዛል ለትምህርቱ ከልቤ አመሰግናለው ቀን በቀን አመለካከቴ እየተቀየረ ነው ቀጥሉበት

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 роки тому

    zemnhe yebark betam grum temrt new berta 🎉❤

  • @CherinetWorku-n3o
    @CherinetWorku-n3o 8 місяців тому

    Selami

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому

    Enameseginalen

  • @yittu7906
    @yittu7906 2 роки тому +1

    ስለ ታብሌት አዲሱ መፈተኛ መረጃ ስጠን

  • @teklemaryamfseha4767
    @teklemaryamfseha4767 2 роки тому

    ዋዉ

  • @tafeshwold3720
    @tafeshwold3720 2 роки тому +1

    እመሰግናለው ጠዋቴን አሳመራቹት

  • @natigod3418
    @natigod3418 2 роки тому +1

    Wow i am happy 400k subscribe

  • @melkamhan3306
    @melkamhan3306 2 роки тому

    Dani betam enamesginalen tru milket nw
    Sinewerk taye gn yetnew yetefa betam nafekegn ko

  • @nebiyatnebi3331
    @nebiyatnebi3331 2 роки тому

    Wawoo telke temert temryalewu beartu hulem etabekalew

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    😍😍😍😍

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 роки тому

    Tebarek abo

  • @bezuayehugashu6901
    @bezuayehugashu6901 2 роки тому

    ጤናየን

  • @hedetube7485
    @hedetube7485 2 роки тому

    Sinework taye yetale dani tefako 🙏

  • @fortunaalemseghed230
    @fortunaalemseghed230 2 роки тому

    🙏🙏🙏❤️

    • @zanebwowwowkemal5996
      @zanebwowwowkemal5996 2 роки тому

      የተደረገልኝ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ ባወራዉ ባወራዉ አያልቅም ።

    • @zanebwowwowkemal5996
      @zanebwowwowkemal5996 2 роки тому

      እር እዉነት ነዉ በጣም ብዙ ነዉ

    • @zanebwowwowkemal5996
      @zanebwowwowkemal5996 2 роки тому

      ቢወራ ቢወራ አያልቅም የተሰጠኝ የተደረገልኝ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ ።

  • @abelbirhan
    @abelbirhan 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ደስ ትላስችሁ ግን እረ ኅደናኛ ሄት ጠፍ???

  • @frehot9758
    @frehot9758 2 роки тому

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሕ ቃለሒወት ያሠማልን በርታ እንደማመር ላይክ ሺር አርግልኝ

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому +1

    ሰላም ጎራ በሉ። ቤታችንን ተቀላቀሉ!!!! ጠቃሚ የጤና ጥቆማዎችን በተሻለ ጥራት የእጅ ጣትዎ ላይ እናደርሣለን።
    ጤና፣ ሰላም፣ ፍቅር አይለያችሁ።

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח 2 роки тому +1

    ስነ ወርቅ ጠፍቶብናል