ዓለምን የምታሳርፈው ሆይ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የ፬ቱ ጉባኤያት መምሕር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 2 роки тому

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💐👏

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 2 роки тому

    መምህር እንኳን በሠላም መጡ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @messimedia4703
    @messimedia4703 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ መምሕር እንኳን ደህና መጡ
    አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @hailetube4124
    @hailetube4124 2 роки тому

    ላስተማሩን ለመከሩንና ለገሰፁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እኛም የተማርነውን ትምህርት ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን:: የቃሉን ጣዕም በአንደበታችን ያኑርልን:: በተማርነው ትምህርት ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ የሰመረ ፍሬ አፍርተን የስሙ ቀዳሾች በአይን ያልታየች በጆሮ ያልተሰማች በሰው እጅ ያልተጠበበችውን የማታልፈውን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን:: አሜን