Wow Israel😱😱😱 your voice is as beautiful as your looks with your shy sweet demeanor yet cool charismatic character 😍😍😍 A True Gentleman/ Ladies' Man (our current beloved Tv Heartthrob as Abel)❤️❤️❤️... Tewdros Tadesse songs suits you please give us great music Solo too cause Merewa's Tsigereda🌹is not enough. We really love you, stay blessed dear 🥰🥰🥰
Oh I love them both. They are young, talented, positive and know what they are talking about and how to talk. So good to see you both. Specially to see young artists support each other is 👌. ማለፊያ ነው:: በርቱ ብዙ ያብዛችሁ::
Oh Israel🤗🤗🤗 you really spoke my mind when you said no matter how unmalicious their intent is Parents end up breaking their children🥺🥺🥺 by forcing them into something they are not interested nor is their talents... That's my ultimate wish too to raise my children supporting their Talents/Passion infact I want to become an activist/advocate for Children wanting to live their Dreams 🥰🥰🥰 #ProDream if I were to have a platform with a Celebrity status like you and yes I love kids like you too esp. girls are everything 😍😍😍
Be Adey Film lay yaleh bahrih wedewalehu. Neger gin silaleh backgraund sile be geta bet yaleh hiwet lemenager be Moral yeferah yimeslal. Ayzoh geta ayasafrim begeta bet endeneberk tenager.
I hope anten becha sayhon mulu merewan choir le seytan kemekeget legeta wede mezemer endemtametachw, le christ meseker endmethon I hope abel geta endmiredak
betam eko new ymewededew lemn ydebkal desssssssssssssss ylal gn adeyn beyagebat menale ortodoks tewahdo tetmekna ebakeh betam yemtgbabu tmeslalachu tegabu bakh hulu yemyamrebh neh eshi
አቤል እባክህ ለጌታ ዘምር አለሙም ምኞትም ያልፋሉ ጌታን ማገልገል, ለሱ መኖር ትርፍ አለው!
እንዲህ የዘመሩለት ጌታ ይመልስህ እስርዬ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ይሄ ሁሉ ሞገስማ ያለምክንያት እያልኩ ነበር ተመለሠልኝ ትወናውን ቀጥል መዝፈኑ ይቅርብህ ፕሊስ ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም
ከዛስ ወረኛ አታሽቃብchi ሄደሽ ያየሽ አትመስይም መግስተሰማይ አይወርስም እሺ ፓስተሯ ኡፍ ወሬ ብቻ ሄደሽ ለ ዘሪቱ ንገርያት አሽቃባች
Ewnet nw 🙏🙏
Demerign
@@kokebtube2113 demerign
ይህ ውብ ድምፅ ለጌታ ምስጋና ይንቆርቅርበት እባክህ ውብና ድንቅ አድርጎ ለፈጠረህ እኔ እናትነኝ እንደ ልጁ በጣም እወድሃለሁ ተባረክ ደግም ጌታ መሻትህን እንደፈቃዱ ይሙላልህ🙏🙏🙏🙏
እንደ ዳዊት ጌታቸው ለጌታ ዘምሩለት Pls ዘፈን መጨረሻው አይምርም እስራኤል 🙏🥰
DC you are very humble , I like how simple , funny and at the same time how wise you are.
ወድሜ እስራኤል ድግል ማርያም እናቴ ወድቤቶ መልሳክ በዝማሬ የምታገልግላት ይሁን እዉነተኛዉን ክርስቶስን ፈልግ ቅድስ ገብርኤል ይርዳክ በግሌ አዳይ ዴራማ በጣም ስለምከታተል አከብርካለሁ አደቅሀለሁ በግሌ አድ ነገር ልጠቁምክ ወድም አቤል ገጠመኝ ብለክ ሰርች አድርግ እና ስማ ከዛ እባክህ ፡፡፡፡፡፡
አቤልዬ የኔ እሩህሩህ ከአደይ የበለጠ የምታሳዝነኝ አንተፐእኮነህ ❤
አቤልዬ በጣም በጣም ነዉ የምወድህ እረጅም እድሜና ጤና ስኬት እመኝልሃለሁ
እስሩዬ ካለ ኢየሱስዬ ሕይወት የለም ኢየሱስዬ Ymels♥️ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የንገስታት ንጉስ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ከኢየሱስ በቀር ወደ አብ መግባት የለም ኢየሱስ ሕይወት ነው ጌታ ኢየሱስዬ ይባርካችሁ ♥️❤️
አቤል ስወድሕ የኔ ሩሩሕ በካራክተር ብቻ ሳይሖን በእውነተኛ ላይፍሕም በጣም የውሐ ትመሥለኛለሕ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ
Wow Israel😱😱😱 your voice is as beautiful as your looks with your shy sweet demeanor yet cool charismatic character 😍😍😍 A True Gentleman/ Ladies' Man (our current beloved Tv Heartthrob as Abel)❤️❤️❤️... Tewdros Tadesse songs suits you please give us great music Solo too cause Merewa's Tsigereda🌹is not enough. We really love you, stay blessed dear 🥰🥰🥰
የኔ ፍላጎት ግን አሪፍ ድምፃዊት መሆን ነበር ግን የክፍለ ሀገር ልጅም ስለሆንኩ እድሉን አላገኘሁትም
ተው እንጂ አቤል ቤተክርስቲያን አይባልም ቸርች በል።
ትክክል ።
Betechrstian maletko yekrstos amagnoch bet malet new..church demo be English newko liyunet yelewum
@@bettylachebo9177 በጣም ልዩነት አለው እንጂ እኛ ቤተክርስትያን (ቤተ እግዚአብሔር) ስንል እና እነሱ ቸርች ሲሉ ይለያል።
ቤተእግዚአብሔር(ቤተክርስትያን) የክርስትያኖች መሰብሰቢያ የነጨነቀ የተከፋ በቅጥሯ በደጆ ሲደርስ የመንፈስ እርካታና ደስታን የምትሰጥ ናት።
ቸርች ሲባል በውስጡ ያሉትን ነገሮች በምዕናብሽ ሳይው። እራሳቸውም ቸርች ልሂድ እንጁ ቤተክርስትያን ልሂድ አይሉም ለነሱ የአምልኮ ስፍራቸው ስለሆነ ቸርች ይሉታል !
ስለዚህ እኛ አሀቲ ቅድስት ኩልይት ንፅህይት ቅድስት ብለን የምንጠራት ቤተክርስትያናችን አንድነት የላትም! ህብረትም የላትም ! አ.ከ.ተ.መ።
አቤል ሲጀመር ጴጤ ነው ሚሽን ውስጥ ነው የተማርኩት ብሏል ለምን ታሽቃብጣላቺ
@@adanchetesfaye285 🙈🙆😂ጼጤ ነው እንዴ ኦርቶዶክስ እሴቶች አፈቀርን ምትሉ እረፉ 😂😂😂
ዲሲዬ ቀጣም ተጫዋች ንግግርህ የሚጣፍጥ ጎበዝ እንዲሁም በጣም ቅን ነህ ረጅም እድሜ
አዉቀንብሀል አፍቅረሀል አይናፋር ነህ የኔ ኩሩ አቤል
Endet abatachu nw des yemtilut?😍
ኣፌ ቁርጥ ይበልላችሁ ..... ብክነት ኣላችሁት ቃል ሁላ የለኝም ......... ቁጭ በሉና ስሙ በያቸው ወላጆችን😂 .... አስኪ ይሁን በምናልፍበት ደስታ አና ስኬት ያድርግልን አንጂ ሌላውስ ሌላ ነው። ኑሩልኝ🤩🤩
abelye yene konjo betam betam new yemwedh fetari rejim edmina tina ysth yene mrt
አሪፍ ነው ሃሳባችሁን በተግባር የምትፈፅሙት ከሆነ ደስ ይላል ግን እንዳላችሁት ታለንት ኑሮት ፍላጎትም ኑሮት ግን በሆነ ምክኒያት ወደኋላ የቀረን ሰው እናበረታታ የሚለውን ሀሳብ ወድጀዋለሁ እኔ ቤተሰቦቼ ሙስሊም ስለሆንን ስላልፈቀዱልኝ በዛ ምክኒያት የማልፈልገውንና የማልወደውን ስራ እየሰራሁ ነው ያለሁት ብታግዙኝ ደስ ይለኛል
እስራኤል(አቤል) ዘማሪ ዳዊት ጌተቸውን እንዳውቀው ስላደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ በተለይ (እፈልግሃለሁ) የሚለውን ዝማሬ እወደዋለሁ፡፡
Thankyou very much!!!!
abelye yene konjo betam betam new yemwedh
ፊልዱን ነው ሀገሩን የጠላሄው ምረጣችን በነገራችን ላይ ወልድያ እንኳን ሰው ወፈ ያምዳል የሸጋ ሀገረ የደግ ሀገረ የጀግና ሀገረ ቆንጆ በቀረ የማይፈጠረበት ነው አጊንተህ ነው ሀገራችን ሄደህ ቢሆን አትወጣም
ሀገሩነውጅ
@@ወለተ.ስላሴ እሺ ባክሺፐፐፐፐ ተናግረሺ ሞተሻል ቀጥይበት
Yesssss
Hey audience or those you comment here, don't pick single thing please learn how they are humble and positive gentlemen
Oh I love them both. They are young, talented, positive and know what they are talking about and how to talk. So good to see you both. Specially to see young artists support each other is 👌. ማለፊያ ነው:: በርቱ ብዙ ያብዛችሁ::
ወንድሜ እባክህ ለጌታ ዘምር አንተኮ እዚህ ምድር የመጣኸዉ ለመዝፈን አይደለም እግዚአብሔር ባንተላይ አላማ አለዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
ሁለታችውም ምርጥ ወጣት ናችው ብዙ ነገር ከእናንተ እንጠብቃለን
ወይኔ ዲሲዬ እንዴት እንደተመቸኸኝ በጣም ደስ የምትል positive tinker ልጅ ነህ ።
አቤል ስወድህ ስራየንትቸ ቁጭብየ ሳይህ ነው እምዉለው
አቤል ጴንጤ መሆንህን ድራማ ላይ አውቄዋለሁ ሐዋሳ ሲል ገባኝ
ነው እንዴ እጭ ። ያው ከዘፈን ወደ ወዘፈን ነው የገባው ምድረ መናፍቃን
ኧጀናፈር 😍 ደሱ በርታ!
አቤላም አሪፍ ላይ ነው ያለኸው 😍😍ሁለታችሁም ምርጥዬ ናችሁ።
እስርሽ በጣም ስለምወድህ የምር በጌታ ፊት ጸልየልህ አውቃለው ምክንያቱም ለምወደው ሰው ሁሌም የምመኘው የምወደውን ጌታ እንድያውቅልኝ ብቻ ነው ግን ደግሞ ከእኔ በላይ የሚወድህ አባት አለህ
እስርሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እንዴት ኢየሱስ ባልክበት አንደበት እጆች ለእርሱ በተቀኘህበት እንዴት ለሌላ ማለቴ ሴትን አለምን እንዴት መጥራት ቻልክ ይህንን ብቻ ንገረኝ?????? ኢየሱስ እኮ አይለመድም እውነት አይለመድም ምን አልባት ቸርቹን ለምደኸው ይሆናል ግን አባ አይለመድም
አንደበትህ ለእርሱ
እጆችህ ለእርሱ ይገበዋል እረ ያንስበታል ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ተሰርቷል
አብርህው ላወራህውም አብረውህ ለሚሰርት ሁሉ ኢየሱስ ሞቶላችኋል ብለህ ንገርልኝ ጌታ ይናፈቃችኋል እቅፉ እስትገቡ በሩን እያንኳኳ ነው ክፈቱለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከመረዋ ምንም አይለየኝም? ከጌታና ከመረዋ ምረጥ ብትባል የቱን ትመርጣለህ ? ሁለቱ አንድ ላይ የሚሂድ አይደሉም ይህ ታውቃለህ
ጥሩ ወግ ነው ያሰማችሁን 🙏 እናመሰግናለን
እስራኤልና ዲሲ እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ እስራኤል ተበላህ ሠይፉ ላይ ፍቅረኛ እንደሌለህ ተናግረህ ነበር የነዋይን የምትጋብዛት ትኖራለች ብለሀል ፍቅረኛ አለኝ በልና ሴቶቹን ገላግላቸው በየቲክቶኩ አፈቀንህ እያሉ ነው መልስ ብሠጣቸው ባይ ነኝ ሌላ ጥያቄ የፌስቡክ አካውንት ተከፍቷል እና መልስ ብሠጥ ጥሩ ነው አድናቂህ ነኝ
ምን አለህ ወደ ቤተክርስቲያን ብትመለስ ጌታህን ብታገለግል
በጣም የኤልያስ መልካ ህይወት እኮ አስተማሪ ነው በሱ ቢበቃ ምናለበት
እስራኤል በዚህ ህይወት ውስጥ ሆነህ አንድ ጊዜ ቆም ብለህ ስለ ኤልያስ መልካ ምን ታስባለህ ምንስ ተፈጠረ በሂወቱ ላንተ ምን ያስተምርሀል? ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጓድል ምን ይጠቅመዎል? ወንድሜ አስብ ከልቤ ነው በአንተ ውስጥ የተዘራ ዘር ስላለ ሳይረፍድ ቆም ብለህ አስብ እንወድሀለን ብትጠፋ ግድ ይለናል፡፡
Dc you're positive 👍👍👍👍
አቤሎ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ
Oh Israel🤗🤗🤗 you really spoke my mind when you said no matter how unmalicious their intent is Parents end up breaking their children🥺🥺🥺 by forcing them into something they are not interested nor is their talents... That's my ultimate wish too to raise my children supporting their Talents/Passion infact I want to become an activist/advocate for Children wanting to live their Dreams 🥰🥰🥰 #ProDream if I were to have a platform with a Celebrity status like you and yes I love kids like you too esp. girls are everything 😍😍😍
አቤልዬ በዚህ ድምፅህ ዘምር እባክህ
ወንድሜ ሆይ ዘፈን የሰይጣን ነው መዝሙር የእግዚአብሔር ነው ምርጫው ያንተ ነው
Be Adey Film lay yaleh bahrih wedewalehu. Neger gin silaleh backgraund sile be geta bet yaleh hiwet lemenager be Moral yeferah yimeslal. Ayzoh geta ayasafrim begeta bet endeneberk tenager.
Besmam isrsh yewsten nw yetenagerkew yebzu sew bet chiger family nw beka enesu balut menged bcha endthed yareguhal demo kelal gize meseleh yemikatelew yaw kenesu tizaz wchi mehon slemanchel amarach yelenm gn ene 100%ergtenga negen and ken hilmen masakate aykerm demo your voice besmam betam nw yemiyamrew andenga 👏👏👏
ይመቺቻሁ.ደስስትሉ
all are pass without Jesus so Back to previous recious home to Jesus
Glad to hear about you DC... I'm more than a fun
አይዟችሁ በርቱ
አቤላ ዘማሪ ብትሆን የበለጠ እንወድሀለን ግን በጣም ተወዳጅ ነህ
DC የመመገርም ግለፅ ሰው ነው ነገር ግን አቤልን አሁን ጊዜው አይደለም ለዚ ጥያቀረ ትንሸሰ መስራት ይጠበቅበታል።
አቤል💔💔💔💔
እረ ሴቶች በጀመአ ነው የምንወድህ አቤላ❤️🥺
😂😂😂😂
እራስሽን ቻይ የተሰጠውን ገፀ ባህሪ እንጂ የምወደው እኔ የምወደው ስላለኝ አይመለከተኝም !!!
በጀመአ
በጀማአ
ራስሽን ቻይ ኮተት በሚጫወተው ገፀ ባህሪ like አደርገዋለሁ ከዛ ውጭ እግሩን እጠቢው
አቤል.በጣም..ቆንጆ..ነህ..ታዉቃለህ
ወይኔ ድመጽ የዜማ አሳሳብህ ዋው ዘምሪ ሁን አቤላ
Two Talented impressive young men. God Bless you both.
እስራኢልየ እደአቤላ ነው ወይ አቤላን በጣም ነው የምወደው የኔ መልካም
አቤል ጰንጤ መሆንህን ድራማው ላይ ሳይህ ጠርጥሬ ነበር ዘፈን መዝሙር ብላችሁ ከምታወሩ ከዘፈን ወደዘፈን በሉት ልዩነት የለውመ3
I hope anten becha sayhon mulu merewan choir le seytan kemekeget legeta wede mezemer endemtametachw, le christ meseker endmethon I hope abel geta endmiredak
betam eko new ymewededew lemn ydebkal desssssssssssssss ylal gn adeyn beyagebat menale ortodoks tewahdo tetmekna ebakeh betam yemtgbabu tmeslalachu tegabu bakh hulu yemyamrebh neh eshi
ke edemyachu belay yebeselachu hiwoten yemeteredubet meneged bizu neger yemeyasegerem new. fetari yebarkachu
ሙዚቃማለት እኮ መዝፈን አይደለም የሙዚቃ መሣርያ መጫወት ማሐትነው ለምሳሌ ፣ኪቦርድ፣ ገ ክራር ፣ድራም የተለያየ መሣርያ መጫወትነው ዘፈን ግን መዝፈን ፣አይደለም
እውነት ለመናገር ቃላቱ ካፋ ለምዶበታል በዛ ቢቀንስ ጥሩ ነው
Wow DC he is so humble..so funny i like him
አቤልየ ወዱጀሀለሁ
ይቅር ይበልህ እስራኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሙዚቃ ተማርኩ ትላለህዴ ማስተዋል ጥበብን ያድለን የምትናገረውን አስተውል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መዝሙርጅ ሙዚቃ×
Ekuwan enaten talented yhonachut meder flte hula bdefrt eywta follow,subscribe adergun eyalu eyadrgn aydel ? Bertu
አቤላ እረዛሬስ እህ ፍቅር ጂሉ አጃጃለን😢
ሁለታችሁም ታምራላችሁ ከምር ግን ጥያቂ አለኝ ኮሜተሮች መልሱልኝ አቤላ ወይም እስራኤል ሀይማኖቱ ምድን ነዉ😔
Pentà
ግልፅ እኮ ነው🙄
መናፍቅ እህቴ እኔም ደነገጥኩ
አቤላ ደስ ስትሉ
የኔ ማሮች ደስ ሰትለ ምን ላርጋችሁ
ክክኮክ ሙዚቃ የጀመርኩት ቸርች ውስጥ ነው አላለም
ምን ያስቃል ሁሉም ሙዚቀኞች ጅማሬያቸው ቸርች እና ቤተክርስቲያን ነው
@@metidere4384 ቤተክርስቲያን የፊልምና የቲያተር ተዋናዮች እንጅ ከቤተክርስቲያን ወጥቶ ዘፋኝ የለም።
@@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ ልክ ነሽ ግን በ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጠቀም በመዘመር እና በማገልገል ሙዚቃን ይማራሉ ከዚያ ወደ አለም ይሄዳሉ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ውስጥም እንደዚያው እና እስራኤልም ሙዚቃን እና መዘመርን የጀመረው ቸርች ውስጥ ነበር
@@metidere4384 እሽ ይመችሽ እህቴ
Aye Yedinigili ligi bitihoni betami desi yli neberi
Ye Ato Dendere lij Berta Desu! Abo geletseh neh!
abela beteme mert tewena new bezu meserat techlalh
Abeloooooo sewdeke stabaye sanayeeee😘😘😘😘😘
አቤላ አፍቃሪህ ነኝ የምር♥️♥️♥️
አወቁብኝ መሰል በዛ መደንገጤ 😉
ቤተክርስቲያን ነው ሙዚቃ የተማርኩት አላለም😁😂
እህቴ አልሰማሁም ነው የሚባለው ! ቸርቹን ቤተክርስትያን ብሎ ስለጠራው እንጂ"" ቤተክርስትያን ""ሙዚቃ እንደ ማታስተምር ልቡናው ያውቀዋል።
በሙሉ ባንድ ስላላቸው ሙዚቃው ያለበትን ለመጠቆም ነው። አይ"" አቤላ"" ምርጥ አጥቂ ናት ።
ቤተክርስቲያን ነው የተማርኩት ማለቱ በሚያመልክበት ቤተክርስትያን /ቸርች/ ለማለት ነው ቸርቹም እንደዚህ አይነት ታለንት ያላቸውን ልጆች ታሰለጥናለች ነገር ግን የምታሰለጥነው በቤተክርስቲያን ውስጥ ለማገልገል ነው ነው እንጂ ለዘፈን አይደለም ነገር ግን የልጆቹ ምርጫ ነው የሚወስነው ለምሳሌ ኤልያስ መልካ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዎች ነበረ በቤተክርስቲያን ውስጥ ነገር ግን ምርጫው አለምን ወደደና ወጣ የብዙ ሱስ ባለቤትም ሆነ መጨረሻውን እንግደህ እንደምታውቁጥት ነው ማንም ዘፋኝ ግን የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስም በቃሉ ስለተፃፈ
@@tsionabebe8496 በተክርስትያንና ቸርች ልዩነት አለው ነው የሚባለው የምትይውን እኛስ መች ጠፋን ብለሽ እህትዋ! አንድ የሚመስሉ ብዙ ልዩነት ያለው ነገር አይጠቃለልም በሚለው ይወሰድ!!!!
ፕሮቴስታንት ነው መሰል እምነቱ
@@lidiyazeleke4158 አወ
ዲሲ እና እስሩ ስወዳቹ
ተውጂ ቤተ ክርሲቲያን ውስጥ ሙዚቃ የለም
Yensu wust eko new
ጴንጤ አንድ ነው ዘፈናቸውም መዝሙራቸውም😄😄😄😄😄
አቤላ. ምርጥሠው
ይቅርታ ለካ አቤል ካራክተሩ ነው አንተ እስራኤል ነህ ግን አቤልን ያሰሩክ ከባህሪክ ጋር ስለሚመሳሰል እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ
ዲሲ ስማ እሱን ባትጥይቀው
ሴቶችን ብጠይቅ በሰላማዊ ሰልፍ ነው በአንድ አፍ የሚመልሱልህ
😂😂😂😂እኔ አዷነኝ
እማማ ዝናሽን እና ዘኪን አቅርቡልን ☺️
ክክክክክክክክክ.እሽ
አው ለምን ይቅርባቸው😁
ድብቁ ድምፆዊው ይመስላል
Be beta kiristiyan wust muziqa 😥🙄😥🙄
አረ ጴጤ መሆን የለበትም በስመአም የምር ያሳዝናል በጣም😢
🙏🙏❤
anten yablashek sytan nw wendma mnm aytkmhem zefen lesytan amlko engi leftare aydelem dmsken lezmare tetkmw fetar ywdkal
T.T my all time favourite artist Tewdros🙌🏾🤎
muzikan yejemerkut church wusit new des yilal church wusitm muzika tigermalachu dedeb
አቤልበማራምስም ዘማራያንሁን
❤❤❤❤❤❤
Esruyeeee
ጴጤ ሆነህነው ኩርኩሪቷ ማርያም ስትል የምውለው 🙄🙄መቀለጃሙዚቃ የጀመርኩት ቤተክርስቲያን ነው 🤔 ደሞ ቤተክርስቲያን አይባልም አዳራሽነው እሚባለው
Aye qbat bey endattaneki bekinat 😂😂
❤️❤️
ጴጤ ነህ እዴ ወይነ በቃ ልተውህ ነዉ በጣም ነዉ የማፍቅሮዉ ነበር 💔😥
የት ሀገር ነው ቤተ ክርስቲያን ሙዚቃ የምታስተምረው ምን ጉድ ነህ ሆሆሆ
Ye protestant church wsx nw ezaw endiagelegl
Yeprotesstant mezmur yawu zefen newu ayiferedbetm
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሙዚቃ አልገባኝም🙄
Yaw new
Eisrael mnew erashn kolelk leteteyekew tyake beketta atmelsm mn yantebetbhal new attemamenbetm ?
😍😍
አቤል ሴቶች ወደውሀል