በ3 ወር ውስጥ 300,000 ሽህ ብር የምናተርፍበት አዋጭ ስራ|A lucrative business that will save 300,000 birr in 3 months

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 299

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 роки тому +29

    ዘመናዊ የሆነ መጋረጃ በተመጣጣኝ ዋጋ | ለበዓል ልዩ እቃ እና ልዩ ቅናሽ
    ua-cam.com/video/LeNy4Meknpo/v-deo.html

    • @sarareta4632
      @sarareta4632 3 роки тому

      ጫላ አንዴት ነክ ላገኝ ፈልጋለው ፍቃደኛ ከ ሆንክ ቁጠርክን አስቀምጥልኝ

    • @Binotube864
      @Binotube864 3 роки тому

      ሰላም ለናንተ በጣም የምወደሁ ስራ ነው እኔ ሁለት ወር ቀርቶኛል ወደ ሀገር ለመግባት የዶሮ እርባታ ለመስራት በጣም ፍላጎት አለኝ ሚያስፈልጉኝ ነገሮች ሹክ በሉኝ

    • @sadasied6598
      @sadasied6598 3 роки тому

      ጫላ በግል ላገኝክ እፈልጋለሁ ቁጥረክን ብታሥቀምጥልን አሪፍ ነው ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 роки тому +1

      ቁጥር በትላንትና ቪድዮ ላይ አስቀምጠናል

    • @ተወከልቱአላህእናቴእናአባ
      @ተወከልቱአላህእናቴእናአባ 3 роки тому

      እረ ተው ግን በደብ አውሩ በአላህ እናተ ናችሁ የምትጠይቁት

  • @ahlamahlam9230
    @ahlamahlam9230 3 роки тому +53

    ብቻ እግዚአብሔር ከሳውዴት በሰላም ያውጣኝ እስራአለሁ ልምዱ አለኝ
    ጸልዩልኝ ለሀገሬ ለልጆች በሰላም እድመጣ ሁሉም ነገር በሀገር ነው ይሚያምረው

    • @seadaahmed2196
      @seadaahmed2196 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 2 роки тому +2

      ጠንከር በይ ኢንሻአላህ አላህ ካንቺ ጋር ይሆናል
      አላህ ይወፍቅሽ 🤲🤲

  • @Teta-tp2nw
    @Teta-tp2nw 3 роки тому +59

    እኔ ከሥደት ገብቼ የጀመርኩት የንቁላል ዶሮ ቄብ ነው እህቶቼ 1000 ዶሮ ቢያንስ 450000 ብር ያስፈልጋል መኖ በጣም ጨምሮዋል ኩታሉ 1100 ነው 1000 ዶሮ 120 ኪሎ ይበላሉ የአዱ ዶሮ ዋጋ ቄብ 180 ብር ነው የሁለት ወር ካስራምስት ቀን ነው ታዳ 6 ወር እስኪሞላቸው ገቢ የለም ወጪ ብቻ ነው ውሸት 3ወር እንቁላል አይጥሉም ቄብ ናቸው እኔ ደብረ ዘይት የአለማ ዶሮች የቁላል ጀምሬ አለሁ ስገዛቸው 2ከአስራምስት ቀን ነበሩ እንቁላል የጀመሩት በአምስት ወራቸወ ነው

    • @naolsitotaw2568
      @naolsitotaw2568 2 роки тому +2

      Bro ene 1150 legemere newe serawe yawatale gin?

    • @dawitgezahegne9343
      @dawitgezahegne9343 2 роки тому +1

      እውነት ነው ያልሽው ። ግን አሁንም ስራ ላይ ነሽ?

    • @zxtsf
      @zxtsf 2 роки тому +3

      ትክክል ነህ የተባለው ውሸት ነው ይህ ሰው ደምበኛ ኣጥቶ ነው ነጋዴ ሊሆን ይችላል

    • @ወለተመድህን-በ5ኰ
      @ወለተመድህን-በ5ኰ Рік тому

      ምድነዉ የሚበሉት ዉዴ ???ማንኛዉንም ጥሬ ይበላሉ ወይ??

    • @yesufjemal1398
      @yesufjemal1398 Рік тому

      ላገኝሽ እችላለሁ ?

  • @sahadadxb2968
    @sahadadxb2968 3 роки тому +25

    እዳተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን በጣም ነው ደስ የሚለው ሲያስረዳ👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 роки тому +35

    እስኪ መጀመሪያ አገራችን ሰላም ያድርጋት ፍጣሪ አምላክ።አገራችን ሰላም ከሆነች ማንኛውም ስራ ፈጣሪ አምላክ ይዘን ከተነሳን ይሳካል።ኢትዮጽያ አግራችን ዞሮ መግቢያችን አምላክ ይጠብቅሽ ሀዘን በቃቹ ይበለን ፈጣሪ አምላክ።ወንድማችን ጥሩ ጥሩ መርጃ ስለምታቀበለን ከልብ እናመሰግናለን።ፈጣሪ አምላክ ያክብሪልን።

    • @ኬነኝወሎየዋ
      @ኬነኝወሎየዋ 3 роки тому +1

      አሚንንን የኔ ውድ

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 3 роки тому

      አሏህ ሠላም ያድርገው ሀገራችንን።ግን የሥራ ዘርፍ ቢነግረን ምን ችግር አለው ምን አገናኘው ሥለ ሀገራችን ሠላም እሱ ባይናገር ሠላም አይሆን ሥለተናገረ ሠላም ይሆናል ማለት ነው ለማለት ይመሥላል ሀሣብሽ ወደ ፈጣሪሽ ዱአ(ፀልይ) ፅሁፍሽ ከስራው ጋር

    • @seadaahmed2196
      @seadaahmed2196 3 роки тому +1

      አሜን

  • @savinggenerationchannel9652
    @savinggenerationchannel9652 2 роки тому +1

    የ university ተማሪ ሆነን ከትምርት ጎን መስራት የምንችለው የስራ አይነት ካለ ጠቁመን... ተባረክ በጣም አመሰግናለው

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 роки тому +40

    ልጁ ሲያብራራ እንዴት ደስ ይላል ቅን ሰው ነክ

  • @pandafilmstrailertube3196
    @pandafilmstrailertube3196 2 роки тому +6

    ቅን ሰው ያብዛልን በጣም ነው ደስ የሚለው ሲያስረዳ thank you

  • @tube504
    @tube504 3 роки тому +2

    የኔም አላማ ነዉ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ አመሰግናለሁ መረጃዉ ስላገኘሁ💝💝

  • @hannabedlu1328
    @hannabedlu1328 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድማችን ስለ ሰጠከን ምክር ስካፈልከን የስራ ልምድ እናመሰግናለን አንተም በርታልን ያሰብከውን እግዚአብሔር ያሳካልህ ስለ በጎ ስራህ

  • @tsigeredazenebe25
    @tsigeredazenebe25 2 роки тому

    እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ 9 አመት በሙያው ሰርቻለሁ ምንም እንኳን ሰው መርዳት ደስ ቢያሰኝም እኔ እራሴን መለወጥ አልቻልኩም በዘመናዊና በባለሙያ ባልታገዝም በመጠኑ ሞክሬው ነበር አሁን ግን ፈጣሪ ይርዳኝጂ ወስኜ ወደስራው መግባት ወስኛለሁ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን ጫላ ደሰ የሜል ማብራሪያ ነው ልጅም ከልብነው የገለጠልን ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይሰጥልን ውድ የአገሬ የምየ የኢትዮጵያ ልጆች ሰራ ለመሰራት ፈላጎትና ተነሳሺነት ይኑረን በአገራችላይ እንድኖረ ሰደት መጥፌነው ብዙወቻችን ደሞእኘገረላይ ተሰረቶ ሊለወጥ የሜል አባባል ሀሳብ አለን

  • @markosayalew2747
    @markosayalew2747 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጥሩ መረጃ ነው። ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልጉ ጉዳዮች ግን አሉ ከቻላችሁ በቀጣይ ብታቀርቡት። ለምሳሌ ለአንድ ሽህ ዶሮ ምን ያህል ስፋት ያለው ቦታ ይበቃል እና የመሳሰሉት።

  • @ehsanahmed9879
    @ehsanahmed9879 3 роки тому +2

    ሰላም ወንድሜ በጣም ቀና ነህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ከፍ ከፍ ያርግህ ማንም እደዚ አይነት መንገድ አይመራህም አባይየ አቅራቢውንም እናመሰግናለን ለሱም አመስግንልን ኮሜንቱን አይተህ

  • @SaSa-dj8qe
    @SaSa-dj8qe Рік тому

    ወንድማችን በጣም አምሰግናለሁ ጌታ ይባርክ ክንፍ ሁሉ ጌታ ይጠብቅ ተባረክ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 3 роки тому +5

    ስለመረጃው እናመሰግናለን ሲቀጥል ሀገራችን ሰላም ሲሆን እኮ የሚሰራው የሰው ቤት እየተቃጠለ የሰው ደም በከንቱ እየፈሰሰ ሰው እንደቅጠል እየረገፈ እየተሰደደ እንኳን ለዶሮ እርባታ ሰው ወቶ መግባት የፈራበት ጊዜ ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፀሎትና ዱሀ ማድረግ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 3 роки тому

      ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ እነሡ ያቅርቡልን መረጃውን እፈልገዋል።

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 роки тому +2

    ዋው እናመሰግናለን እባካችሁ ጸልየልኝ ስደት መሮኛል ሀገር ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ግን ከዳቦ እየጋገሩ ከማከፋፈልና የዶሮ ስራ ከመስራት የቱ ይሻል ይሁን ጫላ እናመሰግናለን ያቀረብክልንም ልጅ እንዳንተው ቀን ነው እግዚአብሔር ይርዳው!

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    ስለ መርጃ እናመስግናለን ውንድም አለም ስቀጢል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን አንድ ያድርግልን ስላሙን ያብዛልን እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን ያብቃችህ ስላም ከላ ምንም እንስራሌን ስላም ከሌላ ደሞ ምንም መድርግ አይችልም እኔን የጨናቃኝ የሀገራችን ስላም ነዉ እንጂ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአንተ ብዙ ትምህርት ዉስጄሀለሁ

  • @tigestababe8742
    @tigestababe8742 3 роки тому +3

    እኔ መስራት ደስ ይለኛል ዶሮ እርባታ ግን ሀገሬ ስገባ ፈጣሪ ከረዳኝ እሰራለሁ

  • @matiyasgetachew6987
    @matiyasgetachew6987 2 роки тому +2

    67-45=22 ከአንድ ዶሮ በ45 ቀን ውስጥ 32 ሳይሆን 22 ብር ነዉ ትርፉ አንተ እንደምትለዉ ከ1000 ሺ ዶሮ 32000, ሳይሆን 22000 ነዉ ይሄም ንፁ ትርፍ አይደለም ወጪዎች አሉት ስለዚህ ሰዉ እንዳይሳሳት ትክክለኛውን ነገር ብታዎሩ።

  • @helane9156
    @helane9156 3 роки тому +11

    ዶሮ እረባቴ መስራት በጣም ደስ ይየኛል ኢሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ግን ስንት ብር ይፈጃል ለመስራት እውነት

    • @bashaduutube4322
      @bashaduutube4322 3 роки тому +1

      Yenemi tiyake nw siniti birri yasi feligali serahuni le mejemeri

    • @ተስፋመላኩዩቱብ
      @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому +1

      በጣም ደሮ እርባታ ደስ ይላል በጣም ብዙ አደለም አሉ መነሻው ግራበይ በቅነነት

  • @hayatargawali6230
    @hayatargawali6230 3 роки тому +2

    ኢንሻአላህ ሀገሬ ሰገባ የመጀመሪያው እቅዴ እሄ ነው በቃ ሀገር ሰገባ ሁለገብ ሁኝ እሰራለሁኝ

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 3 роки тому +1

    ጥሩ ተምህርት ነዉ ወድም እናመሰግናለን ትክክል ብለህል

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን በርቱ ወንድሞች የአረብ ሀገር ኑሮ አቀለጠን ልቀቅ አለቅም ሆነ እኮ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 роки тому +5

    ወንድም ጫላ የግድግዳ ወረቀት ዋጋ ስራልን ብዬህ ነበር እየጠበኩ ነው ብዙ ሰዎች ማወቅ ይፈልጋሉ

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح

    ለበለጠ መረጃ የልጁን ስልክ ብታስቀምጥልን

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 роки тому +1

    እኔ ብሰራው ደስ የሚለኝ ስራ ነው ግን ቦታ ያስፈልጋል ለስራው፣እናመሰግናለን ለማብራሪያው

  • @burteyegetalij4605
    @burteyegetalij4605 3 роки тому

    የልጁ አገላለጽ wow ነው thanks👌👌

  • @tsegamuzollo1720
    @tsegamuzollo1720 2 роки тому +2

    Thank you so much for sharing such wonderful experience and information.

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 3 роки тому +2

    እቅድ አለኝ ጫላ እንጋናኛለን ሀገሬን ስጋባ በአላህ ፍቃድ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Рік тому

    ሠላም በጣም አሪፍ ነዉ አድ ናቂዉ ነኚ እኔ ም ገብቴ እቅዱአለኚ ጌታከረዳኚ ፈጣሪካለ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 3 роки тому +4

    አሁን ለእድገት ሳይሆን ለሀገሬ ነው ሀሳቤ

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl 3 роки тому

      ሀይ ሰላም ነዉ

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 3 роки тому

      @@AB-rv1tl አልሀምዱሊላህ አቤት

  • @tsionsisay3800
    @tsionsisay3800 3 роки тому +9

    መልካም እና ቅን ወንድምቻችን ጫላ እና ሙሴ በጣም እናመሰግናለን❤️❤️

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    ዋው በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ወድማችን እናመሠግናለን

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 роки тому +5

    እስኪኪ መጀመሪ አገር ሰላም ይሁንልን

  • @Teasmamath
    @Teasmamath 3 роки тому

    በጠም ደስ ይለል! እኔ የምፈልገው የእንቁለል ዶሮዎችን ነው አገናኝኝ!!

  • @edyrisk5813
    @edyrisk5813 2 роки тому +2

    Your channel is a very good initiative. Good job. Keep it up. I am sure many are benefiting from your interviews.

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 роки тому

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን አግዚአብሔር ይባረክክ chala 👍👍👍

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 3 роки тому +4

    ስልክ ቁጥር አላስቀመጥክልንም በምን እናገኛቸዋለን ወይም የልጁን ስጠኝ

  • @meronmoges1777
    @meronmoges1777 3 роки тому +5

    ስለ መረጃው ልጁን እናመሰግናለን በለው ግን እንደዚህ ያለ ትርፍ ካለው ሰው ለምን አገሩን ትቶ ይሰደዳል ባአሁን ሰአት ለቢዝነስ በት ክራይ ቢያንስ 15 000 ያስከፍላል ለሰራተኛ ቢያንስ ሁለት ሺ ብር ምክንያቱም የዶሮ እርባታ ብቻህን መስራት አትችልም ከዛ ዉሃ በጣም ይጠጣሉ አንዱ ጅረኪና ውሃ አስር ብር እየገዛህ ደሞ አንድ ጅረኪና አይመቃቸውም በቀን ውሃ በኢትዮጵያ እንኳን ለዶሮ ለሰውም ሚጠጣው አስቸጋሪ ነው ስለዚህ ወጭው በጣም ከባድ ነው ዝም ብሎ የሚሰራ ቀለል ያለ ስራ እንዳይመስላችሁ በዛ ላይ በሽታ ከገባ ሁሉም በአንድ ማታ ሞተው ሊያድሩ ይችላሉ. ለማንኛውም ይቅናችሁ ለመስራት ያሰባችሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 роки тому +6

      እንግዲ ማብራርያ የሰጠን እየሰራ ያለው ሰው ነው

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 3 роки тому +4

      @@gebeyamedia አላህ ያዘዘው ነው የሚሆነው ፈስ ተፈርቶ ሳይበላ አይታደርም እንኳን በድርጂት መዳኒት የሚያገኙት እናቶቻችንኳ እስከ 40 ጫጩት አስፈልፍለው አሳድገው ለገባያ ያደርሱ ነበር

  • @hamocell4720
    @hamocell4720 3 роки тому +7

    ስልክ ቁጥር ካላቸዉ ስጡን እዴት መስራት እዳለብን ለመልመድ መጀመርያ ከሚያቅሰዉጋ መገናኘት አለብን ብዬ ስላሰብኩነዉ

    • @aggyhattar9760
      @aggyhattar9760 3 роки тому +1

      ዋነው ያንች የመስራት ፍላጎት ነው እጂ ዶሮ ማራባት በጣም ቀላል ነው የገጠር ልጂ የሆነ ስው መቸም ደሮ ማራባት ያቅተዋል ብየ አላስብም

    • @hamocell4720
      @hamocell4720 3 роки тому +2

      ግዴታ መጀመረያ ማወቅ አለብኝ የገጠር ይለያል ለንግድ አደለም ሚያረቡት እነሱ በጣም መስራት እፈልጋለሁ ግን ማን ያስለምደኝ ግራ ገባኝ ከሚያቅሰዉጋ አገናኙኝ እስቲ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 7 місяців тому

      ​@agg😂😂yhattar9760

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 7 місяців тому

      ​@hamocelየከተማለጂነሺዴl4720

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 роки тому +4

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአ የጤና ሚንስቴር ምን እየሰራችሁ ነው??????ዶሮ እንደዚህ አንቴቢዮቴክ እየትፕሰጣቸው በ 3ወር ለሽያጭ የሚቀርቡት ይህ ማለት እኮ በአንድ ሳምንት ንፁህ ውሀ ሳይሆን አንቲባዮቲክ የተደረገበት ውሀ ይጠጣሉ ማለት እኮ የሰው ልጆችን እየገደላችሁ እንደሆነ አታቁም??? ወገኖቻችን በኩላሊት በደም በአጥንት በማህፀን በጭንቅላት ካንሰር እየገደላችሁ መሆኑን አታቁም ማርባት ያለባችሁ በናችራል በሜዳ ለቃችሁ ዶሮዎቹ እራሳቸው እየለቀሙ ነው መመገብ ያለባቸው ህዝባችንን በካንሰር የምታሰቃዩት ዶሮዎችና ሌሎች እንስሳት የምትሰጡት ያለጌዚያቸው እንዲፈፋና እንዲሸጡ የምታረጉት መዳኒት ሰው ሲመገባቸው ካንሰር ያመጣል እናተ ብራችሁን እንጂ የሰውን ጤና መች ገደዳችሁ ይህ ቪዲዮ ዳውን ሌድ አርጌዋለው የጤና ሚኒስትርዋን ከመክሰስ ወደሀላ አልልም ህዝባችንን በአንቲቢዮቴክ አትግደሉብም

  • @tube-lc3yu
    @tube-lc3yu 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ

  • @zulfaamdela9021
    @zulfaamdela9021 3 роки тому +3

    እስኪ ቡታጀራ ጠይቅልኝ

  • @ethioadistube4704
    @ethioadistube4704 2 роки тому

    thanks gin endet naw sirawin mejemer yemichilew maletim jemari silehonku naw

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    ከትንሽ ጀምሮ እህቶች
    መጀመሪያ 20ዶሮወችን ጀምሩና በስራው ልምምድ ካደረጋችሁ በኋላ 100.200.300 እያላችሁ ማሳደግ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому +1

    ወዉ መሸሀለህ እዉነት ከሆነ በጠም ደስ ይለል

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    እናመሠግናለን ጫላ ወንድማችን

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች

    ወድማችን ጫላ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍ምርጥሰዉ

  • @asmareyilma4828
    @asmareyilma4828 3 роки тому

    የኔ መልካም በጣም እናመሠግናለን አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @የሩቅህልም
    @የሩቅህልም 3 роки тому +1

    ጫላዬ ላምተረግን ሁል አላህ ውለተ ይክፈልክ እኔ ግን ጥያቄ አሌኛ በዶሮ እሪበተ ዙሪያ ትንሽ ግር የጋበኛ ነጋር ክሳቻው እንዴት መፂደት አላበት

  • @danielsolomon5733
    @danielsolomon5733 3 роки тому +1

    Very nice explantion keep it up bro

  • @habibsamuel3112
    @habibsamuel3112 2 роки тому

    zendro emerekalew gn ketmrtu belay betam intersting negn doro erbatalay

  • @fikadufiseha9346
    @fikadufiseha9346 2 роки тому +1

    በጣም ወንድሜ ቅን ነህ ! ፋጣሪ አብዝቶ ይስጥይ፡፡

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    እኔም በጣም የምፈልገው ስራነው

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ ውድሜ

  • @mobizone1732
    @mobizone1732 3 роки тому

    Wwu betm Arif new wendmachn bereta Eni Ende egzabhre fekade dero lemarebat eyasebhu new

  • @ኢክረምአልባሳትመሸጫቲዩብ

    የድርጅቱን ቁጥራቸውን እባክ ተቀበልልን እኔ መስራት ስለምፈልግ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Рік тому

    እኔ ማግባት የምፈልገው ያረብ አገር ንሮ ያሰለቻት አገርዎ ገብታ በግብርና ስራ ከኔ ጋር ተጋግዛ የምትሰራ ና
    ልጆቻችንን በፍቅር ማሳደግ የምትፈልግ እስኪ እቺን ልጅ አገናኙኝ
    ምን ምን ምን አልክ እችንማ ባገኝ እራሴው አገባት ነበር
    ግን እህቶቼ እናተ ታማኝ ጭዎ ባል እንደምትፈልጉት ሁሉ እኛም ጭዎና ጠንካራ ሴት ፍለጋ የት እንኢድ እያልን ነውና እስኪ መገኛውን ጠቁሙን🤣🙏

  • @melatdesta5918
    @melatdesta5918 3 роки тому

    ወይኔ ይሄ ነገር በጣም አሪፍ ነው አሁንም ይቻላል?

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 роки тому

    ወንድሞች እናመሰግናለን👍👍👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bintseidtube
    @bintseidtube 3 роки тому

    እናመሰግናለን የድርጅቱ ስልክ ብታስቀምጥል

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 роки тому

    Egezabaher. yakbrelen.🙏🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💕

  • @ayda4952
    @ayda4952 2 роки тому

    Thank you ❤

  • @mignotbaysa1297
    @mignotbaysa1297 3 роки тому

    ወንድማችን አናመሰግናለን

  • @jdhjch1184
    @jdhjch1184 3 роки тому +2

    አድራሻህ።የትነውእኔም።መስራት።እፈልጋለው

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 2 роки тому +1

    Selam lante yehun wendema Chala be bezu yeteleyayu gudayoch lay Lenante yetekmalu balkachew gudayoch lay betam teru resochen eyanesah video kene merejawochu beteley endezi ende mussie aynet lelochum beye zerfu yaluten sewoch eyakerebk betam tiru program eyeserahe tastelalefaleh lezihem saladenkeh alalfem betam enamesegenalen bezih agatami yezihen ye mussie selk magegnet bechel betam Des yelegnal kechalk bezuhu lay betelekelegn betam Des yelegnal thank you Berta

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 роки тому +1

      በጦሪነቱ ምክንያት የሙሴ ስልክ በአሁን ሰዓት አይሰራም

    • @worldpeace668
      @worldpeace668 2 роки тому +1

      @@gebeyamedia yet new yalew kutrun lakelegn eski lemanegnawem

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 роки тому +1

      አይሰራም አልኩኝ እኮ ይሄ መረጃም የተሰራው፣ልጁም ትግራይ ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 роки тому +1

      ስልኩ ብሰራማ እኛም እንፈልገዋለን

    • @worldpeace668
      @worldpeace668 2 роки тому +1

      @@gebeyamedia Ged yelem lakelegn

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 3 роки тому +1

    እኔ የሚገርማችሁ መዳም ቤት የገባሁት ሙሰልሰል ወይም አርቲስቶች ቤት ነው የገባሁት እና እህቶቸ ስለምግብም ይሰራሉ እና ሁሉም የሚያወሩት ውሸት ነው በሙሉ እና ግርም ይለኛል እና እነሱን እያየሁ የዩቲው ሰወችን አላምንም በ3 ወር 300' 0000 ብር ቢተረፍ ሀገር በከበረች ነበር

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 3 роки тому +2

      @Mery Abebe Mery Abebe ኪኪኪኪኪኪ 1ዶሮኮ 5 መቶ ሁኗል እቁላል 6 ብር ከ50 እናም ይሆናል አጠቃቀሙን ካወቅንበት

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Рік тому +2

    እግዚአብሔርን ክብሩ ይስፋ

  • @ለማርአብዱረህማን-ከ2የ

    ያረቢ.ከሳኡዲ.በሠላም.መልሠኝ.ሀገሬ.አላህ.ውጤታማ.ያርግህ

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 3 роки тому

    Betam enamesgenaln wedmaachi bedeb new yasredakn melkam sew nek

  • @meseretabdii7935
    @meseretabdii7935 3 роки тому +2

    እኔ በጣም ይምወድው ስራ ነው

  • @ኡምመሀመድ-ፐ8ተ
    @ኡምመሀመድ-ፐ8ተ 3 роки тому

    በጣም ቅን ልጅ ነህ ወድሜ

  • @damtewemiru5129
    @damtewemiru5129 2 роки тому

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ በቅንነት ልምድህን ስላካፈልከን አናመሠግንሀለን

  • @kechotemesgen5407
    @kechotemesgen5407 3 роки тому

    አይ ሀበሻ ሽታው ምናምን kkkk ዶሮ አርቢ መሆንክን እያወቀ ልጋብዝህ ብትለው እበቱን ጥሎ ይመጣል kkkk ልጁ ግን ሲያብራራ ጎበዝ ነው ምንም ጥያቄ እንዳትጠይቀው አድርጎ ነው የሚያብራራው ይባርክልክ ጫላም አሪፍ ነው በርታ

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому

    በጣም የምፈልገው ስራ ነው ግን ቦታ ይጠይቃል

  • @zanbudisisic5198
    @zanbudisisic5198 3 роки тому +1

    Naagaa waaqayyo siif has bay,uu caalaa laakkoosf biliba kee naaf ergii

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 3 роки тому +2

    ድርጅቱ ወራቤ ቢኖር ደስ ይል ነበር

  • @ሀዊይቢትሙሀመዲ
    @ሀዊይቢትሙሀመዲ 3 роки тому +1

    ወላሂ እኔ እራሱ ይህነዉ አሳቤ አላህ ናሳካልኝ የምሰራዉ

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 роки тому

    ጫላየ እናመስግናለን

  • @Jamila318
    @Jamila318 Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እባክህን ባለቤቴ ከሳኡድ እስር ቤት ተገባ ቅርብ ቀን ነው ግን አሁን ምን እንደሚሰራ ግራ ገብቶብኛል እና ምን ቢሰራ ያዋጣዋል መልስልኝ

  • @asharatube587
    @asharatube587 3 роки тому +1

    እረ ወንድሜ ወደስራው ገብቼ ነበር እና ገበያ የለም የት አከባቢ ነው ያለው እሱ እባክህ መልስልኝ

  • @tube-wt2wb
    @tube-wt2wb 3 роки тому

    ማሻላህ ደስ ሲል

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Рік тому

    Thanks

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 2 роки тому

    እናመሰግናለን እደትነው ድርጅቱን የምናገኘው

  • @hamocell4720
    @hamocell4720 3 роки тому +3

    እናመሰግን አለን ግን እዴትነዉ ምንሰነጥለዉ የትስ አካባቢ አለ ለመልመድ ብፈልግ ሙሉ መረጃ ስጠን ጫላ ወድም

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 3 роки тому +8

    እስቲ የዶሮ ቤት cage ዋጋ ሀገር ውስጥ ስንት እንደሆነ አጣርታቹሁ ንገሩን

    • @umuarebuu
      @umuarebuu 3 роки тому

      ዱባይ አለ አሥተማማኚ መሆኑን አላወኩምጂ ለማንኛዉም ልገዛዉነዉ

    • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
      @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 роки тому

      @@umuarebuu ስንትነው የትነው ያለውስየትነው እገር መላክ ይቻላል ንገሪኝ እኔም መስራት የምፈልገውነገርነው

    • @umuarebuu
      @umuarebuu 3 роки тому

      @@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ የትነዉ ያለሺዉ ካርጎ ማሥደረግ ትቺያለሺ

  • @abuhussain4736
    @abuhussain4736 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ገለፃነው እንደውም አበረታችነው በጣም እናመሰግናቹሀለን የኔጥያቄ ምንያህል ቦታ ያስፈልጋል ቤታቸውስ በምን አይነት መዘጋጀት አለበት ቆርቆሮ ብሎኬት ወይስ ጭቃ ሌላው መሬቱ ልሾ መሆን አለበት? እሄን ብታብራራልኝ በተጨማሪ የአየር ንብረት ሁኔታስ ይወስነዋል? በጣምነው ማደንቅህ ከዚየበለጠ ቅንነት የለም አሳ ከምትጋብዘኝ አጠማመዱን አስተምረኝ ይባላል ባልሳሳት ይህወንድማችን መጋበዝና ዞርማለት አደለም ወጥመዱንም የመስጠትያህልነው የተሰማኝ በጣም አመሰግነዋለው ስልኩን ባገኘ በጣምደስይለኝነበር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 роки тому +1

      በቅርቡ መረጃ እንሰራበታለን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @umerwelyu1732
    @umerwelyu1732 Рік тому

    የመኖ ዋጋ ምርጥ የሚባለው ምን ያህል ነው

  • @AlamAlam-xb6ih
    @AlamAlam-xb6ih 3 роки тому +1

    አረ በናት ትልቅ ፍቅር አለኝ የዶሮ ሥራ ሥልክም ሥጠና ሥትነግረን አረ ተባበረን በማርያም

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 3 роки тому +7

    እኔም ልሰራው የማስበውስራነው እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝም

  • @bate1314
    @bate1314 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ እናመሰግናለን ወድሞቻችን ዴስ ሴል ሳብራራ ቅን ነህ ወንድሜ

  • @mohammedabdi2626
    @mohammedabdi2626 Рік тому +1

    ስልኩን ንገረን ወሎ ከሚሴ ነዉ ያለሁት ።

  • @ahlamahlam9230
    @ahlamahlam9230 3 роки тому

    ውድ ወንድማችን እናመስግን አለን

  • @abrahamayele5281
    @abrahamayele5281 2 роки тому

    አድራሻህ እንዴት ማግኝት እችላላሁ ንገረኝ

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 2 роки тому

    ከኢትዮ ቺክን ዶሮችን ለማግኘት እንዴት አስቸጋሪ እንደሆነ ብዙ ሰው ሲናገር ይደመጣል ። እውነትነቱስ ? የመኖ ጉዳይስ ?

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 роки тому

    Betam arefi new enamesgenalen 😍😍👍

  • @rahel6129
    @rahel6129 3 роки тому

    Enamesegenalen

  • @mebruki1857
    @mebruki1857 3 роки тому +1

    ያለፈው ቪዲዮ ላይ አየሁት ስልክ ቁጥር የለም ያለስልክ ቁጥር እንዴት ነው ስራውን የምንሰራው??😕