Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሄ ኮመንት የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ
Yantem selam bzt yibel😊😊😊
አዬ❤❤
ኣሜን
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን እንግዲ ፈጣሪ ያግዘን
ራክሽን ቨዶ እንዴት መስራት እደሚቻል አሳየን እንዲሁም ኢዲት ስናደርግ ካንማስተር ነው ምጠቀመው ግን፣ ካንስተማር የሚለው ፅፍ ይወጣብኛል እንዲሁም ፣ ፅፍ ለማጉላት እንዲሁም አላስፈላጊ ነገር ለመቆረጥ እንዲት እንቁረጠው
telegeram አዋሪኝ እንዴት አንደሚሰራ እነገርሻለሁኝ@tede@2730
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የብዙ ግዜ ፍላጎቴ ነው ደሞ አደርገዋለሁ አንተንም ሰርፕራይዝ አደርግሀለሁ እንዳትረሳ ቻው
በጣም አመሰግናለሁ 😊
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በጣም ነው የምታበረታታው አላህ ይጠብቅህ
በርታ እናመሰግናለን
Aselamu Aleykum werahmetulahi Weberkatu U Tube Lemekfet Mokeri Neber Gnu tub 2023 update Betedergew Mesert Advanced eligeblity ly chanal histry becha new yemimetaw endet nw yemnastekaklew pls dmo really 10q 4 ur explanation and openned
በጣም ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ያደረከው ወይም ምታደርገው በተጨማሪ ሰውን የማበረታትህ ብቃትና አስተዋይነትህ የተለየ ነው ተሰጦህን ከምንም በላይ አደንቅልሃለሁ በአጠቃላይ ለሰው መልካምን የምትመኝ ነህ ፈጣሪ ከፍፍፍ ያርግህ
Amin 🙏
አረየኔቻናልገብተህእየውናማሰተካክለውንንገረኝ
ለቨዲዩህማሻላህብያለወ
Selam waleykum amredin hulem yemtlekachew vidiowech netam yemideneku nachew allah ychmirlh
Amin
Please make the video for How to Monetize Facebook page in ethio
የአሏህ ሠላም በእናንተ ላይ ይሁን እህት ወንድሞቼ ዉድ ንድሜ መልዕክትህኝ ሠምቼ ዩቱብ ከፈትኩ 2ቀኔ ነዉ እባክህን አስተዋዉቅልኝ አሳድግልኝ
Thanks🙏🙏
like አድርጉ እንጅ
ሰላም ወንድሜ አንተን እያየው ጀምሪያለው እስኪ አበረታታኝ
መሢ ቻናል እሡ በማሥተሣር ያበራታሺ ነይ እኔና አንች እንበራታ ደምሪኝ እሥኪ ሀሀሀሀሀ እመልሣለሁ እእ 😃
ወአለይከ ሰላም ወንድሜ
ሰላም ወንድም ቅድሚያ ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉም አመሰግን አለሁ ።you tube መክፈት ጀምሬ ነበር ግን verification phone numberአስገቡ ከሚለው ላይ ኢትዮጵያ ብዬ ስልክ ቁጥር ሳስገባ ቀይ ያበራል ምንድን ነው ችግሩ?
ወንድሜ ባለፈው ከኢትዮጵያ ውጭ ሁኖ unsupported የሆነ ሀገር ውስጥ እንዴት business መስራት ይቻላል ?
ሰላም ወድማቺን እናመሰግናለን
እር አፑን የምናገኝበት ሲስተም ንገረን እኔ አይዲያ ያስፈልገኛል ሞኒታይዝ የሆነ ይቱብ አለኝ
ethioall.com/etuberoch-app/
ምን ሁነህ ነዉ ባመትህ የምመጣዉ ችሎታ አለህ ና አሥተምረን እሺ
🙏 እሺ
❤❤❤🎉
ወአለይኩም ሠላም ዘራህመቱላሂ ወበረካቱ እሥኪ መልሥልኝ አንዲት ትንሺየ ላፕቶብ ገዝቸ ዋይፉይ አልሞላ አለኝ ምን ላረገዉ ሢኩሪዩቲ አለዉ አሉኝ ምን ላረገዉ ቁጪ አረኩት ዋይፉይ ካልሞላሁት በምን ልጠቀምበት
በሞባይል ዳታ መጠቀም ይቻላል በመጀመረያ የሞባይልሽን ዳታ እና hotspot on ታደርጊና በላፕቶፕሽ ላይ ዋይፋይ አብርተሽ ከስልክሽ ጋር ታገናኘዋለሽ
@@SUteck ክበረልን ታናሺ ዎድማችን ሢመችህ ቪዶ ሥራልን እሺ እሥኪ ሞክራለሁ
አንትን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ በየት ነው የማገኝህ
Telegram@ethioall0
ኤኔ ይሚስራው ሃሳብ ኣልኝ ግን ዮተብ መፈታት ኣልቻልኩመ እንቢ ኣልኝ ቡዙ መከሩኩ እንቢ ኣልኝ
gmail and password ካለ በቂ ነው🙏🙏
Bro እባክህ ልጠይቅህ reply መልስልኝ ዛሬ ትላንት ከፈትኩ ግን ቻናሌ ሰርች ሲደረግ አይመጣም ታግ እና ሀሽታግንም አስገብቻለው ግን በጭራሽ ሊመጣልኝ አልቻለም filte ላይም ገብቼ አየው ግን ምንም የለም መፍትሄ ካለህ እባክ
አዎ አይመጣም 1.ቀናቶች ያስፈልጉታል2. video መለቀቅ አለበት3. በዚህ ሰአት search ሲደረግ የሚወጣው በ handdle ብቻ ነዉ ለምሳሌ @suteck የኔ ቻናል ነዉ
ua-cam.com/video/vZDdOC8PlSI/v-deo.htmlsi=cUB4Tq59IE0AnOZ4
@@SUteck እሽ ወንድሜ እስኪ እጠብቃለው ለቀናቶች የኔሜ ጭራሽ handdle አልመጣም ፊልተርና ቻናልን ነክቼ ለውስጥ ለማየት ብሞክርም አልመጣልኝም
@user-ec4pt4ui2e link
Application የምናወርድበት link
Ethioall.com/etuberoch-app
Pis bro
Mirx nw berta bro
እረ ወላሂ ማን ይክፈትልኝ እኔስ 😂
ቀላል ነዉ email and password ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ
እረኢቱብካፈቱልኚ
ወሬ አታብዛ ወደገደለዉ ቶሎ ግባ
የሄ ኮመንት የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ
Yantem selam bzt yibel😊😊😊
አዬ❤❤
ኣሜን
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን እንግዲ ፈጣሪ ያግዘን
ራክሽን ቨዶ እንዴት መስራት እደሚቻል አሳየን እንዲሁም ኢዲት ስናደርግ ካንማስተር ነው ምጠቀመው ግን፣ ካንስተማር የሚለው ፅፍ ይወጣብኛል እንዲሁም ፣ ፅፍ ለማጉላት እንዲሁም አላስፈላጊ ነገር ለመቆረጥ እንዲት እንቁረጠው
telegeram አዋሪኝ እንዴት አንደሚሰራ እነገርሻለሁኝ
@tede@2730
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የብዙ ግዜ ፍላጎቴ ነው ደሞ አደርገዋለሁ አንተንም ሰርፕራይዝ አደርግሀለሁ እንዳትረሳ ቻው
በጣም አመሰግናለሁ 😊
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በጣም ነው የምታበረታታው አላህ ይጠብቅህ
በርታ እናመሰግናለን
Aselamu Aleykum werahmetulahi Weberkatu U Tube Lemekfet Mokeri Neber Gnu tub 2023 update Betedergew Mesert Advanced eligeblity ly chanal histry becha new yemimetaw endet nw yemnastekaklew pls dmo really 10q 4 ur explanation and openned
በጣም ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ያደረከው ወይም ምታደርገው በተጨማሪ ሰውን የማበረታትህ ብቃትና አስተዋይነትህ የተለየ ነው ተሰጦህን ከምንም በላይ አደንቅልሃለሁ በአጠቃላይ ለሰው መልካምን የምትመኝ ነህ ፈጣሪ ከፍፍፍ ያርግህ
Amin 🙏
አረየኔቻናልገብተህእየውናማሰተካክለውንንገረኝ
ለቨዲዩህማሻላህብያለወ
Selam waleykum amredin hulem yemtlekachew vidiowech netam yemideneku nachew allah ychmirlh
Amin
Please make the video for
How to Monetize Facebook page in ethio
የአሏህ ሠላም በእናንተ ላይ ይሁን እህት ወንድሞቼ ዉድ ንድሜ መልዕክትህኝ ሠምቼ ዩቱብ ከፈትኩ 2ቀኔ ነዉ እባክህን አስተዋዉቅልኝ አሳድግልኝ
Thanks🙏🙏
like አድርጉ እንጅ
ሰላም ወንድሜ አንተን እያየው ጀምሪያለው እስኪ አበረታታኝ
መሢ ቻናል እሡ በማሥተሣር ያበራታሺ ነይ እኔና አንች እንበራታ ደምሪኝ እሥኪ ሀሀሀሀሀ እመልሣለሁ እእ 😃
ወአለይከ ሰላም ወንድሜ
ሰላም ወንድም ቅድሚያ ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉም አመሰግን አለሁ ።you tube መክፈት ጀምሬ ነበር ግን verification phone numberአስገቡ ከሚለው ላይ ኢትዮጵያ ብዬ ስልክ ቁጥር ሳስገባ ቀይ ያበራል ምንድን ነው ችግሩ?
ወንድሜ ባለፈው ከኢትዮጵያ ውጭ ሁኖ unsupported የሆነ ሀገር ውስጥ እንዴት business መስራት ይቻላል ?
ሰላም ወድማቺን እናመሰግናለን
እር አፑን የምናገኝበት ሲስተም ንገረን እኔ አይዲያ ያስፈልገኛል ሞኒታይዝ የሆነ ይቱብ አለኝ
ethioall.com/etuberoch-app/
ምን ሁነህ ነዉ ባመትህ የምመጣዉ ችሎታ አለህ ና አሥተምረን እሺ
🙏 እሺ
❤❤❤🎉
ወአለይኩም ሠላም ዘራህመቱላሂ ወበረካቱ እሥኪ መልሥልኝ አንዲት ትንሺየ ላፕቶብ ገዝቸ ዋይፉይ አልሞላ አለኝ ምን ላረገዉ ሢኩሪዩቲ አለዉ አሉኝ ምን ላረገዉ ቁጪ አረኩት ዋይፉይ ካልሞላሁት በምን ልጠቀምበት
በሞባይል ዳታ መጠቀም ይቻላል
በመጀመረያ የሞባይልሽን ዳታ እና hotspot on ታደርጊና በላፕቶፕሽ ላይ ዋይፋይ አብርተሽ ከስልክሽ ጋር ታገናኘዋለሽ
@@SUteck ክበረልን ታናሺ ዎድማችን ሢመችህ ቪዶ ሥራልን እሺ እሥኪ ሞክራለሁ
አንትን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ በየት ነው የማገኝህ
Telegram
@ethioall0
ኤኔ ይሚስራው ሃሳብ ኣልኝ ግን ዮተብ መፈታት ኣልቻልኩመ እንቢ ኣልኝ ቡዙ መከሩኩ እንቢ ኣልኝ
gmail and password ካለ በቂ ነው🙏🙏
Bro እባክህ ልጠይቅህ reply መልስልኝ ዛሬ ትላንት ከፈትኩ ግን ቻናሌ ሰርች ሲደረግ አይመጣም ታግ እና ሀሽታግንም አስገብቻለው ግን በጭራሽ ሊመጣልኝ አልቻለም filte ላይም ገብቼ አየው ግን ምንም የለም መፍትሄ ካለህ እባክ
አዎ አይመጣም
1.ቀናቶች ያስፈልጉታል
2. video መለቀቅ አለበት
3. በዚህ ሰአት search ሲደረግ የሚወጣው በ handdle ብቻ ነዉ
ለምሳሌ @suteck የኔ ቻናል ነዉ