Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Liysho ልጅሽን ሀኪም ዉሰጃት ባክቴርያ ነዉ ወይ ምላሶን እይዉ ነጭ ከሆነ እንደ እርጎ ሀኪም ጋር ትሂድ እና ጨዉ በዉሀ ትጉመጥመጥ ባክቴርያ ደሞ እንኮን ልጅ አዋቂም ኡመይታመማል ግን ልጅ ቶሎ ቶሎ ይታመማል 3 ቀን የሞትወሰድ ሽሮፕ አለ ስጫት ዶክተር ያዝላታል በተረፈ ዉሀ በደንብ ትጠጣ አይዞሽ ሊቾ 🤎
አይዞሽ ሊያ ከዚህ በኋላ በደንብ ትበላለች የኔን ፀሎት ታየዋለሽ🙏🏽 የእየሱስ ልጅ ናት❤
ፀበል አጠጫት እምነት ቀቢያት ሊቾዬ የሰው አፍ ነው❤❤❤
Merry Christmas to you too liaye❤.
Hodam bekash. Hodesh eskikeded deres atebey. Gimatam
ሊቾዬ አይዞሽ ልጅ ማሣደግ ፈተና ነው የሚበሉበትና የማይበሉበት ወራቶች አሉ ከጥርስጋ የተያያዘ ሕመም ሲኖር ጣቷን ምጠባና ምትነጫነጭ ከሖነ ጥርስ ነው ሚሖነው የሠው አይን ተጠንቀቂ ይዘሻት አትውጪ ሑሌም የሠው አይን መጥፎ ነው አንገቷ ላይ ሠኔ ጎሎጎታ እሠሪላት የኔ ልጅ በሱ ነው መብላት የጀመረችው ለ1 ወር እና ከዛ በላይ አልቅሻለው ልጄ ምግብ አቁማ እግዚያብሔር ለቀረቡት ቸር ነው በሞገስ ያሣድግልሽ
አይዞሽ ሊያዬ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር አለ ነገር ግን እኔ በነበርኩበት አካባቢ ቡዳ እና አይነጥላ ምናምን የሚባል ነገር እሰማ ነበር ስለዚህ ወደ ህክምና ወስዶ መርፌ ማስወጋት ደሞ በጣም መጥፍ ነው እና እንደዛ እዳትምክሪ በመጀመሪያ ፀበል በተጨማሪ ደሞ በባህላዊ መንገድ የሚታወቁ ጭሳጭስ አለ እሱን አድርጊ አይዞሽ አትፍሪ እመብርሃን አለች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Stop LIYA you need to have respects for older than you prson keep your mouth clean
ጥርስ ማለት መንጋጋ ልታወጣ ይሆናል ኬኳ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ❤
ሊያዬ እንደምን ናችሁ አይዞሽ ልጆች በተወሰነ እድሜ ይበላሉ አይበሉምም እና የምትጠጣ ከሆነ ችግር የለውም እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ምግብ አልበላም ሲሉ ልጆች ዶክተር ጋር ስንደውል ከጠጡ ችግር የለውም ይሉናል አይዞሽ ሊያየዬ አታልቅሽ እድሜዋ ነው ❤❤❤❤
የኔ ሰው አክባሪ ❤❤❤ በጣም እወድሻለሁ
ሀቅ ያናግርሽ! ስለቢንያም ያልሽው ትክክል ነሽ 100%
ሊያዬ በጣም ነዉ ምወደሸ
It’s normal for kids her age not to eat something just be make sure she’s drinking give it time
betame tekemegna Merze neche Sete goideya ende Tutu Tazaje Wonde sihone Birrs yalewu
❤❤❤❤❤
ሀይ ሊያ ልጆች ሁለት ሊሞላችው ስል ምግብ ይተዋሉ ወተት ከጠጣች ምንም አትሆኑም ከተወሰን ቀን በሃላ ትበላለች ግን እደበፊታ አትጠብቂ ልጆች ብዙ ግዜ ንው የሚቀያየሩት በዚሁ አጋጣሚ ጋደኛሽን ወደድካት በዚ ግዜ እንደሪሶ የምታ ናት
የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለው
ተርኪ❤❤❤
ሩፋኤል የዝሻት ሕጅ
❤❤❤
Licho yehe mo yetebale yesedebesh seweye tolo eremeja aseweseji. Betam betam balege newe!!
የኔ ማር መጣሽ በዩቱዩብ❤❤❤❤
የሚቀጥሐውሳምን እሮብ አዲስአመት🇩🇪💚💛❤
Kefafe
Tkur azmuz nech shnkurtna tena adam andlay adrgesh meta meta adrgiwna benech cherk esr adrgesh ashetchat yesew aynm kehone ytewal
❤❤❤😊
Swe endesahwe wshetame mselwahwe werada
Tekekele belshal tebarke ❤❤❤
ሊቾዮ ሩፍኤል ሂጂና መዳኒት አለ እሱን ተጠቀሚ አጠቃቀሙን ይነግሩሻል።
Liyaye sewedsh ... Be Kidane mehiret shelmgn am stay home mum
I am sorry for who that like him gen ℹ don’t like beneyam Mibal sewye
Anch atgeba setbey sens targalich meblate teflgalich
የ ኔም ልጅ እንደዝ ያደርጋት ነበር ሩፋኤል ወስጃት ነው የዳንችልኝ አይዞሽ
ሊያዬ በናትሸ እኔ እንደሌላ ሰው ለማጭበርበረ ብዬ አይደለም ስራ ለመስራት አጠረኝ ትንሽ ብር ሊያዬ
ሊቾ የኔ ውድ ኬኳ ተሻላት
አንዳንዴ ልጆች አይበሉም እሽአይሉም ስታድግ በደንብትበላለች ኢትዬ ውስጥ የልጆች ደረቅብስኩትካለ በካሜላ ሻይ ስጫት ስኮር ሳትጨምሬ የህጳናት ዶክተር የለምእንዴ💚💛❤🇩🇪
Le tekcheta endatehuen eske ashte ashte aergate endsu aergalte aeyzoshe emebta temarte
Kebrecho feto achshelte eja laye demo tendamena neche shenuret tekure azemude eja laye esrelte
Konjo,sawe,feeti,Atibiyii
ቤታችሁ አዲሰው መጥቶ ከሆነ አይንም ይሆናል የሰው አይን
ትታይ ምንድነው ሰውእኮነች ስታምር እግዜብሄር ያሳድግሽ አንዳንዴ አይበሉም
me
ሊይዬ የኬኳ እናት እንወድሻለን ልጄ የሚትልሽ ሚይን ክፍቻት ትለኛለች ትወድሻለች ኬኳን ሳሚልኝ ሽልማቶን ለኛ ለናቶች ሽልሚን
Albendazol ስጫት ፓራሳይት ሊሆን ይችላል
Tekekele werada shemagele
የቡና ሲኒ የት ነው የ ገዛሽው
WUHA BE LOMI TECHI SQUWAR KEMITECHI !
አቶ ቢኒያም ሽታዬ ነው ሊቾ
ፓስተር ቢንያም አፍልቷል
Ye wesha keranch ters seyawetu aybelum leza new
Setebye abersh abyat
ሊያዬ ላይቭ ላይ አገኘሁሽ
Liya benatsh ebetsh mssa gabzign
ቫክቴሪያ ነው በቃ
የሰው አይን ነው ፀበል ስጪያት
ቱቱን ኣውጫት ወደዚህ ስትመጭ 🙏please ?? ዝም ብላ ብሎክ ታረጋለች ኣክሳሪሽ ነች😮
ምትክ የተሰጠ
licho eski lene shelmign
Stop talking about him you’re going to lose all your customer care people that’s sad
mesi mesi319
የሰው አይን ነው
Kebrcho acheslat yenam lje endza hona naber
Novel nb
ተሳ ይላት ለኬኳ ትበላለች
FKRE EYESUS NEW MIBALEW GN YETGNAWUNM HAYMANOT AYWEKLM EGZABHER EYAGALETEW NEW BE SMU SLEMETA !
500ኢሮ🇩🇪
Stop talking about him that’s not your job you can speak about people like you and your level only
That is not your dumb business
First of all Who is he ከርሳም ደበሎ በማያገባው ለምን ይገባል ቅንቅናም😂😂
Denkoro
ግግ ነው
hu eindit eindastelasgn
ተሰጥቶት ይለት
Yesew ayn yhonal siketl slk mtsechat kehone kenshi yemgb flagotachewn yzegal keza bashager yetlatl shrop beye 6weru ysetal esun schiat bakteriam mgb yzegal
በይ ሸልሚኝ ፎሎአርግሻለሁኝ
Who knows fake, liya show because she is fake.
@Melona:ሊይ አባክሽ ቶንስል ቼክ አድርገ ዛሬ ነው mege አምቢ አንዳላት የሰማሁሽ
ደምሩኝ