የሰሞኑ የቲክቶክ ሽብርተኞች /ሀገርቤት ቁጭ ብላቹ ብር አምጪ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 796

  • @Simonbekele2
    @Simonbekele2 Місяць тому +4

    በጣም ወድሃለሁ ከክፍለሀገር ነው የፃፍኩልህ የምታነሳቸው ሀሳቦች ድንቅ ናቸው ተባረክ።

  • @talemtube5227
    @talemtube5227 3 місяці тому +121

    አቦ ይመችህ ይሄን ልጅ የምትወዱ አንድ ሽህ አስገቡኝ

  • @نعيمه-و9و
    @نعيمه-و9و 6 днів тому +1

    በጣም እንወዳሀለን ከዱባይ😘😘😘😘)))

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 3 місяці тому +100

    ማርያምን በቀልድ እያዋዛክ የምታስተላልፈው መልክት ለትውልድ የሚጠቅም ነው እኔ በበኩሌ እንዴት እንደምትመቸኝ ፈጣሪ ስኬት በስኬት ያርግክ

  • @NetsanetDaniel-l5m
    @NetsanetDaniel-l5m 3 місяці тому +27

    ከምር አንተንማ 100 ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ነበር አይቻልም እንጂ በጣም ነው የምታዝናናኝ በርታ❤

  • @makilove6390
    @makilove6390 3 місяці тому +6

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ወንድም😢 ከኣረብ ሃገር ነኝ😢

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 місяці тому +11

    ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameBiro
    @mameBiro 2 місяці тому

    አባ ይመችክ በዚ ግዜ ጋዝ ጋዝ ከሚሉ ልጆች አተ መገኘትክ ታምር ነው ተባረክ

  • @מיכאלדרבה
    @מיכאלדרבה 3 місяці тому +11

    ተሙ ተባረክ የነ ዳኒ እና አብርሽ ድራማ እደኔ ገብቶሃል

    • @rebitube7373
      @rebitube7373 3 місяці тому

      ድራማው እደኔ ገብቶሃል

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 місяці тому +38

    17k ነው ተሙዬ 100ሺ ትገባለህ ገና ❤❤እናመሰግናለን ስለአረብ ሀገር ያልከው እውነት ነው

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 3 місяці тому +26

    ወላሂ እምባዬ መጣ ብር ባለመላኬ ተቤተሠብ ተቆራርጫለሁ አይ ብታመም ሚጠይቀኝ የለ ብሞት የት አለሽ የሚል የለኝ አላህ ተወክዬ አለሁኝ 😢😢😢

    • @HalimaTalke
      @HalimaTalke 3 місяці тому +4

      Allah be melkam ngr be melkam hiwot jeba yibeleshi

    • @SeadAewl
      @SeadAewl 3 місяці тому +5

      አይዞሽ ሰው ከምንም አያድንም ሁሉም በአላህ እጂ ነው ድአ አድርጊ

    • @hbc2244
      @hbc2244 3 місяці тому +4

      አብሺሪ እህቴ አሏህ አለሺ ተጨማሪ አያስፈልግሺም😢😢😢😢

    • @TekebaTeshome
      @TekebaTeshome 3 місяці тому +1

      አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል የስደት ኑሮ ያልፋል

    • @eyrasTesfaye-f3v
      @eyrasTesfaye-f3v 2 місяці тому

      ጀግኒት

  • @zynebseid
    @zynebseid 2 місяці тому

    ወላሂ ትመቸኛለህ አተልዲ እናበረታታው ወገን👍

  • @Zafraa45-g7l
    @Zafraa45-g7l 9 днів тому

    ትለያለህ ዛሬ ገና ላይክ ሰፕስክራይብ አገኩህ በርታ❤❤❤❤

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 3 місяці тому +4

    በጣም ስስቅ ቆይቼ ወደማዳም ቅመም ስትመለስ ቀልቤን ሰበሰብከዉ ዉነትህን ነዉ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejekenya138
    @derejekenya138 3 місяці тому +9

    አሪፊ ነሽ መግብያ ብዙ አታውራ only megibiya

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 3 місяці тому +1

    ወይኔ እስከዛሬ ዩቱብህን እየፈለኩ ነበር ስላገኘዉህ ደስ ብሎኛል የኔ ተወዳጅ 😂😂 ማርያምን እንዴት ደስ እንደምትለኝ ማርያምን ኑርልኝ የሳቄ ምንጭ😂😂❤❤❤

  • @Mar11ydd20
    @Mar11ydd20 27 днів тому

    ይመችህ ወንድሜ ኑርበት ❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 3 місяці тому +1

    ተሙ ንጉሴ ይመችህ ሰወድህ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ የምታርባቸዉ ሁሉ በጣም ነዉ ሚዝናናኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 місяці тому +4

    የኔ ወድም ኑርልኝ መሳቅ ባልፈልግም በግድ ርፅናናለሁ አመሰግናለሁ❤❤

  • @kidanezeleke
    @kidanezeleke 2 місяці тому

    😂😂😂 የሆነ መልክህ እና ቅጥነትህ yene❤ ይመስላል ... I like you bro

  • @NigaatKebebew-j8u
    @NigaatKebebew-j8u 3 місяці тому

    ስወድህ እኮ ጌታን የቁም ነገር አባት በቀልድ ደበላልቆ❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @Manalush-ix7ft
    @Manalush-ix7ft Місяць тому +1

    እውነትነው ያወራችው ሙቀቱ ብቻ አደለም ማስፈራሪያ ብዛቱ እውነቷን ነው 😅😢😅😢

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 місяці тому +6

    ውይ ስወድህ የአራዳ ልጅ በጣም ይመቸኛል❤

  • @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
    @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ 3 місяці тому +6

    ቅመሞችዬ ማርያምን የምሬን ነው ለማንም ብር አትላኩ ለቤተሰብም ቢሆን እኔ 11ዓመት ሰርቼ ሀገሬ ስገባ የምን ብር ብለው ከቤታቸው አባረሩኝ እየው ድጋሚ ጆርዳን ላይ እየለፋው ነው እሰጒደኞቼ እደ እኩዮቼ አግብቼ ሳልወልድ እድሜ በሰው አገር አለቀ እኔን ያየ ይቀጣ ብራቹን ያዙ እናትም ብቶን ሲኖራቹ ነው ምቶዳቹ ጌታን እውነቴን ነው የስደትን ነገር የቀመሰው ነው የሚያውቀው 😢😢

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 3 місяці тому +2

      አብሽሪ ሀቢብቲ ለሁሉም ቀን አለው እሺ ኢሻ አላህ

    • @seasea3347
      @seasea3347 3 місяці тому +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሒወትሽን ያስተካክልልሽ

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 2 місяці тому

    ይመችህ ❤❤❤አስተማሪ ነው ለተማረ ❤❤❤😂😂😂😂ደግሞ ፈታ 😂😂😂

  • @NigistTarekegn
    @NigistTarekegn 2 місяці тому

    ተሙ ፈጣሪ ጤናክን ይስጥክ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምስክር ጥሩ ነው እዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🎉🎉❤

  • @teenabuty
    @teenabuty 2 місяці тому

    ተሙ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 3 місяці тому +22

    ውይይይ ስወድህ ቤንጃ ቱብ ላይ ነበር clipህን የማየሁ አሁን ያንተን UA-cam በማግፕቴ ደስታዬ ወድር የለውም በሳቅ ነው የምጨርሰው : ጎበዝ በርታ subscribe አድርጌአለሁ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 3 місяці тому +1

      ቤጃን ስትግዜ ስሙን እደጠየኩት😂😂😂

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 3 місяці тому +4

    አይ ተሙዪ እዴት አደምታዝናናነ በዝች ምድር ላይ እሽ አመት ሚቆይ የለም ❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 3 місяці тому +9

    ቁምነገር ከቀልድ ጋር እውነት በፊት አሌክስን ነበር አንደኛ የምለው አሁን አንተነህ በጣም ነው ፈታ የምታደርገኝ ይመችህ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 місяці тому

    የሳቄ ምንጭ ይመችህ ተሙዬ በዚህ በጭንቀት ጊዜ ፈታ ታረገናለህ

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 2 місяці тому

    ❤ እመብርሃን ትጠብቅክ ወንድሜ በርታ

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 3 місяці тому +3

    My brother nice to see you here again you are funny as always 😂 😂😂🎉🎉🎉

  • @ChunaHaile
    @ChunaHaile 3 місяці тому

    እድሜ ከጤና ይስጥህ እያዋዛህ የምታስተላልፈው መልክት በርታ የሚያሰኝ ነው በርታ

  • @eyuelatnaw
    @eyuelatnaw 3 місяці тому

    በድምጽ አትጀምሪም እሬዲዮ ምናምን ሞክር ፊትሽ ያስበላሃል ❤❤❤❤

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው እህቶቼ ኧረ ተማሩ አላማቹን ብቻ እና ፈጣሪ ብቻ ተመልከቱ እሱ እንዳለው ከፈጣሪያችን ጋር እንጣበቅ ነገር ሁሉ በግዜው የሚያከናውን አምላክ አለንካ መፅሐፍ ቅዱሱም ይላል እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰሪ በከንቱ ይደክማልል! ሂወት እንፈልጋለን አዎ ግን በሰአቱ እዛ እና እዚ ሆኖ እኔ አላምንበትም ከ100/5% ቢሳካ ከዛ ውጪ የይቅርባቹ ሀገራችን ስንገባ ይደርሳል አንሞት ፍቅረኞ ባይኖር😊

  • @SameraGatachow
    @SameraGatachow 3 місяці тому +6

    እደው ወላሂ ትክክል ኑርልን 100%

  • @StayehuBehaylu
    @StayehuBehaylu 3 місяці тому +2

    እኳንም አገኝሁህ በምን እሥቅ ነበር😂😂😂😂አረይመችህ😊ደልድም ቁምነገርም አለዉ😊

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 місяці тому +2

    Selam selam our lovely brother inquwan dehina nice to see you berta 😂😂😂😂

  • @RihanaGgit
    @RihanaGgit 2 місяці тому +1

    ትመቸኛለክ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisWbetu
    @AddisWbetu Місяць тому

    እሺ እኛም እንወድሀለን ኑርልን

  • @SeidAyalew-wz9uu
    @SeidAyalew-wz9uu 3 місяці тому +4

    የእነዚህ ልጆች ቤተሰብ 15 ጥቁር ሰሌዳ ለትምህርት ቤቱ መግዛት አለባቸው !!

  • @نعيمه-و9و
    @نعيمه-و9و 6 днів тому

    ሰወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahX-p6n
    @SarahX-p6n 6 годин тому

    ይመችህ አቦ ዋው

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube 2 місяці тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢❤❤❤

  • @znbshitw334
    @znbshitw334 3 місяці тому

    ወይ ስወድህ እኮ❤❤አተብቻ ስራ ያምርብሀልወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 3 місяці тому

    ዋው ቁምነገር ያለበት ንገራቸውማ❤❤❤

  • @mehamedmehad1386
    @mehamedmehad1386 3 місяці тому

    temu temechegnale enaten ke afi yemiwotsawu hulu yitsafitsal bro great resfect i laping only you from other tiktoker

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን,አቦ,ይመችህ🙏

  • @TikdemAsmelash-qq5qz
    @TikdemAsmelash-qq5qz 2 місяці тому

    ምርጥ ጨዋ ኢትዮጲያዊ

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 3 місяці тому

    በርታ ጎበዝ ግን እሙእ እያልክ እምትስመውን ነገር አቁርጥ እሺ NoNo

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 3 місяці тому

    አመሰግናለን በጣም እንወድሃለን በርታ ጀምሬ እስከ ጨርስ ድረስ በጣም ነው ምታስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 3 місяці тому

    20.3k በጣም ጎበዝ ነህ ትንሽ መሳቅ ስፈልግ ቻናልህን ድፍጥጥ ነዉ በቃ 😂😂😂።

  • @HayetEberhim
    @HayetEberhim 4 дні тому

    በረታወዲማችን

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 3 місяці тому

    17.3k ነው ።ሀሳቤን ደግሞ ቪድዮ ስጨርስ እሰጣለሁ ቦታ ለመያዝ ነው ተሙዬ

  • @UrkuUae
    @UrkuUae 3 дні тому

    እውነትህን ነው የማዳም ቅመሞች ተጠንቀቁ እሺ እኔኳን ለማዘር ካልሆነ በቀር ብር ሲሉኝ ያመኛል እንዴ ልፋቱን ያላየው አያቅም

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 3 місяці тому +1

    ለቤትህ አድስነኚ 🎉🎉🎉ታላደንቅህ አላልፍም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 місяці тому +10

    Lord jesus is coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen ❤

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 3 місяці тому

    20.5k layi nek inem Addis negn la betik❤😂

  • @HanaFerhan
    @HanaFerhan 3 місяці тому

    ተሙ ሰላምክ ይብዛ❤❤

  • @AsAa-x1d
    @AsAa-x1d 2 місяці тому +1

    😂😂😂ሰው ጨልሏል😂😂አይ ህዝቤ

  • @rahelabebe-k7g
    @rahelabebe-k7g 3 місяці тому

    ከምታሳየኝ ሃሳብ ምሰጠው እንዴት እንደሚያዝናናኝ ቀኔን ነው ምታሳምርልኝ በዚሁ ቀጥልበት

  • @tesfanesh-w8v
    @tesfanesh-w8v 3 місяці тому

    ወይኔ አተልጅ ስትመቸኝ❤❤❤❤❤❤

  • @BetyBetu-vm6lt
    @BetyBetu-vm6lt 3 місяці тому +4

    እውነት ለመናገር አረብ ሀገረ ያለን ሴቶች አንድ ነገረ እወቁ ስለናንተ መለወጥ የሚጨነቅ ሰውን ብቻ አውሩ ፍቅረኛ ከሌለሽ አረብሀገረ ሆነሽ አትያዢ ምክናያቱም አንቺን ብሎ ሳይሆን ገንዘብሽን ፈልጎ ነው እወቁ ለራሳቹ

  • @JasrtHdntntt
    @JasrtHdntntt 3 місяці тому

    በትክክል ሰለመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤

  • @SaraMak-t2j
    @SaraMak-t2j 3 місяці тому

    ስወድህ❤❤❤

  • @enatyefalke9555
    @enatyefalke9555 11 годин тому

    የተረገመ ትውልድ ብላክ ቦርዱን የቀደደው ግን አቃጠለኝ ድፍት ያርግህ አይ እወበር ልይ እኳን አፅፍም ስንማር ያሁኑ ትውልድ ልፋት ብቻ 😢

  • @Hiwi-km3jr
    @Hiwi-km3jr 3 місяці тому

    አሜን ተሙዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @adiseAdise-ri1pv
    @adiseAdise-ri1pv 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልክ ልክ አቸዉን ንገራችዉ ስወድህ ወድሜ

  • @fikir-q2v
    @fikir-q2v 3 місяці тому +1

    ሂጎጼ😂😂😂😂😂 ይመችህ ብሮ ስወድህ በርታ ❤❤❤🎉🎉

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 місяці тому

    ስወድህ እኮ ተሙ 🥰
    እንዲ ንገርልኝ ❤️🙏🏻💯👌

  • @YbeltallLamesgen-kk1wz
    @YbeltallLamesgen-kk1wz 3 місяці тому

    ተሙዬ የምር ሳይህ ነው ገና ሳቄ የሚመጣው ነሀ ነሀ አድርገን ጀምረናል

  • @AbegelTizu
    @AbegelTizu 2 місяці тому

    የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤ አቦ ይመችህ ግን አንተም ትንሽ ልምከርህ

  • @habibMob-u6z
    @habibMob-u6z 3 місяці тому

    እስኪ ንገርልኝ ምን አልባት ከሰሙ

  • @JamaA-dz1fj
    @JamaA-dz1fj 3 місяці тому +6

    😢😢😢😢ኡኡኡኡፊ ስልችት ያለኝ ነገሪ የእኔ እናት ምሪሪሪሪሪ ብሎኛል😢😢😢

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 2 місяці тому

    የትዉልድ አስተማሪ ነህ ከእድሜህ በላይ ነህ በርታ

  • @SamSelime
    @SamSelime 3 місяці тому

    Wellahi btaam nw mtgermgn mwedh allah endant ayntochun ybzaln

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 3 місяці тому

    ስወድክ የኔ አስተዋይ😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmSm-br4nd
    @SmSm-br4nd 3 місяці тому +1

    ወላሂ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 місяці тому +5

    እዉነት!! ለማንም ገንዘብ አትላኩ የተናገርከዉ ሁሉ ደስ ይላል!!
    እግዝአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን አሜን
    ደስ ብሎኝ ነዉ Subscribe አደረኩህ

  • @Elyas20086
    @Elyas20086 3 місяці тому +2

    You are so funny I love it. You are so an interesting and smart person because you funnily teach us. God give you more Wisdom

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 3 місяці тому +5

    17.9k ገብታከል❤❤❤❤50k እነስገበው 😂😂😂😂

  • @Liikki
    @Liikki 3 місяці тому +2

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 3 місяці тому

    አቦ ተሙ ይመችህ ማርያምን ትመቸኛለህ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 3 місяці тому

    ወድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኦላይን ስራ ታለ ጠቁመኝ ተይቱብ እና ተቲክቴክ ውጭ 🎉🎉

  • @ElsabetYerdawe
    @ElsabetYerdawe 2 місяці тому

    በትክክል ያስጠላል አተ ትክክል ነክ እዚህ ሰዉ እየተጣሉ ነዉ

  • @minilgob0yy00-mn7sg
    @minilgob0yy00-mn7sg 3 місяці тому +2

    ሙድክ ከድብርት ያወጣል የምር በጣም ትመቸኛለህ bro ኑሪልኝ💯👑

  • @Seada-g9i
    @Seada-g9i 4 дні тому

    ይመችህ በርታ

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 2 місяці тому

    ውይ ለዛህ በጣም ነው የምታስቅ እየው ነሃ አድርጌለሁ ሌላጋ ነበር የማይህ ሳቅ እርቆናል እኛን ይማረንጅ ስውሁሉ አብዶል 😂

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 3 місяці тому +6

    ተሙዬ የአረብ ሀገሩ ነገረ እዉነቷን ነዉ 😢😢😢😢

  • @YoyoYoyo-y4h
    @YoyoYoyo-y4h 3 місяці тому

    የሳቄ ምንጭ ነህ ይመችህ 🥰🥰🥰

  • @Saba-y3g
    @Saba-y3g 3 місяці тому

    ሂሳብ ከፈልኩ።መልስ አለኝ ግን😂😂

  • @Rahelተመስገን
    @Rahelተመስገን Місяць тому

    ወንድሜ ❤እድሜህን 🎉ያርዝምልን

  • @seasea3347
    @seasea3347 3 місяці тому

    😂😂😂😂❤❤ስወድህ ማርያምን

  • @neba1034
    @neba1034 3 місяці тому

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @MarthaMade-ni4to
    @MarthaMade-ni4to 3 місяці тому

    በጣም እናመሠግናለን በርታልን❤❤❤❤❤

  • @nikodmoswoldu
    @nikodmoswoldu 2 місяці тому

    ጥናቱን ያጠኑት እራስችው ተጠቃሚ ናችው

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 3 місяці тому

    አባ ይመችህ ተሙ ምክርህ ጠቃሚ ነዉ