Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thanks
Betam arif ketlubet arif akerareb
amazing% thank you guy's
thank you bro endetneshilign
አለም አቀፉ ሰላይ አባት አገር ራሺያ እገባለው ብሎ ምስኪን እኔ የኢትዮጵያን የጦርነት ወሬ ከምሰማ ይሄ በጣም ደስ ይለኛል አለምን በተለየ አይን ያሳየኛል አፌን ከፍቼ ተረት እንደሚወራለት ህጻን ነው እማዳምጠው ። አመሰግናለሁ
አቀራረቡ በጣም አሪፍ ነው ለማነፃፀር ያህል አቡሰመድ ማህመድ shalom በሚለው ሚዲያ ላይ የሚያቀርበው አጭር ነው ከማጠሩ የተነሳ ቅንጭብጫቢ ይበዛዋል ይሄ ግን በጣም አሪፍ በዚሁ ቀጥሉ
2 አመት ሲያንሰው ነው ሐገር የሚክክድ ሰው አይመቸኝም
ጥሩ አተራረክ ነው ግን ከምስሉ ጋር እኩል እንዲሁም አንዳንዴም ምንም አይገናኝም ይሄም ሳቢነቱን ይቀንሳል ግን ኤዲቲንጉን ከፊልምም ከምንም እያረጋችሁ ብታቀናብሩት ማንም አይደርስባችሁም ገራሚ ከፊልምም በላይ ነበር❤
ምርጥ አቀራረብ Keep going
ሰላም
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️👂👂
Betam astemari ena aznagn program nw mtakerbut...andande degagme mayew programachu ybezal....betely abdul semed mehammed siterk...😊
ርእሱና ታሪኩ አይመጣጠንም ልጁ መልእክት ሶስት ግዜ ብቻ አደረሰ እንጂ መች CIAን አተራመሰ 🤭
እስኪ ርእሱን በደምብ አብቢው!
የታሪኩ አጀማመር ልጁን በትልቅ ደረጃ የስለላ ድርጅት ውስጥ የማገኘው መስሎኝ ነበር ነገርግን የታሪኩ መጨረሻ ሌላ ሆኑአል ቢሆንም አቀራረቡን ሳላደንቅ አላልፍም
አተራርክ ያመቸኛል ሁሌ እከታተላለው ሁሌም ከሰማውት ቦሀላ ስለሰማውት ነገር የመልክተሁ ሀሳብ አስባለው ።''የመልክትህ አላማ ምን እደሆነ ብትገልጻ ጥሩነው።ጭብጡ ሆኖ የታየኝ የአሜርካ FBI ጥሩ የስለላ ድርጃት እደሆነና የሩሲያው የስላ ተቋም የማያርባ መሆንን ያስርዳው ትርካው ።ሀሳብአሜርካንን እድንፈሬ ተደረጎ እደሚሰራው የጦሪነት ፊልም ነው ያየውት ። ለማስተላለፊ የፈለከውን ብትነግርኝ ደስ ያለኛል
how to downloed gta v
ኸረ አብድሰመድ ያቅርብልን ከሱ ድምፅ ሱስ ይዞናል