Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Exclusive press release! Thank you EZEMA!!
ጥሩ ነው በእርቱ ::
❤በርቱ ኢዜማዎቻችን👏🏽👏🏽👏🏽
ኢዜማ ይለያል እናመሰግናለን ለ ምትሰጡት መሰዋእትነት 💚💛❤
ኢዜማን ማንቋሸሽ ብሄርተኝነትን እንዲቆም አለመፈለግ ነው መተቸት ግን ማበረታታት ነው መሳደብ ብልግና ነው ባህል ባይሆን ጥሩ ነው
Thank you
የምትሰጡት ሀሳብ በትክክለኛ አእምሮ ሲመዘን ስሜት ይሰጣል ግን ከዚህ በላይ ስሩ ነው ያላችሁን ያላችሁትን ሀሳብ ከልብ አርጉት በርቱ ፍጠኑ ማለት እፈልጋለሁ
Ezema best part
Very proud of U Ezema!
ኢዜማ is a real opposition party ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ሐገር ከሌለ ፖለቲካ የለም” የሚለው የኢዜማ ሞቶ ሊሆን ይገባል።
ማብራሪያው ማለፊያ ነው ከሰሜን ጎንደር አባል ለመሆን መንገዱን ብታመላክቱኝ
ኢዜማ ነኝ
ኢዜማ 🦮🦮🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤒🤒🤒🤒🤒👹👹👎
መሞታችሁን አልሰማችሁም ማፈሪያወች
🦧🦧🦧🦧🦧🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌💩💩💩💩💩💩💩🤧🤧🤧🤧🤡🤡🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒👹👎👎👎👎ኢዜማ
Strategically alliance with pp...
ችግሩ በጣም ክፉ ከሆነ፤ በጣም አጥፊ ከሆነ መንግሥት ጋር እየሠራችሁ ስለሆነ የፖለቲካ ፓርቲ ሳትሆኑ ቅምቡርስ ወይም እበት ፓርቲ ናችሁ። ገዥው ፓርቲ አገሪቷን እያጠፋት ስለሆነ ፤ ከማን ጋር እየሠራችሁ እንደሆነ እንኳን የሚገባችሁ አይመስልም ፤ ወይም እያወቃችሁ አብራችሁ ገደል እየገባችሁ ነው።
Ezema ye leba sibsib
ግራ የተጋባ ስብስብ
እኔን የሚያሳስበኝ የህፃኗ ፎቶ የልጅ ከሆነ እንዴት ግራ አጋብተ እንደምታሳድጋት ባሰብኩ ጊዜ ለህፃኗ እጅጉን አዘንኩ።
@@beyeneletta7475 መቼም በትምህርት ሚኒሰቴር በጀት እንደማልተዳደር ፔሎሩ ስለምታውቀው ከአንተ የተደበቀ አደለም። እሱ ብዙ አያሳሳስብህ እንደናንተ እንደ ካድሬ ሳልወይል ........።ቢሆንም ግን እዚ ድረስ መውረዳችሁን ባላውቅም የወረደዳችሁበት የቁልቁለት ጉዞ የትም ብተገኙ አይገርምም።
ቀፋፊዎች .........ወያኔ ይሻላል ከእናንተ ፤ ለሕዝብ ያላቹ ንቀት በደንብ ተጋልጧል። ሆዳም
ታዲያ እዚህ ምን ትሠራለህ? ወያኔ ጋር ለምን አትሄድም??? ለአንተ ሕዝብ ማለት የሆነ ጎጥ ብቻ ነው:: ኢዜማ ደግሞ በጎጥ ወይም በዘር መቧደን አይሆንለትም:: ቻለው ገለቴ 😂😂😂
@@abiy695ye leba sibsibib new endihum ye biltsigna diaper keyare new manim aymertachum
@@asmegetachew2528ኢዜማ ለዛሬ የተቋቋመ ድርጅት (ፓርቲ) አይደለም:: አሁን ሁሉም ዘረኝነት አናቱ ላይ ወጥቷል:: ይፈሳፈስ ይፈሳፈስ እና ብሔርተኝነት እንደማያዋጣ ሲገባው የሚኖረው አማራጭ ኢዜማ ብቻ ነው:: የዜግነት ፖለቲካ ብቸኛው የኢትዮጵያ መዳኛ ነው:: ሰብዕናቸውን በደንብ ጠንቀው የሚያውቁ እና ኢትዮጵያን በቅንነት ለማገልገል ቆርጠው የተነሱ ሰዎች ስለሆኑ የናንተ ስድብ ከምንም ነው የማይቆጥሩት::
አገራችን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቃው የወያኔ የዘር ፌደራሊዝም ስለሆነ ወያኔ ብሎ መጥራት በራሱ ፀረ ሀገርነት ነው።