የመንፈሳዊ ህይወት ጉዞዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • True Testimony | Self Podcast.

КОМЕНТАРІ • 143

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 Місяць тому +32

    ቃለሕይወት ያሰማሽ በርቺ ለብዙዎቻችን አምላክ በአንቺ እያስተማረን ነው የአምላክ እናት ከልጇ አማልዳ በወርቅ ቀሚሷ ሸፍና ከእንደኔ አይነቱ ውዳሴ ከንቱ እና ከሌላውም የጠላት ሴራዎች ጠብቃ መጨረሻሽን ታሳምር ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአለማዊውም በመንፈሳዊውም በሁለት በኩል የተሳለ ያድርግሽ እና ብዙ መልካም ነገር ለራስሽም አንቺን እንደ አርአያ ለሚያይሽ ለወጣቱ ለመስራት ያብቃሽ ቀጥይበት የያዝሽው መንገድ ረጅም ቢሆንም መድሀኒት የሆነውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዘሽ ታልፊዋለሽ በድጋሚ ቀጥይበት❤❤❤

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  Місяць тому +4

      Egziabher yakeberelegn amen🤍☦️🕊️

  • @getachewmoges14
    @getachewmoges14 Місяць тому +13

    ቤተ_ ክርስቲያን ሄጄ በትልልቅ ጉባኤዎች ከተማርኳቸው ትምህርቶች በላይ ከአንቺ ተምሬያለሁ፡፡ የእኔን ድካም ተረድተሽ የምትመክሪኝ እስኪመስለኝ ድረስ ንግግርሽ ድንቅ ነው፡፡ በምዕራፍና ቁጥር ጋጋታ ብቻ ሳይሆን በህይወት ልምድ የተቀመመ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ በጣም ብዙ እንጠብቃለን፡፡ ፀጋውን ያብዛልሽ፡፡

    • @MekonnenWoggassie
      @MekonnenWoggassie 10 днів тому

      በርቺልን!!! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @madesign21
    @madesign21 Місяць тому +12

    ቆንጆ ቆንጆ አላማ ያላቸው ኦርቶዶክሳዊ እህቶችን ማየት ምንኛ ያስደስታል keep it up ❤

  • @SemaatuAbate23
    @SemaatuAbate23 Місяць тому +14

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ💞🙏በእዉነት አረአያ የምትሆኝን እህታችን ነሽ💒🙏

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Місяць тому +13

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ ይብዛልሽ ፍፃሜሽ ያማረ የሰመረ ይሁን እፍፍፍ ያለፍሻቸዉ ተደግዳሮቶች በኒ ህይወት ዉስጥ አለ😢 በጸሎትሽ አስቢኝ ዳሪክዬ❤❤

  • @amerabunaser816
    @amerabunaser816 Місяць тому +10

    እህታችን ፀጋ ያቡዛልሽ

  • @HGugyff
    @HGugyff Місяць тому +8

    እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ስራ ይሰራልና ዛሬ ተቀደሱ የሚለው ጥቅስ ከ2013 አ .ም ጀምሮ መመሪያዬ ነው thank you ስለምክርስ በርቺ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስሽ ❤😘

  • @qintat
    @qintat Місяць тому +7

    በርቺልኝ ዳሪክዬ እግዚአብሔር መንገድሽን ሁሉ ያቅና

  • @mesfinbirhan9922
    @mesfinbirhan9922 Місяць тому +4

    ስላንች ለመናገር ቃላት ያጥረኛል!!! መንፈስ ቅዱስ በአንች አድሮ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው!!! ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! ፍፃሜሽን ያሳምረው!!! እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ!! አይዞሽ ከዚህም በላይ በርች!!! ይህንን ቪዲዮ የምታዩ እህቶቼ በሙሉ ከዚህ በኋላ በቻላችሁት መጠን እራሳችሁን እንደምታስተካክሉ ተስፋ አደርጋለሁ!!! የምር ዳሪክን ተጠቀሙባት እሷ ለብዙ ሺህ ሴቶች አርዓያና ምሳሌ መሆን የምትችል ሴት ነችና!!! ዳሪክዬ የምር ከልቤ አከብርሻለሁ! እወድሻለሁ❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሰማሽ እህቴ ክበሪልኝ🙏🙏🙏

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  Місяць тому +1

      በፀሎታችሁ አስቡኝ🤍☦️🕊️🙏🏼

  • @tf7382
    @tf7382 26 днів тому +2

    ዳሪክዬ በቅርቡ ነው ያወቅኩሽ ።ፍጻሜሽን ያሳምረው።ትልቅ ትምህርት እና አገልግሎት ነው የምታደርጊው ነገር።አስተማሪም ነው።እየጸለይሽ በርቺ።እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @mesi557
    @mesi557 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርች ፀጋው ይብዛልሽ እግዚአብሔር ከዝ በላይ ምስጥረ ጥበቡ መስተዋል አብዝቶ ይስጥሽ 🙏💓💓

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Місяць тому +9

    ፀጋ ያብዛልሽ እሜሬካ እየኖርሽ በዚህ ምግባር መኖር ማለት ይከብዳል አንች ህፃን ብሆኝም ወጣትነት አላሸነፈሽም ኢየሱስ ብቻ እንጅ ደግሞ ከእኛ ሀይማኖት የሜበረታታ የለም ኮመትም ትንሽ ነዉ ግን አንች በርች አንድ ነገር ልገርሽ እዉቀት ባይኖረኝም ዝምታ አልወድም ልገርሽ አንች በምትለቄዉ ቤድዮ መናፍስት ሜልየም የሜሆኑ ይሸነፋሉ አለም የተቆጣጠሩ ስለዚህ እርኩስ መናፍስ ቤድዮሽ ሴዮ ለእነርሱ ቃጠሉ ነዉ ቀጥይበት አላቅም ምን እንደምልሽ ማርያም ጎበዝ ነሽ

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  Місяць тому +1

      አሜን🤍☦️🙏🏼

  • @frezercherkos593
    @frezercherkos593 День тому +1

    Ahun kuche beye eysemahushe nw yemr amsegenalehu kale hiwet yasemalen

  • @firansh1115
    @firansh1115 Місяць тому +6

    በክርስትና ህይወት የተጠሩ ብዙ ነዉ የሚመረጡ ጥቂቶች ናቸዉ ተባረኪ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ በዚህ እድሜሽ መታደል ነዉ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ መለማመድ በእዉነት መታደል ነዉ እኔ ሁለት ትንንሽ ልጇች አሉኝ አንቺን ሳይሽ እንባዬ ይመጣል ልጇቼ ምሳሌ ነሽ በርቼ

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  Місяць тому +1

      Betselotesh asebign enate🤍🙏🏼

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን🙏🎉🎉

  • @Ezrechu
    @Ezrechu Місяць тому +8

    ጎበዝ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ🙏

  • @nahomhayleab-h2y
    @nahomhayleab-h2y Місяць тому +6

    Our beloved sister 🫂❤️‍🩹

  • @ኪዳነምህረት
    @ኪዳነምህረት Місяць тому +5

    ዳሪክዬ የኛ አስተዎይ ምርት በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @gedamattv
    @gedamattv Місяць тому +4

    I watched the entire video without skipping a second. Darik bless you. 😊
    May God be with you 🙏

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Місяць тому +4

    በጣም አርያ የምትሆኝ ሴት ነሽ የቅዱሳን እናቶቻችን በርከት አይለይሽ እንባ መርናን ባሰብኩ ቁጥር የኔ ባዶነት ይሰማኛል እሷ ሴት ስትሆን የክርስቶስ ፍቅር በወንዶች ገዳም ብዙ መከራን ተቀበለች እኔ ምድራዊ ነገር ምንም አያጓጓኝም ምንም አርተፊሻል አልጠቀምም ለዘፈን አንድም ቀን ጆሮ ሰጥቼ አላቅም ግን ጠዋትና ማታ በፀሎት መበርታት አልቻልኩም ወይ አልሞቅኩ ወይ አልበርድኩ ነው.የኔ ነገር😢

    • @user-nb3co2iv7f
      @user-nb3co2iv7f Місяць тому +1

      ኣይዞሽ እጅ እንዳትሰጪ ለእመብርሃን ችግርሽን ንገሪያት እና ደሞ ፀሎትን እንደ ስራ አትቁጠሪ ቀለል አርጊው እና እስከትለምጂዉ ፀሎቱን ከፋፍይው ወይም ኣታብዢዉ ዉዴ

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Місяць тому

      @@user-nb3co2iv7f እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እንዲርዳኝ በፅሎት አስብኝ እህት

  • @yeshidesalegh
    @yeshidesalegh Місяць тому +2

    እስከ ዛሬ ከሰራሻቸው vedios ይሄ የእውነት ከልቤ የገባው ነው። እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 22 дні тому

    እህታችን በርቺ እግዚአብሔር አምላክ አኝን ይመልሰን

  • @user-ur3wd3cr4d
    @user-ur3wd3cr4d 23 дні тому +1

    በጣም ነው ማመሰግንሽ ዳሪክዬ እኔም እናተን እያየው እየሞከርኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe Місяць тому +4

    የኔ ውድ ካንች ብዙ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ የጠንክርሽ🥰

  • @gelilawassie5288
    @gelilawassie5288 Місяць тому +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መጨረሻ ሸን ያሳምረው ለ ሌሎች ወጣቶች የመልካም አርእያ ነሸ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @biruktaitzelalem607
    @biruktaitzelalem607 Місяць тому +4

    God bless you 🙏

  • @seli-nz3kq
    @seli-nz3kq Місяць тому +3

    ፀጋዉን ብዝት ያርግልሽ እህቴ🙏

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 24 дні тому

    Amen Amen Amen yene❤❤❤❤😢😢

  • @almazshewa
    @almazshewa 28 днів тому

    Lehulm gzi yalewu le selemhon begziwu mesrat yemigeba gzi lay semahush❤❤❤❤❤❤tebareki❤❤❤

  • @TsigeAregaZ
    @TsigeAregaZ Місяць тому +2

    Ameseginalew ehite kale hiwotin yasemash egziabher abzito yibarkish🙏🏾

  • @RuhamaDaniel-zw6rm
    @RuhamaDaniel-zw6rm Місяць тому +3

    በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም አመሰግናለሁ👍👍❤❤

  • @user-wt8sr9lc6n
    @user-wt8sr9lc6n Місяць тому +2

    ዳሪኪያ በጣም ጎበዝ ነሽ❤ አንቺን ያበረታ መንፈስ ቅድስ እኛንም ያበርታን🙏

  • @ZekariasMesfin-i8v
    @ZekariasMesfin-i8v Місяць тому +1

    Kele hiwet yiasemaln

  • @Bezi-yw8os
    @Bezi-yw8os Місяць тому +2

    God bless you sister ❤

  • @SarahAbey-tb9zf
    @SarahAbey-tb9zf Місяць тому +2

    ጉበዝ በርች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melatkestel8624
    @melatkestel8624 Місяць тому +2

    darikeye enkan beselam metash betam betam sefelgesh neber ebakesh ehtie bemn lagegnesh be mariyam andie becha lawrash .tebarekilign ema

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  Місяць тому +1

      Schedule a meeting from the link in my IG bio🙏🏼

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Місяць тому +2

    Darikye We will learn a lot from you. Keep it up dear❤❤❤

  • @mikialegebregergs7859
    @mikialegebregergs7859 16 днів тому

    God bless you ❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Місяць тому +1

    thanks for sharing we need like you for this generation 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Місяць тому +2

    ኣንቺ ጎበዝ እግዚአብሔር በፍትሽ ሁሉ ይሂድ ኣሜን❤😊

  • @HallelujahMesafint
    @HallelujahMesafint Місяць тому

    በርቺ 🙏❤❤😊

  • @BiniyamGebru
    @BiniyamGebru Місяць тому

    Selam darik atmelshlachew eshi just keep going. Mabrariya mestet aytebekbshm enat

  • @GigiSetie
    @GigiSetie Місяць тому +1

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የብዙ ሠው ሂወት እንደቀየርሽ ቢገባሽ ደስ ባለኝ እኔንም ጭምር ማለት ነው እወድሻለሁ አከብርሻለሁኝ ቤተክርስቲያናችን እምነት የክርስቲያን lifestyle ይሄ ነው❤🥰🙏

  • @sifen.admasu
    @sifen.admasu Місяць тому +2

    Sissy though your life u recommended as well as like a big sister actually to am out of word pls keep going u didn‘t now how much u helped as in all of your videos. 😊

  • @NardiMelese
    @NardiMelese Місяць тому +5

    እኔ ፀሎት ራሱ እንዴት እንደሚፀለይ ግራ ይገባኛል የፀሎት መፅሐፍትን ማንበብ ነው ወይስ የምንፈልገውን መጠየቅ .....እና ስለ ፀሎት 1ቪድዮ ስሪልን

  • @kaleababebaw8742
    @kaleababebaw8742 16 днів тому

    ካንች ብዙ ብርታትን አግኝቻለሁ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ።

  • @saaraykngaadiseewaaltahaan7395
    @saaraykngaadiseewaaltahaan7395 Місяць тому +1

    We love you so much my sister

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому +3

    ሠላም እታለሜ በተደጋጋሚ በተመሣሣይ ሀጢያት እየወደኩ እባክሽ ዳግም ወደ እዛ እንዳልመለስ የሚረዳኝን ወሣኝ መፍትሔ ከልምድሽ አካፍይኝ

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Місяць тому +2

    ሰላም እህት ዳሪክ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም ጊዜ ይሁንልን

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 Місяць тому +1

    Thanks my dear

  • @fkrsisay
    @fkrsisay Місяць тому +1

    Darikiye siwedsh eko betam new mitaberchgne konjo lij nesh des tiyalsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ berchi ketiyi gobz nesh demo metshaf kidus edanb tseliyilgne darikiye

  • @EndalewMelkamu
    @EndalewMelkamu Місяць тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!

  • @hiwettesfay2557
    @hiwettesfay2557 Місяць тому

    ፀጋዉን ያብዛልሽ እናመሰግናለን የኔ እህት❤

  • @etsegenetberhanu4295
    @etsegenetberhanu4295 Місяць тому

    በጣም ጥሩ ያፅናሽ እና ለልጆቻቸን ምሳሌ ያድርግሽ ከክፉ ይጠብቅሽ❤

  • @tigistteshome2562
    @tigistteshome2562 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @YikunBefikadke
    @YikunBefikadke Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ 🙏

  • @Saba-sw5zf
    @Saba-sw5zf Місяць тому

    GOD BLESS YOU, KEEP UP Z GOOD WORK

  • @حنان-ط9خ
    @حنان-ط9خ Місяць тому

    እህታችን ከዚህም በላይ እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ጎበዝ በርቺልን🙏🏻

  • @FikirVicki-hu1rg
    @FikirVicki-hu1rg Місяць тому +1

    May God protect you❤

  • @maki-l6v
    @maki-l6v 26 днів тому

  • @Nay_Christ
    @Nay_Christ Місяць тому

    ተባረኪ ❤❤❤

  • @samsonsamuel9658
    @samsonsamuel9658 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ዳርክየ በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ 👏👏

  • @hanaagonafir4472
    @hanaagonafir4472 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Love-ht3ed
    @Love-ht3ed Місяць тому

    እግዚአብሄር ይርዳን

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja Місяць тому

    I'm proud of u sister
    እኔም ከፍስለታ ልጀምር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @natatube2021
    @natatube2021 Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @King_nation12
    @King_nation12 Місяць тому +2

    darik❤

  • @HabuHabibi
    @HabuHabibi Місяць тому +1

    ❤❤🙏

  • @bethaniatesfu6733
    @bethaniatesfu6733 Місяць тому

    በርቺ

  • @MahiMahinat
    @MahiMahinat Місяць тому

    Betselotesh asbegn (welete Gebrel)

  • @Birqe-tf8nl
    @Birqe-tf8nl Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤ dirkiyee siwdish

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg Місяць тому

    እሺ

  • @user-uy1fn4np4u
    @user-uy1fn4np4u Місяць тому

    Medhanealem yatsinash ❤

  • @rahilmarsaa
    @rahilmarsaa Місяць тому +1

    ♥️🤲♥️💙💚

  • @haileStar-Ye6co
    @haileStar-Ye6co Місяць тому +3

    Hiwotshn amleke serawi eyesus krstos yabzalish edachi aynet set keytm aygegn

  • @brhana21
    @brhana21 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @phillippeen
    @phillippeen Місяць тому

    My God you're Beautiful ❤️

  • @yabsiraYohannes-t2r
    @yabsiraYohannes-t2r Місяць тому +2

    swedsh❤❤❤

  • @compilation8104
    @compilation8104 Місяць тому +1

    As you said darikye, it is your own perspective. But let me also share my perspective. ሡሪ መልበስ በቤተክርስቲያን የተፈቀደ አይደለም፡፡ የተፈቀደ ቢሆን ሠፋ ያለ ሡሪ ተለብሶ ቤተክርስቲያንም ይገባ ነበር፡፡

  • @nardosworkneh-i1v
    @nardosworkneh-i1v Місяць тому +1

    pleas be vlog nayelen Yemer eytemarkubesh new🥰🥰👃👃👃

  • @tekekifle1337
    @tekekifle1337 Місяць тому

    ያለህን ሁሉ ሽጠህ ትተህ ተከተለኝ ቁርጠኝነትሽ እግዚአብሔር ወደደዉ እና ኸረድቶሻል

  • @TirhasBirhane-oe1dx
    @TirhasBirhane-oe1dx Місяць тому

    Bakesh hewet edemetasebiw kelal ayedelem

  • @yeabtsegatsehay-c8g
    @yeabtsegatsehay-c8g Місяць тому +1

    fexari ybarksh legn twuld bexam asfelagi msale yehonsh sewu newu ena lene tlk msale nesh kanchi bzu tmrilewu berchi bexam gobez nesh esti vlog sriln bay negn beterefe bexam newu mwedsh fexari yabertash nurilgn

  • @user-zi7mp9pz3i
    @user-zi7mp9pz3i Місяць тому

    😢😢😢😢እስኪ ምከሩኝ እህት ወንድሞቼ
    እኔ ደና ነበርኩኝ ማለቴ መፅሓፍ ቅዱስ አነባለው ዩቱብ ላይ እምራ ነበር አሁን ግን በጣም ቀንሻለው አይ በቃ ወደ ነበርኩበት መመለስ አለብኝ ብየ አለቅሳለው ግን መመለስ አልቻልኩም😢

    • @NatnaelFiker-z1d
      @NatnaelFiker-z1d День тому

      Timelesaleh/sh tinish tar yhe neger yehone gize cheriseh bekagn cherishalew mtlew neger adelem hulgize mebertat yasfeligal

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 Місяць тому

    እግዚአብሔር ያስፈፆምሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እንዲያበረታኝ ፍቅሩን በልቤ እንዲያኖርልኝ

  • @EyerusalemEyu-nb4ep
    @EyerusalemEyu-nb4ep Місяць тому +1

    ጎበዝ ነሽ የምር ግን ለምንድነው ስጽፍልሽ የማትመልሺው እኔ ቲክ ቶክ ላይ ነው ደስ ብለሽኝ ስጽፍልሽ ዘጋሽኝ

  • @tizitaderejetiziye3759
    @tizitaderejetiziye3759 20 днів тому

    Wde ebakish Sila and ngr lawerash feligalew

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrawitmulat8530
    @samrawitmulat8530 Місяць тому

    ፍቅሩን ሳልረዳ ህጉን ልፈፅም ስሯሯጥ ተሰናከልኩ 😢 እባክን እስቲ ምከሪኝ🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Місяць тому +2

    ሱሪ ምትለብስ ሴት መንፈሰስ ቅዱስ አያድርባት ሱሪ ሜለብስ በአምላክ የተጠላ ነዉ

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  Місяць тому +2

      እንደኛማ ቢሆን እግዚአብሔር ከቶ ከእኛ ጋር ባልሆነ ነበር። አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ፣ በሰፈራችሁትም ቁና ይሰፈርባችኋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ስለ እራሳችን ንፅህና እና ስለ ፅድቅ መንፈስ ፍሬ ስራዎች ለየግላችን ብንጨነቅ መልካም ነው። በአለባበስ ስለ ልብሱ አይነት ከመጨነቅ ይልቅ ስለ ስነ-ምግባራዊ አለባበስ ብንጨነቅ ፣ ስለ ውስጣዊ ልብሳችን ብናስብ መልካም ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።🙏🏼

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Місяць тому

      ​​@@dariknigusuእዉቀት በአንች ልክ የለም ግን ስጋ ና ነፍስ አዋህደሽ ስለምትኖሬ የአንች የምትይዉ በሱሪ ጉዳይ ትክክል ነሽ እንደኔ ቀሜስ ነዉ ። ሌላ ጥያቄ አለኝ ድንግል ማርያም አምላክ የተዋሀዳት መለኮቱ ነዉ ይሄ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Місяць тому +1

      @@dariknigusu ዳሬየ የእኛ እምነት ሰወች እወድሻለዉ አይሉም መተቸት ነዉ የይባስ ጥንካሬሽ በጥላቻቸዉ ይፈትናሉ እና ለምንሰጥሽ አስተያየት ጥንካሬሽ ለማወቅ ብዙ ጊዜ ስለሆነ አንች በአድናቆት በከንቱ ዉዳሴ አትወድቄም በአስተያየታችን እንዳታዝኝ የዉጭ ሀገር ልጅ ስለሆንሽ ሆድ እንዳይብስሽ

  • @ffff1424
    @ffff1424 Місяць тому

    እባካሽ ስልክሽ እንፈልጋልን

  • @MarkonTsegaye
    @MarkonTsegaye Місяць тому

    ماي تيتشر

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Місяць тому

    መዝሙር እንድትጋብዠን ድምፅሽ አለሽ ስታወሬ ማለቴ ፀጋዉ

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Місяць тому

    which coutry u live?

  • @Biruk93
    @Biruk93 Місяць тому

    bemn lagegnesh

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Місяць тому

    ግን ዳሬት ንጉሴ እኔ ምልሽ የእኛ ቤቶች ተዋህዶ አንች የገባሽ እዉነት ይጠቅማቸዋል
    ብዙሀኖች አለማዊ ሁነዋል የተቀደሰ ወንጌል ስለምትሰብኬ አድናቄሽ ነኝ በሱሪ ጉዳይ አልስማም

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Місяць тому

      በሱሪ ማን ይስማማል ግን ጂም ስትገባ አንዳንድ መስሪያቤቶች አይፈቅዱም እንኳን ባዕዱ ሀገር እኛ ሀገር ራሱ ችግር አለባቸው።

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Місяць тому

      @@atnasiyaaynalem7439 ያልሽዉ በጅም ጎዳይ ጥሩ ግን ስግደት እንጅ ጅም የአለም ተረት ነዉ ።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Місяць тому +1

    ስንቶች መናፍቅ ሁነዋል አይ አችማ ቤተክርስትያን አድገሻል የሆነ ቀን አለም ሄደሽ ነበረ ሀ ለዛ ነዉ ብዙዋች ከአለም ሴወጡ ተዋህዶ ስህተት ብለዉ መናፍቅ ይሆናሉ አንች ቤተክርስትያን አድገሻል ወይ ቤታችሁ ትንሾ ቤተክርስትያን ነበረች አንች አስተዋይ ፣ ንፁህ ፣ አዉቀት ያለሽ ልጅ መሆንሽ ተረዳሁ ለምን መሰለሽ ዘፋኞች ተዋህዶ ተሳድበዉ መናፍቅ ስለሜሆኑ አንች በፌት አለማዊ ሳትሆኝ መንፈሳዊ ነበርሽ ጨቅላ ሳለሽ ዳሬየ😂😂😂

  • @TigistJember
    @TigistJember Місяць тому

    አንድ ጥያቄ ጸሎት ሳያቋርጡ መጸለይ እንዴት ቻልሽ?

  • @maahiteshome3859
    @maahiteshome3859 Місяць тому

    Ehte fetari tsegawn ena ewketun yabzalsh ena mn albat ehen comment kayesh melshilgn edatalfign aderashin mn meselesh tlant tiktok eyayew ye eysusin getse behati telabso yetewnewn sew egna ortodoxawiyan demo selun betachin tselot bet letfen tselot enadergalen ena bergit ene ortodox ngn gin tlant getsebehariwn weklo ytewnewn sew sayew gira agabagn malte erakitun nger new hono yayewt wela sidens ena ymr tadiya esun say endet lsilu lisged bye gira tegabichalew