ሊያ ዮናታንን አክሊሉን በልብ በሆነ እንባ ተቀበለችዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | yonatan aklilu | aklilu tesfaye |melos

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #speakthetruth
    ኤል ቃል tube
    ሊያ ዮናታንን አክሊሉን በልብ በሆነ እንባ ተቀበለችዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | yonatan aklilu | aklilu tesfaye |melos

КОМЕНТАРІ • 74

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 12 днів тому +3

    እንዳልክ ጌታ እየሱስን እንዲታይ መስክር እንጂ ሰደለ ቤተ እምነት ባትሰብከደ መልካም ነው ። እየሱስ ተቋምን አያውቅም ። ተባረክ እወድሀለሁ እንዳልክዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 13 днів тому +9

    ዮኒ እኔም ብትደክምም እንኳ አንተን ከመውደድ በስተቀር ምንም አማራጭ የለኝም ሁሌም ከጎንህ ነኝ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bisingediba7385
    @bisingediba7385 12 днів тому +1

    በአንተ ድካም የጌታ የኃይሉ ብርታት ይደግፍሃል ። በየቀኑ አዲስ የብርሃኑ መገለጥ ይጨመርብህ።
    ዮኒ ዕድሜ ዘመንህ ያለህ ሁሉ በእጥፉ ይባረክ።
    ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 12 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 11 днів тому

    በእውነት የጌታ መሆን መታደል ነው ይሄ የሚገባው በዛ ቦታ የቆመና ፍቅሩን ሰላሙን እረፍቱን አረ ምንኑን ልናገር የቀመሰ ብቻ ነው ዮኒ ተባረክ ተባረክ በእውነት ገና ትቀጥላለህ

  • @ZinashAyele-k1j
    @ZinashAyele-k1j 11 днів тому

    ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ዳርቻህ ይስፋ የጀመርከውን ሁሉ ይፈፅምልህ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 12 днів тому +1

    በጣም ጥቂት በወጣቶች ላይ የሠሩ አገልጋዮችን አውቃለሁ። ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርጋቸው።በዚህ ዘመን ደግሞ በትውልድ በከሰርንበት ዘመን ደግሞ አንተን አስነስቶ የማዳንን ሥራ የሠራ ጌታ ይመስገን።አንተም ተባረክልን። ወንድሜ በዘመንህ ይህም አይወሰድብህ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @بريبيري
    @بريبيري 12 днів тому +2

    አሜንንን ተባርክ ዩውኒ ተባርክ እዳልክይ❤

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 12 днів тому +1

    ዮንዬ የእግዚአብሔር ፀጋ አሁም ይብዛል ቃል ብኖርና ብባርክ ደሰ ይላኛል ጌታ ይባርክህ በጣም እዎዳሀለሁ ኢዱዬ አንቴም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 11 днів тому

    ዮኒዬ የአንበሳ ልጅ ሰነበሳ ነው አንተ ስትናገር ጆሮን ልብ አይምሮን አስገዝቶ ትውልድን አሳልፎ የሰጠ የሰማይ ትዛዝ ነው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም እንደወይን እርሻ ዳርቻህ ያስፉው ፍሬው የማይቋረጥ በልጅህ እየጐመራ በዘመኑ ለሀገር ለትውልድ መፍትሄ ይሁን ተባረኩ ህያው ምንጭ ይፍለቅላችሁ በእየሱስ ስም❤

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 12 днів тому +1

    ተባረኩ ዮኒ ዘመን ይባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈን

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 11 днів тому

    ንጉሥ ለምወደው እንድህ ይደረግለታል ።ዮኒ አንተን አለመዉደድ እግዚአብሔርን አለመዉደድ ነው እወድሃለሁ ❤❤እነዳልክም ያለፈውን እየረሳክ ወደፍት ያለዉን ለመያዝ እየዘረጋክ ቀጥል ተባረኩ።

  • @senasafikre
    @senasafikre 13 днів тому +1

    ቤቴ ቁጭ ብዬ የማለቅሰው አይኔን እያቀላ ተቸገርኩ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዮኒ የጠፉት ወጣቶች ሚሊሻ

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 8 днів тому

    ሮሜ 1:21: "እግዚአብሔርን ቢያውቁም እንኳ፣ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም፤ ምስጋናም አላቀረቡለትም፤ ነገር ግን ሐሳባቸው ፍሬ ቢስ ሆነ፤ የማያስተውል ልባቸው ጨለመ።"

  • @almazfeleke3954
    @almazfeleke3954 11 днів тому

    ዬኒዬ የደሀ አባት አንተ ልጅ ነህ ነገር ግን የብዙዎች አባት አደረገህ ዬኒዬ እንዴት እደምሰፈስፍልህ እኔ እንዲህ የሆንኩ ጌታማ አይድከምህ በርታ እኛ እንፀልያለን ለአተ በርታ ጌታ ካተ ጋር ነው!!!!!

  • @GenetWolddeyes
    @GenetWolddeyes 13 днів тому +3

    ዩኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክህ።

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 12 днів тому +1

    ዮኒ አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ እንዳልክ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t 11 днів тому

    ዮንዬ ተሳክቶልሀል ለዘመናት በሱ የተያዘው ወድሜ ይህው መልካም ወጣት መቶ ተምሮ አሁን የክትል ትምርት እየተማረ ነው ምርኮችን ተመልሷል ጠላት ምሽጉስ ለፈረሰበት ብዙ ያወራል ደካሞቹን ተጠቅሞ ማንም አይሰማቸውም ማስተዋልን ይስጣቸው ዘመንህ ይባረክ እወድሀለው

  • @fasikaabebew
    @fasikaabebew 9 днів тому

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 10 днів тому

    የእኔ እሕት
    አታልቅሺ
    እናቱ ጠላትሸ
    አይዞሸ በሁላችን ነዉ
    የልጆች እናት ነኝ እኔም
    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    እሡንም አንቺንም ልጆቻችንን ደግሞ
    የሠጠንም እርሡ ነዉና የአንተን ላንተ
    ብለን ለባለቤቱ በልጆቻችን መዉጣት መግባታቸዉ ጣልቃ ግባልን ልዑል ብለን ከፀሎት ሣንቦዝን መንገር ማሣሠብ ብቻና ብቻ ዘመኑ በተለይ እዚሕ ከሖንሸ አሜሪካን ከባድ ነዉ በሠዉ ሠዉኛዉ የዕኛ መድሃኒያለም እመኝኝ አሣልፎ ለክፉ አይሠጥብንም
    አሜን አሜን አሜን ሐሌ. ሉያ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 12 днів тому +3

    ዮኒ የብዙዎች አባት።

  • @AlmazGebre-bu9nm
    @AlmazGebre-bu9nm 9 днів тому

    እዳል ተባረክ❤ ዮኒ የሀገሬ በርቅዮ ልጅ ብቻ ሳይሆን የዐለማችን ታላቅ ሰው ነው!!❤😂🎉

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 12 днів тому +2

    ዮኒዬ እኔም ዉድድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 12 днів тому +2

    ተባረክ❤❤❤

  • @yishakyise8578
    @yishakyise8578 11 днів тому

    ዮኒዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እንዳልክ ከዚህ በላይ ከፍ በል!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 13 днів тому +2

    ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 13 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ

  • @MeretechTumiso-u3v
    @MeretechTumiso-u3v 12 днів тому

    Amen Tabarki

  • @wossenBeyene-rd5ul
    @wossenBeyene-rd5ul 12 днів тому +2

    የዎኒየ ተባረክ እወድሀለሁ ለምልምልን

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 11 днів тому

    አሜን

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 13 днів тому +1

    ጌታ ይባርከው

  • @teddybakalou2171
    @teddybakalou2171 12 днів тому

    አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 12 днів тому +3

    ዮኒ:- በዚህ ዘመን ጌታ የላከው!

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 11 днів тому +1

    ዮኒን የማየወድ የተረገመ ነው ዮኒ ከክርስትናው ውጭ ከነ ባለቤቱ ድንቅ የሆነ ሰው ነው የተባረከ ፍቅር የሚያጋባ የሚያስተምር መልካም ሰው ነው

  • @DiboraMesafint
    @DiboraMesafint 13 днів тому +2

    እኔ ቤት ያለው እልልታ ብቻ ነው
    ለጌታ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 12 днів тому

      እልልልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 13 днів тому +3

    ዬኔዬ እኛ ጼጤዎች እኖድሀለን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 12 днів тому +2

    TEBAREKU❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 10 днів тому

    Amen

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 12 днів тому

    እኔም በጣም እወድሀለሁ ዮኒ ተባረክ ።

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l 12 днів тому

    Yoni geta bedemu yshefenhe zemenhe ybarek tsega ybzaleh🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SenaitKiflom-e3i
    @SenaitKiflom-e3i 9 днів тому

    ❤amen amen tbrklyn

  • @lemlemkeno5395
    @lemlemkeno5395 9 днів тому

    እኔ እወድአለሁ ዮንዬዬዬዬዬዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 5 днів тому

    ዮኒዬ ተባረክልኝ ከ ነ ቤተሰቦችህ 🎉❤

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 12 днів тому

    እንዳልክዬ ❤ ዮኒዬ ❤ ተባረኩልኝ love you so much 🥰🥰

  • @AKALEAku
    @AKALEAku 11 днів тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!

  • @asterGosaye-yn6wf
    @asterGosaye-yn6wf 11 днів тому

    Ameen ameen

  • @getutamiru9513
    @getutamiru9513 12 днів тому

    Waw thank you Endalik.
    "Don't give up"
    Relly yoni fit the man of God.

  • @fasikaabebew
    @fasikaabebew День тому

    YES YES YES

  • @አይደለም
    @አይደለም 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 13 днів тому

    Zemenachu ybarek endalke yoni ykrstos Jegnoch❤❤❤

  • @Yegeta
    @Yegeta 12 днів тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 11 днів тому

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @AsniAbera-b7t
    @AsniAbera-b7t 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 7 днів тому

    Keber Le Egzabher Yehune Yoniya Egzabher Yebarkhe Zemneh Yebarke ❤❤❤❤Endalek Egzabher Yebarkhe Tebarku❤❤❤❤

  • @saraabebe865
    @saraabebe865 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 11 днів тому

    እባካችሁ እኛ ፕሮቴስታንት አደለንም የወንጌል አማኝ ነን ይህንን ስም የሰጡን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው አናንተም አትድገሙት

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 13 днів тому

    God bless you

  • @NuritTesfaye-g4y
    @NuritTesfaye-g4y 12 днів тому

    Yoniye enewedehalen tebarek tebarek kifu ayenekahi Enedalekeye tebareki

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ tebariku

  • @FikirteEkubagebreal
    @FikirteEkubagebreal 12 днів тому

    Geta zemenkn ybark yoni

  • @fifififi1119
    @fifififi1119 12 днів тому +1

    Geta yibarkih yoniiiiiii

  • @Kalkidan001kalkidan00
    @Kalkidan001kalkidan00 6 днів тому

    ዬንዬ እንወድሀለን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 12 днів тому

    Yoniye❤❤❤❤❤

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 5 днів тому

    Yoni beruk❤❤❤❤❤

  • @raniaetopia4579
    @raniaetopia4579 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Hanan-ff1yd
    @Hanan-ff1yd 11 днів тому

    Yone❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetM-x4v
    @GenetM-x4v 7 днів тому

    Geta zemenachun yebark

  • @senaitnegash-h5c
    @senaitnegash-h5c 8 днів тому

    ሚስተር ዋው የዶክሌ ዲቃላ አዎ ጴንጤ ገለባ ሆኗል እራሳችሁን አፅናኑ ባቢሎናውያን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 12 днів тому

    Wongel yashenifal .wodefit 🏃🏼‍♀️🏃🏼‍♀️🏃🏼‍♀️

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 8 днів тому

    ሮሜ 1:21: "እግዚአብሔርን ቢያውቁም እንኳ፣ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም፤ ምስጋናም አላቀረቡለትም፤ ነገር ግን ሐሳባቸው ፍሬ ቢስ ሆነ፤ የማያስተውል ልባቸው ጨለመ።"

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 11 днів тому

    ዮኒን የማየወድ የተረገመ ነው ዮኒ ከክርስትናው ውጭ ከነ ባለቤቱ ድንቅ የሆነ ሰው ነው የተባረከ ፍቅር የሚያጋባ የሚያስተምር መልካም ሰው ነው