እነዚህን ተሞክሮዎች ካልተገበራችሁ ዋጋን ያስከፍላችኋል | 99 stoic lessons about life | tibeb silas

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • እነዚህን ተሞክሮዎች ካልተገበራችሁ ዋጋን ያስከፍላችኋል | 99 stoic lessons about life | tibeb silas
    tibebsilas official UA-cam channel publishes stoic lessons, health , wise quotes and motivational videos.
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።

КОМЕНТАРІ • 42

  • @נאנייאלמו-ש6ל
    @נאנייאלמו-ש6ל 6 місяців тому +19

    ከሰዉ ገር ሁኖ ከመታመም ብቻን ሁኖ ጠናማ መሆን ይሻላል😢😢😢

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 6 місяців тому +8

    አንደናንተ ጥቂት ብልህ ጥሩ ሰዎች የምትሰጡት ጠቃሚ ሃሳቦች ምክሮች ለሂወት መንገድ አስፈላጊ ናቸውና በጣም አመሰግናሎህ አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏❤👍👌

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 6 місяців тому +6

    ሁሉም የሚወደዱ አባባሎች ናቸዉ ከሁሉም መሀል ግን 👉🏻
    “ምንም ያህል ጥረት ብታደርግ፣ ሁሉም ሰዉ ሊወድህ አይችልም።
    ስለዚህ ሁሉንም ሰዉ ለማስደሰት በመሞከር ጉልበትህን አታባክን። ይሉቁንስ የአንተ እዉነተኛና ትክክለኛ ማንነትህ ላይ አተኩር።”
    የሚለዉ አባባል ልብ ይገዛል። ጌታችን እየሱስም በምድር በነበረ ጊዜ ጥረት ቢያደርግም ሁሉም አልወደደዉም ነበር፣ ከዛም አልፈዉ ሰቅለዉታልም።
    እናመሰግናለን።

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 4 місяці тому +1

    ❤ በጣም የምወደዉ ጥበብ ሲላስ

  • @Tony-l6n8b
    @Tony-l6n8b 12 днів тому

    እግዚአብሔር ጨምሮ እድሜውን ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @Tony-l6n8b
    @Tony-l6n8b 12 днів тому

    እድሜን ያርዝመው ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 6 місяців тому +1

    ምንም ካልጠበክ በፍፁም ልትከፋ አትችልም❤
    ድንበር የወሰንኩት አንተን ለማስከፋት ሳይሆን ራሴን ለማስከበር ነው❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ከለላ ሰዉ ሁነህ ከመተመም ብቻህን ሞሆን ይሻላል።100%
    አላማችሁ ከምያጨሉሙ ሰዎች ፈቀቅ በሉ።100%
    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን በጣም ጣፋጭ ነገር እና ጠቃም ነዉና ቀጥልበት እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጠና ይሰጥልን በርታ 👏❤️

  • @Tony-l6n8b
    @Tony-l6n8b 12 днів тому

    ዋው በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 6 місяців тому +1

    ሁሉም ውስጤ ነዉ። ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 6 місяців тому +2

    አመሰግናለሁ እኔ በዙሪያየ ያሎት ሰወች ከበተዘብ ጀምሮ ለኔ መርዛማ ናቸዉ ሲያወሮኝ ሁለየም ይከፋኝ ነበር አሁ ተመስገን እየራኩኝ ነዉ እና ብቻየን ደስተኝ ነኝ❤❤❤

  • @adisadis5786
    @adisadis5786 3 місяці тому +1

    wow so nice thanks

  • @ቲጂQueen
    @ቲጂQueen 6 місяців тому +2

    ዋው ተለይቶብኛል ጥበብ ሲላስ😋😊❤💯አመሰግናለሁ🙏

  • @Aysanewnigatu9926
    @Aysanewnigatu9926 Місяць тому

    በመንፈሳዊ መንገድ የሚደግፍህ ከሌለ ብቻህን ሂድ ❤❤❤

  • @ahmedinahmed2158
    @ahmedinahmed2158 3 місяці тому

    ትክክል

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 6 місяців тому +2

    Thanks so much for your time ❤

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 5 місяців тому

    አንተምሰላምክረምልን❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ

  • @lub6388
    @lub6388 6 місяців тому +4

    ሠላል እዴት ነክ❤ ጠፍተካል 🥰🥰🥰ሀቀኛ ሊሆኑ ከማይችሉላችሁ ሰወች ታማኝነትን መጠበቅን አቁሙ👌💯❤️

  • @semirasairage7182
    @semirasairage7182 6 місяців тому

    በጣም.የሚገርም.ትምህርት.ነው..ሰለአሰመሳይሰወች.በምን.ይለያሎ

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 6 місяців тому +3

    ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ግን ዛሬ ልስጥ ድምጽህ ተቀየረ ልበል በሰላም ነው ወይስ ጀሮየ ነው

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  6 місяців тому +2

      የማይክ ለውጥ ነው👍 ትንሽ የቀየረው። ጎርነን አለ አደል?

    • @ሳሉነው
      @ሳሉነው 6 місяців тому +1

      @@tibebsilas እንደዚያ ከሆነ መልካም አወ የብዙ ጊዜ ተከታታይ ከመሆኔ አንጻ ትንሽ በስሱ ቀየር ስላል ነው ግን አይረብሽም ያው ምንድን ሆኖህ ነው ብየ እንጅ የዚያ ለወጥ ከሆነ መልካም ኑርልን በሰላም በጤና እውነት በብዙ ብርታቴ ናቸው መልክቶችህ !!!

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 6 місяців тому

      Manem swe Broschüre egru baymroya endremamde alfekdem

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  6 місяців тому

      @@ሳሉነው አመሰግናለሁ በጣም❤👍

  • @bolecity3102
    @bolecity3102 6 місяців тому +1

    teacher thank you so much

  • @eeee4103
    @eeee4103 Місяць тому +1

    መሞከር እስካልተዉክ ድረስ ተሸናፊ ኣይደለህም💪

  • @נאנייאלמו-ש6ל
    @נאנייאלמו-ש6ל 6 місяців тому +2

    ጋር

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 6 місяців тому

    Girum...thanks a lot!!!

  • @Naema-e6j
    @Naema-e6j 5 місяців тому

    ይሄ ንግግር ለኔ ነው የአምስት አመት ልጄ ስልክ አናግራት ሲባል አላናግር እብድ አለ ይሄ ማለት ልጅ ሲወራ ሚሰማውን እድውሚያወራ አምናለው ሜቢ ስልክ አውርቼ ስዘጋ እናቴ ያለችውን ከእውፏ ይዞ ነው ሶ ምን ለማለት ፍውልጌ ነው ቤተሰብ እዳያከብራቹ ምታደርጉትም ምታደርጉትም እናንተ ናቹ በሰአቱ ያላወራችሁትን አያወራም ብዬ ስልክ ዘጋው ደውለው ማሉ አውቃታለው እናቴ የመራገም መንፈስ እና ልቅ የሆነ ንግግር ትናገራለች ይሄም አስተዳደጌላይ ተጽኖ ፈጥሮብኛል ግን አሁን ፈጣሪ ይመስገን ከእደዚህ አይነት ንግግር ለአይምሮዬ መግበዋለው እኔ ጠንክሬ እደኔ ላሉት ተርፋለው በርታ ወድሜ

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 6 місяців тому +1

    TAMAGNET BETESEBE YADEREGALE !DENKE ABABAL NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj 6 місяців тому

    arif new hulem!!!!gin hule b wond tsota bayehon

  • @husniyakeder5184
    @husniyakeder5184 6 місяців тому

    Ykrtaye mognenet endihon alfekdm

  • @SamuelKinfe-jl6tw
    @SamuelKinfe-jl6tw 6 місяців тому

    robert tow

  • @dedebit33
    @dedebit33 Місяць тому

    በጣም ያለ እነሱ መኖሪ ይቻላል

  • @ልቢ32
    @ልቢ32 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @october15b
    @october15b 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 6 місяців тому

    ❤❤❤❤