📌 "ነገ መልካም ይሆናል" ልፋትም ያበቃል❗️🙌 ሀገሬ ለመኖር ድካሜ "ቦርጬ, ሻይ"❗️የእናቴ ሱቅስ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 місяці тому +45

    📌"ነገ መልካም ይሆናል❗️"🙌
    2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:1 ኤልሳዕም “እግዚአብሔር የሚለውን ስማ! ነገ ይህን ጊዜ በሰማርያ ሦስት ኪሎ ምርጥ ስንዴ ወይም ስድስት ኪሎ ገብስ በአንድ ጥሬ ብር ይሸመታል” ሲል መለሰለት።❗️
    +251911716935👖Mahi

    • @mahihabesha941
      @mahihabesha941 3 місяці тому

      Tebarki❤

    • @asheweynaa9322
      @asheweynaa9322 3 місяці тому

      Berbere ke enatish endet new yemigezaw?

    • @misraktessema8221
      @misraktessema8221 3 місяці тому

      ቃልዬ ለሁላችን ብርታት ነሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ መስራት ያለብን ጊዜ አለ ምንም ጥያቄ የለውም ነገር ግን ሰው ስለሆንን እንደክማለን እድሜችን ይሄዳል ከመድከማችን በፊት ለወደፊቱ ከአምላክ ጋር ማሰብ ይኖርብናል ብዬ አምናለሁ ።

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 3 місяці тому

      በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ሄዶ ለመኖር ማሰብ በራስ ላይ መፍረድ ነው:: በአብይ አመራር ዘመን የኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበ: እየተፈናቀለ: እየተሰቃየ : እየምተ: እየታሰረ: እየተንገላታ: በድሮን እየተጨፈጨፈ: እያለ የኢትዮጳያን ህዝብ እንዲጠብቁ ስልጣን የተሰጣቸው አብይና ደጋፊዎቹ በኢትዮጵያ ህዝብ የፍትህ ጥያቄ ላይ እየቀለዱ ሲስቁ ማየት ያማል::
      ቅዱስ እግዚአብሄር ግን በቅርቡ ከላይ ከሰማይ ይፈርዳል::

    • @hope8216
      @hope8216 3 місяці тому +1

      Adote አዶቴ Tube. ኢትዮጵያ ጉራጌ ሀገር ዘመድ ልትጠይቅ ከቤተሰቧ ጋር ሄዳ በዛው ከዩቱብ ከጠፋችብን አንድ አመት ሆናት:: ምን አድርገዋቸው ይሆን? ታግታ ይሆን? ብዬ አስባለሁ:: እግዚአብሄር ብቻ መልካም ዜና ያሰማን::
      ቃልዬ እባክሽ የአዶቴን አለመመለስ በተመለከተ ህዝብ እንዲያፈላልጋት ቪዲዮ ስሪ:: እናመሰግናለን::

  • @melat21
    @melat21 3 місяці тому +6

    ቃልዬ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ አንቺንም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ❤❤❤ እጅጌን ስላሳየሽን ደስ ብሎኛል ስወዳት እኮ ኢትዪጵያዊ ደርባባ እናት ❤❤❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 2 місяці тому +2

    እውነት ነው የአሜሪካ ሂወት ጠንካራ ካደረጋቸው ሰወች እኔ አንዷ ነኝ ::ሁሉንም አየሁት በራሴ መንገድ መጓዝ ሲያደክመኝ ለካ እግዚአብሔር ከሌሌ ሁሉም ከነቱ ነው ::ምንም ላይኖረኝ ይችላል ግን እግዚአብሔርን በጣም አመነኩት ::ከመቼውም በላይ ጠንካራ ሆኛለሁ ::እግዚአብሔር ይመስገን::ቻው ቻው ተስፋ መቁረጥ ::🙏🙏🙏
    በርቺ ሰለምክርሽ እናመሰግናለን
    ሌላው ሀገራችን ላይ ለሁላችንም አለን የምንለው ነገር እግዚአብሔር ይሰጠን ለምን ሲከፋን ;ረፍት ስንፈልግ ;በራስ መተማመን እንድኖረን ጥሪት አስተዋፅኦ አለን ;;ሁልግዜ ጠንካራ ሆኖ መኖርም አይቀጥልም እና ለሁላችንም ከድካም ነፃ የሆነ በረከቱን ይስጠን :🙏🙏👉:

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l 3 місяці тому +11

    ዛሬ ምን ሆነ መሰለሽ ነገሮች ዝብርቅርቅ ብሎውብኝ ያልፋ ይሆን ስል ያንችን video notification መጣልኝ እፍ ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      የኔ ፍቅር😂 ከታች አልኩኝ እኔ 😅

  • @Zara-k5j
    @Zara-k5j 3 місяці тому +29

    የኔ ሴት የእውነት ሴት እኮነሽ የኔውድ አምላኳን የምትወድ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      Ohh thanks sis

    • @KooluuGizaw
      @KooluuGizaw 3 місяці тому

      @@zemenawit kibe wede London yelkalu kalye??

    • @mahihabesha941
      @mahihabesha941 3 місяці тому

      Yee dear she does ​@@KooluuGizaw

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      ​@@KooluuGizawyes.. call her +251911207033

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 2 місяці тому +1

    ቃልዬ ውይ ስነስርዓትሽ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገሽ ነሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 3 місяці тому +14

    ኢትዮጵያ የሚታመን የለም ስንቱ አለቀሰ ገንዘብ የረከሰበት ሀገር 😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      እውነት ነው ግን መቀየር አለበት

  • @መዶሀንቴኢየሱሰ
    @መዶሀንቴኢየሱሰ 2 місяці тому

    ተባረክ ልኝ የእኔ ቆንጆ

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 3 місяці тому +2

    ውይ ቃልዬ ይሄን ሁሉ ዓመት ስከታተልሽ ኖሬ subscribe አላረኩሽም ነበር በቲቪ ስለማይ መሰለኝ ዛሬ ነው ጉዴን ያወኩት በስልኬ ስጠቀም በይ እንደኔ ያላደረገ አይጠፋምና አስታውሺያቸው 😂😂😂❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Ayyy ተገኝተሻል ፣ lol eshi dear I will thank you

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l 3 місяці тому +2

    ኣሜን የኔ ቆንጆ ፈጣር በሳላም ለኣገርሽ ያብቃሽ ❤

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 3 місяці тому +5

    እውነት ነው ነገ መልካም ይሆናል ከእግዚአብሔር ጋር

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛም እናመሰግናለን አብረንሽ ጥሩ ጊዜ አሳለፍን ቃልዬ እወድሻለሁ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      You're welcome dear

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 3 місяці тому

    Qalye ❤❤❤ አሪፍ ርእሰ መርጠሻል እውነት ነው ነገ መልካም ይሆናል ፈጣሪን ይዘን🎉🎉🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 місяці тому

    ወይኔ አመለጠኝ እጅጌን አመስግኚልኝ አነባበሮውን ሰርቼ በልቻለሁ እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያቆይሽ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Eshi I will let her know thanksss

  • @TsionBegashaw-i5g
    @TsionBegashaw-i5g 3 місяці тому

    ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ ቤተሰብሽ አምላክ ይጠብቅልሽ

  • @aberufeysa5027
    @aberufeysa5027 3 місяці тому +1

    ተባረኪ በብዙ በብዙ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa 3 місяці тому +3

    ቃልየ ኢትዮጵያ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መልካም ነገር ካላመጣልን 😢

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 2 місяці тому

    ቃልዬ ማርያምን ሀሙሰ ተኝቸ እያስታወሰኩሽ ነበር የኔ ዉድ እንዴት እንደነፈቅሺኝ ነበር ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል

  • @KemreyB
    @KemreyB 3 місяці тому +2

    ቃልየ የሴት ወይዘሮ ሁሌም አመስጋኝነትሽን አደንቃለሁ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 3 місяці тому +4

    በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ሄዶ ለመኖር ማሰብ በራስ ላይ መፍረድ ነው:: በአብይ አመራር ዘመን የኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበ: እየተፈናቀለ: እየተሰቃየ : እየምተ: እየታሰረ: እየተንገላታ: በድሮን እየተጨፈጨፈ: እያለ የኢትዮጳያን ህዝብ እንዲጠብቁ ስልጣን የተሰጣቸው አብይና ደጋፊዎቹ በኢትዮጵያ ህዝብ የፍትህ ጥያቄ ላይ እየቀለዱ ሲስቁ ማየት ያማል::
    ቅዱስ እግዚአብሄር ግን በቅርቡ ከላይ ከሰማይ ይፈርዳል::

  • @livelove6760
    @livelove6760 3 місяці тому +3

    Beautiful from inside and out and strong young lady. What an inspiration you are to our people, may God continue to bless you!

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 3 місяці тому

    ቃልዬ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 3 місяці тому +4

    Kaleye when you wear perfume spray from a lil distance and don’t rub against your skin, I’m not saying I know better than you but when you spray too closer there is a chance that it penetrates inside your skin 💕 much love!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +4

      True eyresahut eko now .. Thanks sis will do

  • @Semdawi
    @Semdawi 2 місяці тому

    ካንቺ ብዙ ተምረናል የምናዉቀዉንም እንድናሳዉስ ረድተሽናል ስለሁሉም እናመሰግናለን ። ዛሬ ልጠይቅሽ የፈለኩት ልጆችን ማሳደግ ላይ እንዴት እናድርግ ባህሪ ወዘተ እያንዳንዱ የእድሜአቸዉ ክፍል በተለይ ከ7 አመት በላይ እየዮኑ ሲሄዱ ያለዉ ተግዳሮት ከተሞክሮ ካነበብሽዉ ካየሽው ብታካፍን እና እናት እንደ እናት ምን ማድረግ አለባት የማለዉን ብትሰሪልን ያስተምረናል ብየ አስባለሁ

  • @hope8216
    @hope8216 3 місяці тому +4

    Adote አዶቴ Tube. ኢትዮጵያ ጉራጌ ሀገር ዘመድ ልትጠይቅ ከቤተሰቧ ጋር ሄዳ በዛው ከዩቱብ ከጠፋችብን አንድ አመት ሆናት:: ምን አድርገዋቸው ይሆን? ታግታ ይሆን? ብዬ አስባለሁ:: እግዚአብሄር ብቻ መልካም ዜና ያሰማን::
    ቃልዬ እባክሽ የአዶቴን ወደአሜሪካን አለመመለስ በተመለከተ ህዝብ እንዲያፈላልጋት ቪዲዮ ስሪ:: እናመሰግናለን::

  • @Rosi-naye
    @Rosi-naye 3 місяці тому +3

    ከልቤ ነው ምወድሽ እህቴ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Love you too dear

  • @fetleworkmesganaw995
    @fetleworkmesganaw995 2 місяці тому

    እኔም እድሉ ገጥሞኝ ቅምሻለሁ በጣም ይጣፍጣል ምግብ እጅ ይባረክ ብያለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 місяці тому

      Eshi thank you dear

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 3 місяці тому

    ቃልዬ ቆንጆ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 місяці тому

    ሰወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 3 місяці тому

    ቃልዬ ሽቶ ቆዳ ላይ መቀባት ጥሩ ነው ወይ?

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 3 місяці тому

    ቃልዬ ታበረችኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ እጅጌን እንዴት ላግኛቸው?

  • @kid7188
    @kid7188 3 місяці тому

    Kaleye Konjo❤❤❤❤ Kaleye Yefet Ye Tsegure Tertementocheshen Vidio Serelin Kaleye❤❤❤

  • @SarahSara-j7l
    @SarahSara-j7l 2 місяці тому

    የናትዋ ልጂ ሆነሺ ነው ቃልዬ አቺ የሴቶቺ ምሳሌ የሆሺ❤❤❤❤❤ ማዘርዬ እኖድሻለን❤❤🥰

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 2 місяці тому

    ሰወድሸ

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 3 місяці тому +6

    የኔ ማር በጣም የሚገርመው እ/ግ ሲፈቅድና ሲረዳን እንጂ አሁን ያለው የአገር ቤትም ኑሮ አስፈሪ ሆኗል አገሬ ነውና.አርፌ ኖራለሁ ልጆቼን አሳድጋለሁ ብለሽ የምታስቢበት አይደለም እግ/ር መፍትሄ ያምጣ

  • @eritrea576
    @eritrea576 3 місяці тому +1

    God bless you and your family,

  • @Mekedesanteneh
    @Mekedesanteneh 3 місяці тому

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 2 місяці тому

    Hello Kale, thanks for your video. Can you please share the name of the oil that you put on your hair after washing? Thanks

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 місяці тому

      It's not oil dear.. hair polish got it from target

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 3 місяці тому +1

    Welcome konjo ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d 3 місяці тому

    Mulu baetesb teru naechu ewnt
    bertu ❤❤❤❤❤

  • @FereweyeniBerhe
    @FereweyeniBerhe 3 місяці тому

    Yene mar betam New yemiwedysh ❤❤❤

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 3 місяці тому +2

    Lovely Lady❤❤

  • @semiraloeffler4077
    @semiraloeffler4077 2 місяці тому

    ሰላም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እቃ ማዘዝ ፈልጌ ነበር ከናትሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 місяці тому

      Eshi dear call her please +251911207033

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 3 місяці тому +2

    God bless everything for you ❤❤❤❤❤❤

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 3 місяці тому

    ❤ thank you sis

  • @betanyatube6006
    @betanyatube6006 3 місяці тому +1

    Mekrshen entebkalen bezehe zurya serelgne dubai nw yalhute gn menme mekeyer alechalkum mekresh yesefelgegale ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      True eshi I will dear

  • @sarakasim1340
    @sarakasim1340 3 місяці тому

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ የምኖው ሳውዝ አፍሪካ ነው :: የዚ ሀገር ኖሮ አታላይ ነው የምግብ ጅግር የለ ከሰራሽ ሃገሩ ላይ ትኖርያለች የፅጥታ ችግር እና የ ወረቀት ችግር ነው ያለው... ኢትዮጵያ መግባት እፈልግ ነበር ግን የ ሀገሬ ችግር ደሞ በዛ አደለም ምንም ሳይኖርሽ ኖሮሽ እራሱ ከአቅም በላይ ነው ተስፋ ያስቆርጣል እድሜየዬ 39 ነው ሁለት ልጆች አሉኝ የተባረከ ትዳር አለኝ... እናም ከዚ በፊት እደነገርኩሽ ካንሰር ይዞኛል ግን ኢንሸአላህ በ ቅሩቡ ይሻለኛል ብዬ አስባለሁ... እና ሌላ ስደት ወደ አሜሪካ ለመምጣት አሁን ለስደተኞች በተመቻቸው ዕድል ከተሳካ ለመምጣት እያሰብኩ ነው.. ምን ትመክሪኛለሽ?? ሀገሬ ላይ የሆነ ነገር አስተካክዬ ቢሆን ኖሮ ብገባ ደስ ባለኝ... 😢... ያለሁበት ሀገር ለ ልጆች ፊውቸር ጥሩ አይደለም ትምህርት. ወረቀት ጥሩ አይደለም ስለዚህ ለነሱ ብለሽም ቢሆን ወደ አሜሪካ ሂጂ የሚሉ ድምጾች በዙብኝ.. እኔ አሁን ባለሁበት ኮንድሺን ከሰው ፌቨር መጠየቅ ሞት ሆኖብኛል እርግጥ ነው አንድ ሰው አግቻለሁ የሚረዳኝ... ምን ትያለሽ እስኪ ፕሮሰሱን ልግፋበት ወይስ ላይፍ ከባድ ነው እናንተ ጋር ♥️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      If you get the chance you should first come to USA dear, for medical and school for your kids it best then .. You can think about going back home to Ethiopia

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Berchi eshi

    • @sarakasim1340
      @sarakasim1340 2 місяці тому

      ❤❤❤​@@zemenawit

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 2 місяці тому

    ስንት ብር ነው

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 3 місяці тому

    ደሞ ቃል ታይቱን ልገዛው ስፈልገው ነው ያወራሽው በይ ስልኳን ላኪልኝ❤

  • @Hagi776
    @Hagi776 3 місяці тому

    Welcome back my kal❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Thank you my Sis

    • @Hagi776
      @Hagi776 3 місяці тому

      @zemenawit ቃልየ እህቴ የኔ እና የብዙ ሴቶች ብርታት ነሽ እንዴት እንደምወድሽ 😍😍

  • @Timmlsa
    @Timmlsa 3 місяці тому

    የሪሞት ስራ ምን ላይ አገኘሽ እባክሽ?

  • @hamelazena8776
    @hamelazena8776 2 місяці тому

    ቃልዬ ብልጰግና ነሸ እንዴ በዚህ ሰአት የደላው ነው አኢትዮጰያ መግባት የሚያሰበው ተረጋጊ በናትሸ ሰንት ሆድ የባሰው አለ እራሰሸን ለጠላፊ አትሰጪ እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 місяці тому +1

      አሁን አልገባም እኔ ያልኩት ለጡረታ ሳናረጅ ውንዘጋጅ ነው ፣ ፓለቲካ ደግሞ አልወድም ግን ሀገሬን በጣም ነው የምወደው የኔ ቆንጆ

    • @hamelazena8776
      @hamelazena8776 2 місяці тому

      @@zemenawit ሰምቻለሁ መቼም ቢሆን አትበይ ውበታትዋን ብቻ አጠናክሪልን

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 3 місяці тому

    God bless you sis🙏❤️

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 3 місяці тому +1

    Simplicity is important!

  • @hope8216
    @hope8216 3 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ያሉት ከኢትዮጵያ የሚወጡበትን ምንጭ ይፈልጋሉ:: በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵይ ህዝብ ሁሉ ምርር ብሎታል:: የህዝብ መሪ ሆነው የተመረጡት ህዝቡን በሰላም መምራት አቅቷቸዋል:: ኢትዮጵያ ሄደሽ (ገንዘብ አላት) ተብለሽ ካልታገትሽና በህይወት ካለሽ በ3 ወር ውስጥ ተመልሰሽ እንደምትመጪ ምንም አንጠራጠርም::

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      አዶት እኮ ደህና ነኝ ብላለች

  • @selamawitsolomon7758
    @selamawitsolomon7758 2 місяці тому

    Betam new emodish kalye hule eketatleshalew betam new emodsh

  • @freyandebrhan3260
    @freyandebrhan3260 3 місяці тому

    Welcome beautiful ❤❤❤

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 2 місяці тому

    I really love her cooking but I don’t know she was your mum until recently so I like her berbere shero kebekemem but how do I get her I am going soon

  • @FiyametaAn
    @FiyametaAn 3 місяці тому +1

    God bless you 🙏

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 3 місяці тому

    kaliye kinjo!

  • @ElsaYohannis
    @ElsaYohannis 3 місяці тому

    ቃል ለ ኛ ም ይሰ ጠ ን

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 3 місяці тому

    Thank you kale

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      You're welcome dear

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 3 місяці тому

    I am thinking like you, I’m leaving USA , I thought go back to home your comment to me , thank you for sharing.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      You're welcome dear

  • @FiyametaAn
    @FiyametaAn 3 місяці тому +3

    I hope one day I meet you

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      የት ነሽ የኔ ውድ

    • @FiyametaAn
      @FiyametaAn 3 місяці тому

      @zemenawit nirobi Kenya

  • @FiyametaAn
    @FiyametaAn 3 місяці тому +4

    I fell you are my family

  • @KooluuGizaw
    @KooluuGizaw 3 місяці тому

    Kibe wede London yelkalu kalye please?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      Awo she does call her eshi

  • @MeseretWeleldehana
    @MeseretWeleldehana 3 місяці тому

    ውጭ ያሉት ከየት መግዛት ይችላሉ ልብሱን ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      REEDBEEK Sauna Sweat Shorts Pants for Women Shapewear High Waisted Compression Leggings a.co/d/0XlagMV

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 3 місяці тому

    እኔ ቆርጨ ልገባበት ነው ወደ ኢትዮጵያ ስለመረረኝ 🥹አርባን አጋመስኩ አየኖሩ ነው አስከመቼ ልፍራ ነው አስኪ በ 45 የደክማል አንዴ ስደት ወገኞቼ?😢😢 አስኪ የቅናሽ በሉኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከጎኔ የሚሆን የቅርብ ቤተሰብ የለኝም ካለ መድኃናልም ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      መድሀንያለም ካንቺ ጋር ይሁን። አይዞሽ እህቴ

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 3 місяці тому

      @zemenawit አሜን yene አህት ♥️🙏
      አግዚአብሔር ይርባርክሽ ነው 🙏

  • @gabi8657
    @gabi8657 3 місяці тому

    True very well said❤❤❤❤❤❤

  • @seblewogayehu4475
    @seblewogayehu4475 3 місяці тому

    Hi kaleye can you tell me were you buy the legal that is good for sports 😊

  • @trueworkdeg4017
    @trueworkdeg4017 3 місяці тому

    Amen

  • @LenaAbdu-g7l
    @LenaAbdu-g7l 3 місяці тому

    ውውውው አበባው ፍቅርየሆነ ነው

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 3 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ በሙስና የተጨማለቀ አገር ነው ገንዘብሽ የሚያልቀው ምንም ሳትጀምሪ በየገባሽበት ቦታ ሁሉ እጅእጅሽን የሚያ ብቻ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      Yes omg it's so true

  • @SnitZerezghi
    @SnitZerezghi 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ from 🇪🇷

  • @HannanFedilu
    @HannanFedilu Місяць тому

    Ene sent tebelche be betesebe ahuone g plus 3 eysrahuo newe shegre city le kraye

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому

      እንኴን ደስ አለሽ my dear, yes its very hard in Ethiopia

  • @cology-m3l
    @cology-m3l 3 місяці тому

    Meweyayet efelgalehu Kalye

  • @loveisgreat9102
    @loveisgreat9102 3 місяці тому +1

    Please share links

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      Eshi give me few min eshi

    • @frehiwet4437
      @frehiwet4437 3 місяці тому

      ​@@zemenawitቃልዪ ሱሬው ከየት ማግኘት እንችላለን ❤

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 3 місяці тому

    I guess When situation permts not bad idea to move, Unforunately its not gone be now

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Yes, we not moving now.. But knowing what next step and preparing is very important

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 3 місяці тому

    selam

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @misraktadesse8454
    @misraktadesse8454 3 місяці тому

    😘😘😘

  • @heltayefter3209
    @heltayefter3209 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @tjj269
    @tjj269 3 місяці тому

    🥰🥰🥰

  • @ensu2013
    @ensu2013 2 місяці тому

    I work professional job, my spouse also does professional job! Have kids as well, but the US system makes you go no where

  • @EresteDesaleng
    @EresteDesaleng 3 місяці тому

    😘😘😘

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 3 місяці тому

    ❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @heltayefter3209
    @heltayefter3209 3 місяці тому

    First

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 3 місяці тому

    Amennnn 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 kalye shikorina thanks 🙏🥰🙏🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      You're welcome dear

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 3 місяці тому

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 3 місяці тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 3 місяці тому

    Maybe strategy for retirement and take it easy , Love the Anbasha bread...

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому +1

      Eshi love thanks

  • @zekariastesema6659
    @zekariastesema6659 3 місяці тому

    Kal ❤❤❤ ur pejams cute pls put the link10Q kal!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      I don't have link but it's from target

  • @Wintanaandebrhan7
    @Wintanaandebrhan7 3 місяці тому

    Hi zemenawit how I meet you in private .please

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 місяці тому

      Eshi send me message on Instagram

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 3 місяці тому

    Hi pls i want call u & order This close ❤️can i❤️❤️?

  • @romanwordowarke6178
    @romanwordowarke6178 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @lilymekanint2177
    @lilymekanint2177 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @neye5714
    @neye5714 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤