የማቀዝቀዣ ዘዴ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች//cooling system question//ethio automotive//caribu automotive

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች
    #የማቀዝቀዣ_ዘዴ_ላይ_ያተኮሩ_ጥያቄዎች
    #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ
    ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናሌ ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ።
    ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ማቀዝቀዣ ዘዴ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች ናቸው።
    በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
    ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
    አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
    Fekadu Automotiveን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
    ሌሎች ከዚህ በፊት የለቀኳቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ነው።
    #drivinginstitute #መኪና #መንጃፍቃድ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና_መለማመጃ #የማሽከርከር_ህግ_ፈተና #kality_training #መሰናክል_ፈተና #Driving_lesson #የተሽከርካሪ_ማኑዋል_አጠቃቀም #መንጃ_ፍቃድ
    #ነዳጅ_እንዴት_ይቆጠባል? #በማሽከርከር_ላይ_ተፅዕኖ_የሚያደርጉ_የተፈጥሮ_ህጎች
    #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች
    #መሰረታዊ_የቴክኒክ_ግንዛቤ
    #የሞተር_ዋና_ዋና_ክፍሎች_እና_ጥቅማቸው
    #አንድ_ሞተር_ከሌላ_ሞተር_የሚለይበት_መንገዶች
    #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች
    #የማቀዝቀዣ_ዘዴ_ላይ_ያተኮሩ_ጥያቄዎች

КОМЕНТАРІ • 17

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 місяців тому +3

    ❤አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏 ሁሌም እከታተላለሁ ጠቅሞኛል

  • @JemalJPrince
    @JemalJPrince 5 місяців тому +2

    tnx Fekiaa 👍 ጥሩ ጥያቄዎች ነበሩ

  • @tizitatadesse9526
    @tizitatadesse9526 5 місяців тому +2

    ተባረክ

  • @Dawit4943
    @Dawit4943 5 місяців тому +2

    Best

  • @BezaNewKale
    @BezaNewKale 4 місяці тому

    Betam Arif now 👍👍👍👌👌👌👏👏

  • @AyneGezu
    @AyneGezu 3 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ልቡናህን አይቀይረዉ

  • @AberaTsedeke
    @AberaTsedeke 4 місяці тому +1

    Thanks

  • @MBHA09
    @MBHA09 5 місяців тому +2

    Fika teru teyaka new eyazegagehi yalehawi yikebedalu tebelew yemetasebut teyakawochi nachew beta new minamesginew

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  5 місяців тому +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ። ምን ጊዜም ፈተና ላይ ጥያቄውን መረዳት ነው ። ጥያቄውን ከተረዳን መልሱ ቀላል ነው ።

  • @Haftom7CR7
    @Haftom7CR7 3 місяці тому +1

    28 tiyakiw gn lela new yalew ante ymtlen ena tiyakew yleyayal

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  3 місяці тому +1

      ትክክል ነህ በችኮላ የተፈጠረ ስህተት ነው ። ስለምትከታተል አመሰግናለሁ

    • @Haftom7CR7
      @Haftom7CR7 3 місяці тому

      @FekaduAutomotive ኣመሰግናለው ከ ትግራይ ነኝ ቀጥልበት

  • @MichaelAraya-l4q
    @MichaelAraya-l4q 3 місяці тому

    ብልሂ ነክ

  • @yohanneskassaye6882
    @yohanneskassaye6882 5 місяців тому

    የመጨረሻው ጥያቄ አለበት ነው ወይስ የለበትም የሚለው

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  5 місяців тому

      የራዲያተር ውሃ እስከ አፉ መሞላት አለበት ። በስህተት ነው የለበትም የተባለው

  • @SndewTadiyos
    @SndewTadiyos 25 днів тому

    ⓦⓞⓦ