''ሽፍታ እየደበቃችሁ ሠላም አምጣ አትበሉኝ፤ ታጋሽ ነኝ፣አርጩሜ የማልመዝ'' ዐቢይ አሕመድ|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 579

  • @ethioforum
    @ethioforum  10 місяців тому +128

    የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ የሴራ እርካብ የደም መንበር መጽሐፍን በሚከተለው ሊንክ አማዞን ላይ ያገኙታል፡፡
    www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_bs_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1

    • @lemlemhailu17
      @lemlemhailu17 10 місяців тому

      ለማዘዝ ፈልጌ ዘጠኝ ወር ይፈጂል ይላል ልምድነው

    • @nigusgeberyesus8195
      @nigusgeberyesus8195 10 місяців тому +9

      መፅሓፉ እንዴት እናገኘዋለን ትግራይ ላለን ሰዎች

    • @geleta1610
      @geleta1610 10 місяців тому +2

      ኧረ ህዝብ አይሳሳትም። ይልቅ ወደራስ መመልከት ይበጃል።

    • @ZememZemem
      @ZememZemem 10 місяців тому +1

      አንድ ሳምን ያስቆጠረ በአድስ አበባ ዙርያ በተቀናጀ በኦሮምያ ፖሊስ ና በምኒሻ በአፍራሽ ግብረ ሀይል ካርታ ያለዉ እንኳን ሳይቀር ቤታቸዉን ያለምንም ማስጠቀቂያ እየፈረሰባቸዉ ነዉ ደሞ ለየት የሚደርገዉ ከሳምንት በፊት ይመጡና ልልማት እያሉ ከ30 ሽህ እስከ 50 ሽህ ብር እየዞሩ ይቀበላሉ ከሳምንት በኋላ መተዉ እያፈረሱ ነዉ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን

    • @kifletesema1888
      @kifletesema1888 10 місяців тому

      ነው

  • @dawit4227
    @dawit4227 10 місяців тому +50

    ሁሉም ኢትዮጵያውያን መነሳት አለባቸው። ልክ እንደ ግብፆች እና ሞሮኮ. አለበለዚያ ኢትዮጵያውያን ለዘላለም ይሞታሉ ይራባሉ።

    • @lovem7635
      @lovem7635 10 місяців тому +2

      The police and all the military they have to work with the people

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 10 місяців тому +4

      ይህ ነው ሀቁ ወገኔ! ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነው እንጂ አንዱ ሞቶለት ሌላው ለመዳን የሚያስብ ባለበት ነገሮች ይረዝማሉ!🙏

    • @BurteAna
      @BurteAna 10 місяців тому

      +++ewinet new ye Egypt 🇪🇬 maibelawe tekawimo gize eza neberihu bemurisem seat eza neberihu ,,, tadiya mubarek bexam yileyal 1sew enidayimot wedeyaw new silitan yelekekew tareku bizu behonim bmurise seat bexam kebad neber ,,, geday araj kewiche tegezitew new yegebut tadiya hizibuna wetaderu 1neber Ewinet new emilachiw kegna belay heger wedad nachew enam waga kefilew hegerachewin kegebachibet hazekit Bachir gize kashebari kegeday nesta awetat +++ ybizu bizu yemot waga tekefilal Cairo Egypt lay be 1ken 17 abiyate kirisitean tekatilal wetader esikemekenachew be bonib gayitewal sewoch kefok eyetewereweru ketach emetebikachew anigetachiwin tekelitewal hitsanat awake bebomib gayitewl +++Tadiya musilem kirisiteanu anid honew ewisitachew yetesegesegewin esikesehara bereha new ashebariwochin menitirew yabarerachew beseatu yneberewinim murise chimir,,+++Ehew ahun beselam yinoralu ahunim ezaw negn +++❤❤❤

  • @iambecauseweare7852
    @iambecauseweare7852 10 місяців тому +37

    የዚህን ሰዉየ ድምፅ መስማት ፊቱን ማየት እንዴት እንደሚሰቀጥጠኝ አትጠይቁኝ...እንዳላልፈዉ ደሞ የያየሰዉ ፕሮግራም ነዉ....#ድል_ለአማራ_ፍኖ💪

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 10 місяців тому

      ጋዜጠኛዉ ያየ ሰዉ ሺመልስ ነዉዴ ሚባለዉ
      አዘጋገቡና አተራረኩ በጣም ይማርከኛል ሁሌም እከታተለዋለሁ ማሻአላህ ነዉ ❤ግን ይሄ ጋዜጠኛ ማነዉ ስሙ እል ነበር🤔

    • @ساميلل-ن5ص
      @ساميلل-ن5ص 10 місяців тому

      አበበም አለ አንዱ

  • @Buzeman40
    @Buzeman40 10 місяців тому +23

    ያየሰው 1000 አመት ኑር እንዳልልህ:በዚህ ዘመን እርግማን ያስመስልብኛል

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 10 місяців тому +35

    ያዩ እንኳን ደስ አለህ መፅሐፍህ ከዓለም 1ኛ ሆነ ።ደስታ አበበ ነኝ ከመቀለ

  • @TekleGeber
    @TekleGeber 10 місяців тому +8

    ይመችህ ወንድማችን የህዝብህ ድምፅ በማሰማትህ እናመሰግናሃለን

  • @menetser
    @menetser 10 місяців тому +24

    እንደዚህ አይነት ትንተና ማለቁ ብቻ ነዉ ስህተቱ ❤

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 10 місяців тому +25

    የያሰው በብዕር የሚፋለም ጀግና ነህ።ኑርልን!

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 10 місяців тому +73

    ከብልፅግና በላይ ሽፍታ የለም ብቻ አላህ እዲሚያችሁን ያሳጥረው 😢

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 10 місяців тому +37

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 10 місяців тому +10

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ምን ያህል ብንበድልህ ይሆን እንዲ የከፋ መሪ እንዲገዛን የሆነው ?

    • @12120ruth
      @12120ruth 10 місяців тому

      ብርሃን የነበረ ዘመን ጨለማ ነው በማለታችን ነዋ!!!!!

  • @tigis5540
    @tigis5540 10 місяців тому +17

    ያየ ሰው ተባረክ ወንድማችን!!!

  • @Zemenu23
    @Zemenu23 10 місяців тому +11

    ያየሰው አለሁ ስምን መላክ ያወጣዋል አንጀቴን ነው ምታርሰው ፡፡ 100%

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 10 місяців тому +3

    ጀግና ጋዜጠኛ ኣገላለፅህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና። thanks....

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 5 місяців тому

    ወይኔ ያየ ሰው ቃል ያጥረኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የዚህን ፈጣሪያችሁን ትታችሁ ን ትታችሁ እኔን አምልክኝ የሚል ሰውየ አተብቻ ነህ የተረዳሀው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @sebhataddis8788
    @sebhataddis8788 10 місяців тому +1

    ያዩሰው በጣም ጥሩ ሰራ እየሰራህ ነው እ/ያብርታ

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 10 місяців тому +15

    አያልቅበት አረ በቃን ድምፁን አይኑን አታሳዮኝ እኔ ለራሴ በጭንቀትእራሴ ሊፈነዳነዉ አቦአቤት አፈጣጠር በህወቴ የዚህ ሠዉ እንኳንይለያል እግዚኦ😱

    • @talemm
      @talemm 10 місяців тому +1

      Yehe ye Gudifecha lej Asadagi yebedelew yeleyelet wushetam ena leba erqus nw. Egzio ye gaddafi ena ye Samuel Doe ferd yestew

  • @nigusgeberyesus8195
    @nigusgeberyesus8195 10 місяців тому +31

    ያየ ሰው ትግራይ ላይ ያለን ሰዎች መፅሓፉ እንዴት እናገቸዋለን

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 10 місяців тому +17

    Wow!! እያከበርከው ድባቅ መታኸው:: ድንቅ ትንታኔ ነው በርታልን ወንድማችን:: አብይ በቅርብ ይፈነቃል ምክንያቱም ህዝብ አሸናፊ ነውና🙏💚💛♥️🙏

  • @justicejustice8667
    @justicejustice8667 10 місяців тому +9

    ኣብይ ኣሕመድ ዓሊ የስልጣን መሰላል ላይ እያለ ይጠቀምባቸው የነበሩት የአስመሳይ ቀጣፊ ቃላቶች አሁን የስልጣን ቁንጮ ላይ ቁጢጥ ሲል የሚጠቀምባቸውን የንቀት: የትዕቢት: እና የደንቆሮ ቃላቶች ጋር ሲነፃፀሩ: ኢትዮጵያን ድያብሎስ እንደተጠናወታት በግልፅ ይስተዋላል::

    • @talemm
      @talemm 10 місяців тому +1

      Yehe ye Gudifecha lej Asadagi yebedelew yeleyelet wushetam ena leba erqus nw. Egzio ye gaddafi ena ye Samuel Doe ferd yestew

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 10 місяців тому +5

    ምስጋናና አድናቆት ይገባሃል፣ድንቅ የህዝብ ድምፅ። ጋዜጠኝነት ይህ ነው። ዕድሜ ከጤና ጋር ላንተ ይሁን ጀግናችን ያየሰው ።

  • @ተመስገን-አ9አ
    @ተመስገን-አ9አ 10 місяців тому +1

    እናንተ ባታነሩ ትክክለኛ ዜና ኣናገኝም ነበር ስለዚ ቀጥልበት ❤❤❤

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 10 місяців тому +13

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha2014 10 місяців тому +15

    The only trustful and professional media in Ethiopia.
    You guys deserve high respect.

  • @KingEthiopia-n8t
    @KingEthiopia-n8t 10 місяців тому +1

    ህፃን የሆነ መንግስት እሚያስጎበኝው ሁሌም አንድፊቱን ጋዜጠኛ ይሁን ይህ ሰይጣን መንግስት በሞላ ብልፅግና ሁሉን አንድ ናቸው ናና ና ና ና ና ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 10 місяців тому +5

    ጀግናው ጋዜጠኛ እንደ ሌሎቹ ለሆድህ ሳታድር መንግስትን ያለፍረሀት በጀግንነት ሞጋች ለህዝብ ተቆርቋሪ እውነት ተናጋሪ ለሚሞቱት አዛኝ ጋዜጠኛ ስለሠጠን ፈጣሪን በእጅጉ አመሰግነዋለሁ!!

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu 10 місяців тому

      በእውነት ያዋቂ ኮመንት ደስ ይላል

  • @mekonnenfeleke147
    @mekonnenfeleke147 10 місяців тому +28

    ጉድ ነዉ! አርጩሜ ጠፍቶ ዜጋ በድሮን የሚገርፍ መሪ፡፡ ይህ ነዉ ታጋሽነት

    • @Abdslegn
      @Abdslegn 10 місяців тому +1

      በትክክል ገልጸኽዋል

    • @batuelmelaku
      @batuelmelaku 10 місяців тому

      alarfem kalek gena bmesayel yedmseshal kedada

  • @CrbinicaMumuzu
    @CrbinicaMumuzu 10 місяців тому +3

    አወይ ኢትዮጲያ እንደዚህ አይነት የዘቀጠ ሰውዬ እጅ ላይ ትወድቂ፣ምን ያስደንቃል፣ሀገረ እግዚሕአብሔር በመባል የምትታወቀውን ሀገር፣ከአብራኳ የወጡ ስንኩላነ አእምሮ የሆኑ ተማሪዎች እግዚሕአብሔር የለም እያሉ ግራ እጃቸውን እያወናጨፉ አጓሩባት፣ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ነፍስ እየቀጠፉ እንደ ውሻ ሬሳ መንገድ ዳር ወረወሩ፣ይህ አልበቃ ብሏቸው ቤተክርስቲያንን እናጠፋለን ሀይማኖት የመጨቆኛ መንገድ ነው ብለው፣ቤተክርስቲያንንና አገልጋዮቿን ደበደቡ፣ብዙዎችን አስረው አሰቃዩ በርካቶችን ገደሉና እግዚሕአብሔርን ተዳፈሩ፣ኮሚኒዝም ከስሮ ሲዳከምና በብዙዎች ሲተፋ፣ዛሬም እነዛው እኩይ ከሀዲዎች ሌላው የዲያቢሎስ ካባ የሆነውን ዘረኝነትና ጎጠኝነትን ደርበው ብቅ አሉ።ንፁሐንን ማሳደድ፣ማፈናቀልና ማረድን እንደ መብታቸው ቆጥረው ያለከልካይ ተገበሩት።ታዲያ ፈጣሪ ከሀገራችን ላይ ፊቱን ቢመልስና መከራው ቢቀጥል ምን ያስደንቃል።? በጋራ ተነስተን ላለፈው በደላችን ንስሀ ገብተን ለእግዚሕአብሔር እንጂ ለዲያቢሎስና ለአገልጋዮቹ አንገዛም እንበል።እግዚሕአብሔር ያኔ ከኛ ጋር ይሆናል።ማንም አይችለንም

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 10 місяців тому +4

    የአንተ እና የቴዲ ፀጋዬ አማርኛ ይመስጠኛል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 місяців тому +1

      I can listen to Teddy all day.

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye 10 місяців тому

    ያዬ መጽሐፍህን ተርጉምና እውነታውን ዓለም ይወቀው

  • @MinaleyibelitalYibeltal
    @MinaleyibelitalYibeltal 10 місяців тому

    ያየሰው በጣም እንወድሀለን ሽ ዓመት ኑርልን

  • @sanchosancho896
    @sanchosancho896 10 місяців тому +1

    ቆንጆ እይታ ቆንጆ ትንተና ኢትዮ ፎረም

  • @aymenabdu1402
    @aymenabdu1402 10 місяців тому +21

    ሰውዬው ከጨለለ ቆይቷል ምን ያድርግ ፈረስ አድርጎ ሲጋልበው በደስታ የተቀበለ በግ አድርጎ ሲርደውም ዝም

  • @meharitesfay1262
    @meharitesfay1262 10 місяців тому +2

    የጋዜጠኝነት ውኋ ልክ!! ያዬ ጤናና ዕድሜ ይስጥክ።

  • @AbrehetAbrehet-z2g
    @AbrehetAbrehet-z2g 10 місяців тому

    Abiy Wsetamy New👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @AbuAbdellah-g2y
    @AbuAbdellah-g2y 10 місяців тому +1

    የት ሄጄ ልሳቅ። ለማንኛውም ህዝብ ሆይ ከልብክ ዱአ አድርግ ይህን ሰይጣናዊና ከዳተኛ መሪ ተብዬ ይወገዳል።

  • @MlubirhanAbreha
    @MlubirhanAbreha 10 місяців тому

    ጀግና ያየ ሰው ስመልሽ በርቱል ከወንድምህ አበበ ባየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 10 місяців тому +9

    እግዚአብሔር በተሎ ከዚህ ምድር ያንሳዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጨረሰ😢

    • @batuelmelaku
      @batuelmelaku 10 місяців тому

      ayegrmem tekdmewaleshe

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 10 місяців тому

      @@batuelmelaku ዝርሽ ይጥፋ ሂጅ ጥብሽን ሰብስቢ 50 አመቱ የበሰበሰ ሰዉየሽ ክርትም የሚለዉ በንዴት ነዉ ወሬ ብቻ በኔ ፈንታ የመጀመሪያ ልጅሽ ይደፉ

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 10 місяців тому +1

    We also wish you all the best media man.
    Thank you for standing for truth and justice. The people of Ethiopia are indebted to you and your EF team.

  • @demelashassefa5231
    @demelashassefa5231 10 місяців тому +2

    የምትሠሯቸው ትንታኔዎች በጣም ጥልቅ መረጃ ላይ የተመሠረቱ፣ ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጡ በመሆናቸው ቪዲዮዎቹን በቀጣይ ለማዳመጥ አውርጃቸዋለሁ። በጣም ነው የማመሠግነው'። በርቱና በዚሁ ቀጥሉ። ወደ ፊትም ከዚህ የበለጠ አስደሳች፣ ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጡ ትንታኔዎችን እንደምትሠሩ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @sissis7704
    @sissis7704 10 місяців тому +1

    አምላካችን አስበን አስበን ክክፉ አርቀን።

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ❤

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 10 місяців тому +4

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤ ሞት ለብልግና

  • @Welaya9
    @Welaya9 10 місяців тому +3

    አቀራረብሕ በጣም ጥሩ ነው

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ያየሰው ክበርልን

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 10 місяців тому +4

    Thank you Ethio form

  • @qewwer175
    @qewwer175 10 місяців тому +4

    ተድሮኑዉ በላይ ደሞወ ድምጡዉን መስማት እደት ያማል የምር በዝህ ሰዉየ የተነሳ ተቃጥየ መሞቴ ነዉ

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 10 місяців тому

      አይዞህ እግዛብሄር ይበቀለዋል

  • @yalewwaldtsadik892
    @yalewwaldtsadik892 10 місяців тому +8

    ጥልቅ የሆነ ትንታኔ 🙏

  • @buyebabby
    @buyebabby 10 місяців тому +4

    ያየሰዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ፣ አንተ ትለያለክ ❤❤

  • @فتسوم
    @فتسوم 10 місяців тому +7

    ኢትዮ ፎረም ምርጦች ቀጥልበት🎉❤

  • @Odd375
    @Odd375 10 місяців тому +3

    ይሔ ሰዉዬ ታጋሽ ስለሆንኩ ነዉ የሚለን ታጋሽ ባይሆን ኖሮ በኒኩለር ይጨርሰን ነበር?ጌታዬ ይሕን ሰዉ ይሕን ታጋሽነቱን አታንሳበት?

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 10 місяців тому +1

    ሰውየው አጁማጃ ነው ማለትም ክርስቲያን እና ሙሰልም ነው ፈጣሪ ከዚህ ሰው ይገላግለን።

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 10 місяців тому +3

    ኢትዮ ፎረሞ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 10 місяців тому

    ያየ እድሜህ ይርዘም ሰላምህም ይብዛ

  • @Rich-cq8yl
    @Rich-cq8yl 10 місяців тому +5

    God bless you and the entire Ethio Forum family. To be on the right side of history is to advocate for the rights and well-being of all people. Thank you 🙏❤

  • @Ambesww19
    @Ambesww19 10 місяців тому +5

    ፈጣሪ ያክብርልን። ሁሉን በግልፅ፣ በወሬ እና በአሉባልታ ሳይሆን በጥበብ እያሳያችሁን ስለሆነ፣ ግራ ለገባው፣ መሄጃ እና መተንፈሻ ላጣው፣ በገዛ ሃገሩ ባይተዋር ለሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ ስለሆናችሁት ኢትዮ-ፎረሞችን ከልብ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @mezmurl1152
    @mezmurl1152 10 місяців тому

    ያዬ ❤❤❤

  • @Yaseen-mi
    @Yaseen-mi 10 місяців тому +1

    ትግራይን ለማውደም ብላቹ ወደማቹ 🇪🇹 የምትባሉ ጋለሞታ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 10 місяців тому

    አይይይ ማሙሽ ሁሌም ማሞኛ ሰው ሁሉ እንዳንተ ትንሽ ይመስለሃል።

  • @aronamdebirhan
    @aronamdebirhan 10 місяців тому +1

    Big respct Eprdf

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 10 місяців тому +1

    I appreciate how polite you are,and respectifull how you are calling.
    He will never learn from his mistakes.
    But you young man God Bless you.

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 10 місяців тому +1

    ስለዚህ ሰዉ የሚባል ነገር የለም፤ ያፍጥነዉ ብቻ ነዉ።

  • @ጋሻውተፈራ
    @ጋሻውተፈራ 10 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ያየሰው

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 10 місяців тому +3

    በርታ አንተን በራሱ መስማት ጤንነት ነዉ

  • @SksAreda
    @SksAreda 10 місяців тому

    ያየሰው የኢትዮጵያ የስቃይ ፈጣሪ የሆነ ጊንጥ በደንብ እያሳየህን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ 🤓

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye 10 місяців тому

    ትዕግስቱ የሚባል ሰውንኳ አያውቁም
    ተመችቶኛል

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 10 місяців тому +9

    ከአዲስ አበባ መውጣት የከበደው ብቸኛ አሻንጉሊት መሪ በታሪክ .....🤣።#ሰሜናዊነት 💪💪💪🇪🇹

    • @Laworos
      @Laworos 10 місяців тому +1

      true😂

  • @alexman335
    @alexman335 10 місяців тому +6

    Thank you

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew 10 місяців тому

    ይሄ ሰው ግን ጤነኛ አልመሰለኝም።ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @Sitti360
    @Sitti360 10 місяців тому +3

    This journalist is amazing

  • @BinaLideta
    @BinaLideta 10 місяців тому +1

    ምን አይነት ድንቅ ትንተና ነዉ በፈጣሪ Yaዬዬ🙏🙏🙏

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 10 місяців тому

    My family Ethio Forum selam walachu ethio forum beteseb ❤❤❤❤❤❤❤❤ selamachu lenante

  • @hammer5934
    @hammer5934 10 місяців тому +1

    Etho forum, voice for the voiceless God bless you guys.

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 10 місяців тому +1

    You are right Doctor No peace bad people Ethiopia they had a lot shifts

  • @batuelmelaku
    @batuelmelaku 10 місяців тому

    abuchu erjem amet nurelen fetare edmahen yebarekwo enwodhaln

  • @henoktadesse641
    @henoktadesse641 10 місяців тому +1

    Yaye you are amazing journalist with facts.

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 10 місяців тому

    Good job brother keep it up. Thank you for your information. Have a nice blessed 🙌 one.

  • @maxman8375
    @maxman8375 10 місяців тому +1

    You are different bro love you so much

  • @noahkassa9632
    @noahkassa9632 10 місяців тому

    ደስታው የሚ በሉት አበላቸው ብቻ ነው ።

  • @Weygize
    @Weygize 10 місяців тому +1

    "የገልቱ ሐሳብ ያው ገልቱ ነው" እንዲሉ፥

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 10 місяців тому

    አብረው ይመታል እያሉ ሲመቱ የነበሩትም ምታት መጣባቸው። ይቺ ምድር ከጦርነት የምታርፈው ሁሉም የጦርነት ህመሙን ሲቀምሱት ነው። ምክንያቱም ይህን ህመም ለሺ አመታት የታመመችው ትግራይ ብቻ ናት እግዘአብሔር አምላክ ሆይ በፍርድህ አልጠራጠርም የትግራይ ህዝብ ሰላምን ምን ያህል እንደሚናፍቅ አንተ ታውቃለህ ከጦርነት ናፋቂዎች ለየን ❤🙏

  • @kesete767
    @kesete767 10 місяців тому

    Yayehsew,gobez,gazetenga,ke,Eritrea,negn,ketlbet

  • @getachewteferi3714
    @getachewteferi3714 10 місяців тому +1

    Anet leyu gazetegna nek eko❤

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 10 місяців тому

    አብይ አህመድ ልቡም እጁም በደም የጨቀየ ነው ባንተ ዘመን ድህነትና ጦርነት እንጂ ሌላ የለም እግዚአብሔር ሆይ በግፍ የተገደሉትን ነፍሳትና በሰቆቃ ያሉትን ሰዎች ተመልከት ፍትህ እና ርትእ የሚመጣ እግዚአብሔር ሆይ ካንተ ናውና አትዘግይ ይኸን ክፉ ሰውና ግብረአበሮች ከህዝቡ ጫንቃ አንሳ አሜን !!!

  • @Goitomtakeletesfay
    @Goitomtakeletesfay 10 місяців тому

    No word to admire yayesewy

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 10 місяців тому +2

    Yaye sewe woow good job thank you

  • @mengamuga4479
    @mengamuga4479 10 місяців тому

    ያየሰው ማይኛው

  • @yenesewtiruneh4215
    @yenesewtiruneh4215 5 місяців тому

    አይዞህ በርታ ያየሰው ሽመልስ

  • @linawoldmariyam9047
    @linawoldmariyam9047 10 місяців тому

    ዘመንህ ከስጋት አይራቅ እድሜህን እንደፍየል ጭራ ያሳጥረው

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 10 місяців тому

    ምርጡ ጋዜጠኛ ያየሰው ዝግጀትክን በቀን ሁለት ሰወስት ግዜ ብታደርገው ደስታው አንችለውም ❤።

  • @AlemTigray-pc8yv
    @AlemTigray-pc8yv 10 місяців тому +2

    ኣየ ኣብይ መቼየ ነው እውነት ተናግሮ ህዝቡን ሰላምን የሚያገኝ ያሳዝናል

  • @TekiDechasa
    @TekiDechasa 10 місяців тому

    ህዝብ ከምንም በላይ ሰላምና የዕለት ጉርሱን እንደሚፈልግ ማን በነገራችሁ ? የቀድሞው መንግሰት ሲሉ የኃይለማርያም ሳይሆን የወያኔ ግልፅ ነው ። ኃይለማርያም በእዚህ ጉዳይ ስማቸው ሊነሳ አይገባም ።

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 10 місяців тому

    Thank you Yaye and Ethioforum God Bless You.

  • @eziga4259
    @eziga4259 10 місяців тому +3

    ❤yaye selam tebarek bante hulun awekn

  • @HirutAgonafer
    @HirutAgonafer 10 місяців тому +3

    Wow you nailed it brother thank you

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 10 місяців тому

    Thank you Ethio Forum for the greatest explanation.

  • @MulerDoba
    @MulerDoba 10 місяців тому +1

    Unet betam techlaleki betam new miwodeki jegnaw ketelyi

  • @titiabera4736
    @titiabera4736 10 місяців тому

    Tebarek Yayesew! Word can not describe your articulate mind and voice. Keep it up 👍

  • @maxman8375
    @maxman8375 10 місяців тому

    You are really talented my God bless you

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 10 місяців тому +1

    Long love yayasew!!😊